@heavenhaile27: #ንቀድም በረድኤተ እግዚአብሔር #Orthodox

ሔቨን ኃይሌ
ሔቨን ኃይሌ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 11:42:58 GMT
200369
50932
701
7977

Music

Download

Comments

maebikive
Ma🧎‍♀️ ☦️ 🎀 :
እባካቹ ለትግራይ ህዝብ ፀልዩ🤲
2026-09-30 18:07:51
292
bekiart19
Bekiart00 :
እኔም በአቅሜ ልጅነቷን ያልጨረሰችውን እመአምላክ ስደቷን እንዲህ ሥዬዋለሁ...
2026-09-30 18:31:03
637
user7427522619380
user7427522619380 :
Perfect
2026-10-03 09:41:59
0
19zenu
19አባቴ👏zinu :
ebakshi ehete bestelot asbigne[Pray][Pray][Pray]
2026-10-02 08:29:58
0
bariru21
mulat themisgan :
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ
2026-09-30 11:57:09
191
zenawi2115
ዜናዊ✍️ጥበብ📚 :
ልጅነቷን ሳትጨርስ ግን ይባላል ወንድሞቼ? ሊቃውንትን እንጠይቅ እናጣራ ከዛ እንበል ከዚህ በፊት የነበሩ አባቶች "ልጅነቷን ሳትጨርስ እናት በሆነችው ድንግል" ብሎ የፀለየ አባት ማን ነው አባቶችን እንጠይቅ ይቅርታ ግን አዲስ ፀሎት ስለሆነብኝ ነው🥺
2026-10-01 07:19:42
25
alex191435
alex19@ :
እህቴ ግጥምሽ በጣም አሪፍ ነው ግን "ልጅነቷን ሳትጨርስ እናት በሆነችህ በእመ ብርሀን ተለመነኝ" እና ልጅነቷን ሳትጨርስ.. የሚለው ቃል ድንግል በሕሊና ድንግል በሥጋ ለሆነች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በየትኛው አውድ?.. የትህትህና የመሰለ ግን ያልሆነም ይመስለኛል የእኔ አረዳድም ከሆነ እንጃ በበጎ ተረጂኝ ለመንቀፍ አይደለም አንድ አንድ ቃላቶች ትንታኔን ስለሚፈልጉ ነው ።
2026-09-30 14:13:37
25
germa.mekonen5
Germa Mekonen :
አዴት ደሰ እደምትይ የተረጋጋች ከርስቲያን ተባረኪ
2026-09-30 12:48:11
71
aklilutsige823
Aklil :
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ !
2026-09-30 11:51:12
25
ema78562
nuha☦️ :
እህቴ ብትሆኚ ብዬ ተመኘው ማርያምን ፀጋውን ያብዛልሽ[Heartwarming]
2026-09-30 15:43:58
47
21grandma27
Belay :
እንኳን ቸሩ መድሃኒያለም እኔም scroll ላረግሽ ነበር ግንንን አልቻልኩም ጨረስኩት
2026-09-30 18:29:46
16
zemariyam6
@.taologos :
wow ፀሎቷ የማን nat
2026-09-30 13:29:29
7
habeshawit154
habeshawit154 :
ጸጋውን ያብዛልሽ ❤️❤️❤️❤️🥰
2026-09-30 12:08:12
16
mam773287
𝓐𝓶𝓮𝓷 𝓴𝓮𝓯𝓮𝓷𝓮 (ማሙዬ) :
የሰራሽ ያበጃጀሽ ጥበበኛው እግዚአብሔር እንዲሁም ተቀብለው እንዲህ አይነት ድንቅ ክርስቲያን አድርገው ያሳደጉሽ ቤተሰቦችሽ የተመሰገኑ ይሁኑ 🙏
2026-09-30 18:13:18
11
dr.sulamatis
ሱላማጢስ :
❤❤❤ትውልድ ሁሉ አምላኩን ሊመስል ወደ ማርያም ያያል❤❤❤🙏
2026-09-30 16:56:24
7
tesfayegirma6
TesfayeGirma6 :
ስለ እመ ብርሃን ሲነሳ አልችልም.....በጣም ነው የምወዳት እድሜ ይሰጥሽ
2026-09-30 17:11:56
8
desalegnbereda
ይህም ያልፋል በጊዜው :
ማርያም ልጅ ወለደች ቃለሕይወት ያሰማልን!!
2026-09-30 17:24:49
6
wassyihun
Basha :
ኡፍፍፍፍ እኔም እላለሁ "ልጅነቷን ሳትጨርስ እናት በሆነችህ በእመቤታችን ተለመነን" አሜን።
2026-09-30 20:21:44
7
bruktawitthebolemichael
bruktawitthebolemichael :
ታድለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 12:47:19
6
user65285281712080
አፍሮ አይገባ :
ዋው እምገርም ፀሎት
2026-09-30 12:27:28
5
user677285943
አዴ (Amen) :
ተባረኪ
2026-09-30 12:18:50
2
yoni65791
yoni :
ዬኔታዬ ዛሬ ቃለ እግዚአብሔርን በግጥና በውዳሴ ማርያም ዜማ የዘሩብን መኪና ድራይቭ እያደረጉ ነው።በሃብት ግን ለምን ያሳቅቁናል የኔታዬ???😁😁😁
2026-10-03 18:17:15
0
yaleletassefa146
Yalelet Assefa :
እስካሁን Follow ስላላደረኩሽ ይቅር በይኝ[Pray]
2026-10-03 04:07:09
1
selamawit_abebe
Selamawit_Abebe :
እውነት ነው
2026-09-30 13:51:16
1
ezgi121921
Sifen Tarekegn :
ሁላችንም ልብ ነው የገባው ይሄ ፀሎት 🥹
2026-10-03 09:26:09
1
To see more videos from user @heavenhaile27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About