@rediu:

redu  wagaye
redu wagaye
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 12:39:56 GMT
294803
17163
621
656

Music

Download

Comments

bata39et
tewahido himanite :
እናቱ ሆስፒታል መተው ልጁ እግሩ ጭራሮ ነው አሉኝ እኔም በአባቱ ወቶ ነው ብዬ የኔን አጥንት ሊሰብሩ መተው የራሳቸውን ሰብሬ ልኬያቸዋለሁ በማንም ንግግር አልተሰበርኩም ከሰው ምንም አልጠብቅም እንደ አመጣጡ መመለስን ተምሬያለሁ
2026-09-30 20:31:38
4732
marta.marta8374
Marta ye dagi🇪🇹🤎🇪🇷🕊🕊 🎩 :
እውይ እኔ ግን የማረሳው የባሌ ቤተሰቦች እየተፈራረቁ ሲያርሱኝ እናቱ ለሊት 12:00 ገንፎ ተቀስቅሼ ስበላ ከዛ 1:30 ፍርፍር በስጋ 3:00 መረቅ ያለው ጥብስ አረ በስማም አራስ ቤቴ ያማረ ነበር ቤተሰቦቼ ቅርብ ስላልነበሩ እነሱ ከእናት በላይ ሆነው እንዳይከፋኝ ያረጉልኝ ነገር መቼም አረሳውም ክብር ይገባቸዋል🙏🙏❤️
2026-09-30 21:26:20
1749
semenesh88
የኪድዬ :
ከቡዙ በጥቂቱ 1,የገዛ ባለቤት ገና በአንድ ወሬ አንደ እሁድ የእረፍቱ ቀን ቤት ዋለና ልጄ ከ10 ሰዓት በኃላ በጣም ተነጫነጭ ነበር ,ተስመልስ ነበር, የመጀመርያ እናት እንደመሆኔ በጣም ያስደነግጠኝ ነበር እና በዚህ ሰዓት ቤተክርስቲያን ተሳልሜ ልምጣ አለኝ እንዴት በዚህ ሰዓት ትወጣለህ ታግዘኛለህ አተውጣ አልኩት ግዞት ነው እንዴ የገዛሽኝ ብሎኝ አብሸቃቅጦኝ ጥሎኝ ወጣና ከጎደኞችሁ ጋር ተሰብስቦ ድራፍት እየጠጣ TG ላይ ፎቶ post ሆኖ አየው😭😭😭 የሚገርመው አለተሰብርኩም በዛች ሰዓት ለራሴ ቃል ገባው ለልጄ እኔ ብቻዬን በቂዋ እንደሆንኩኝ 2,ጡቴ ወተት እነደልለው እያወቀ በገኘው አጋጣሚ ሁሉ ጡት የላትም,ልጅነቴ እንዳይወሰደብኝ ብላ አታጠባም እያለ ለጎደኞችሁ ያወራል::ይገረማችሁ ይህ ሰው አንደ ቀን እንኳን የቆርቆሮ ወተት ገዘቶ አያውቅም 😰egzhberen yemasegen leje ahun 4wer lethonelenge new tamesegen!!!
2026-09-30 17:35:59
664
dere2223
Papi :
ሚስቴ 3ተኛ ልጃችንን ልትወልድ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተዋታል እዚ ላይ እንደተገለፁት አይነት ነገር እንዳላደርግ አስተምራቹኛል አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 10:47:07
976
iqraomar47
Iqra Omar🍉🍉 :
ስወልድ ልጄ በህይወት አልነበረችም እና አራስ ያለልጅ አታምርም የተባልኩት መቼም አልረሳም 🥺
2026-09-30 16:53:39
2978
user4283091552525
user4283091552525ዮድ :
የመጀመሪያ እርግዝና ዘጠኝወር ተሸክሜ ባዶ እጄን ገባሁ ድጋሚ ለመውለድም እጢ እዳለ ተነገረኝ አርባ ቀን ሲሞላኝ ክርስትና ቤት ከወለዱት እኩል ቁጭ አልኩ አንቺ ልጅ ያላሽው ዞርበይ አሉኝ 😥😥😥ከዛ ደሞ ልጅ ሳይኖር አርባቀን ተኛች ዛሬሬ ግን ሁሉም አልፍ የአራተኛ ልጄንክርስትና ለመደገስ ሽር ጉድ እያልን ነው ፈጣሪን አመሰግኑልኝ አማላጄ ፊቱ ቆመችልኝ እኔ ሀጢያተኛዋን በበረከቱ ጎብኝቶ እጃቸውን ባፋቸው አስጫነ ክብር ለሱ
2026-10-01 11:18:04
903
userkal63
Kâl 🦋🌸 :
ስወልደው ልጄን በ7 ወሩ ነበር እናም ኪሎው 1.6 ነበር አውን ይሄ ልጅ ያድጋል! ሰው ይሆናል! አይመስለኝም! የተባልኩትን uffffff ልረሳው አልቻልም temsgan ዛሬ አድጎ ሰው ሆኖ የ7 አመት የ1 ኛ ክፍል ተማሪ ነው ፈጣሪዬ ጠብቅልኝ
2026-09-30 13:28:02
2343
bettynegede
𝓑𝓮𝓽𝓽𝔂 𝓝𝓮𝓰𝓮𝓭𝓮 🩶 :
“አልወለድሺዉም እንዴ ሆድሽ ምንም አልጎደለም”
2026-09-30 14:20:32
1057
emu.amire
የአሚር እናት :
የመጀመሪያ ልጄ ኦቲስቲክ ነዉ ሁለተኛዋን ልጄ ስወልድ የቀድሞ ባለቤቴ የአክስት ልጅ እስቲ ይችኛይቱስ አይኗ ያያል ጆሮስ አላት ስትለኝ ታናሽ እህቴ በጥፊ ብላ እህቴ ካለችበት ብደርሺ በእጄ ሰብነዉ ምትሆኝዉ ብላ አባረረችልኝ ይብላኝ ለሷ አሁን ጓበዝ ተማሪ ናት ወንዱም ጥሩ ደረጃ ላይ ነዉ
2026-09-30 19:29:56
559
fikirgebeyehu
Grace Zoe :
ከተባልኩት የተደረገልኝ ብዙ ነው🙏🏽
2026-09-30 18:23:53
308
tigistdele
tg :
ማንም አባቱ የእኔን አጥንት መስበር አይችልም አንቺ ግን ስታምሪ
2026-09-30 13:03:53
631
kemu132
one day :
ጧት ሶስት ሰአት ነበር የወለድኩት ሴት ነበረች እያለቀሰ ወጣ በዛው ቀረ ለምን ሴት ሆነች ብሎ እናቴ አሳደገቻች እኔም ተሰደድኩ አራት አመት ሊሞላት ነው እሱም አግብቶ ቲክቶክ ላይ ይፓስታሉ እኔም 4ወር ቀረኝ ሀገር ልገባ የልጅነት ልጄ ናት እህቴ ነው የምትለኝ
2026-09-30 22:06:35
260
richgrm
Rahel :
ከሰፈሩ ልጅ ሁሉ ያንቺ ልጅ ናት ትንሽ 😌😌😌😌ያለቀስኩት ለቅሶ ልጄን እደብቃት ሁሉ ነበር ሳቅፍ እንዳያዪኝ እምባዬን ያየ ፈጣሪ ልክ 2 አመት ሲሆናት ጀምሮ የሰፈሩ ግዙፍ ረጅም ሆና አረፈችው
2026-09-30 16:05:27
369
motherofmakbel
ፊlo🎀🎀 :
1 ነገር ሲናገሩ እጥፉን ተናግሬ ነው ማሸማቅቃቸው😁
2026-09-30 18:24:23
878
user40493419729161
Zu Ma :
በጉጉት ስንጠብቅ ነገሩ እንዲህ ሆነ አለችኝ 🥺ስወልድ ሞቶብኝ ነበር 😭እና ይሄን ያለችኝ 45 እድሜ ትሆናለች ግን አላገባችም እኔም አልኳት ይሄንን ወግ ማረግ ያላየም አለ አልኳት😂ብቻ አላህምዱሊሉ
2026-10-01 11:02:38
87
samrawitalemnew
samri :
በተቃራኒም የኔ ውድ ባል ልክ ማንቄ ክፍል ስገባ የኔ እናት አይዞሽ ያለኝን ደግሞ ደሜን እያጠበ ያረስኚን🥺🥺
2026-10-01 03:44:34
87
bettygberry
Betty Gashaw🦋 :
የዘንድሮ ልጆች መቀደዱን ስትወዱት😏ሙሉ ቀን አምጨ ልጀ ሲታፈን የተቀደደኩት እኔ🥺🥺🥺ተይኝ እስኪ🥺
2026-09-30 18:23:48
55
user5181342236142
16 :
የሚሰብሩትን ባሌ ሰባብሮ ነው ሚልካቸው አላየዋቸውም👍
2026-10-01 07:12:41
32
sitru761
@سترا 🍫🍫 :
እኔ አሎለድኩም ገና ግን ስወልድ በ አራስ ቤት እኔ ነኝ ምሰብራቸው አሁን የሰበሩኝን🙌🏾 I promise😔
2026-10-01 05:45:26
25
1amen51
አሜን አሌክስ :
በወለድኩ በሁለተኛው ቀን ለጊዜው እናቴ አጠገቤ ስላልነበረች ከፍቶኝ ሳለቅስ የባለቤቴ እናት አይታኝ "አራስ ልጅ ይዘሽ የምታለቅሽው ልጁን ልትገፊው ነው አለችኝ" ከዛ ባለቤቴ ተናዶ ሲወጣ ልጄ ባንቺ የተነሳ ምግብ አይበላም ሰብስበሽ ልትገያቸው ነው ሀሳብሽ አለች እግዚአብሔር ይመስገን ልጄ ቀጣይ ወር 1 ዓመት ይሞላዋል ጊዜ ኖሮኝ ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ብቻ ሴቶችዬ ስታገቡ ከሱ በላይ ቤተሰቡን አጥኑ የቁም ሲዖል ነው ሚሆንባቹ
2026-10-01 10:29:21
53
asuye19
@samir🦋 :
ወልጄ ገና በ 10ቀኔ አንቺ አይበቃሽም አትነሺም እንዴ አሉኝ🥺🥺
2026-09-30 15:00:29
116
titi_kenel
titi :
cs ተሠርቼ በ 7ኛ ቀን ሠው በሳምንት ለ ታክሲ ይጋፋል አንቺ ትተኛለሽ ተባልኩ።በጣም ከፊኝ ለመነሳት ሞከርኩ አልቻልኩም ።ህመሙ በርትቶ ለ2 አመት ተኛሁ። ተመስገን ዛሬን አለሁ።
2026-09-30 16:46:59
83
utnaaaa3
𝓗𝓪𝔂𝓪𝓵𝓾𝓷𝓪🦋 :
Yih hulu enat lbu tesebrowal🥺
2026-10-01 09:35:10
7
blakisshh
Mekdiii21✨🌺 :
ያገኘሽውን አትበይም እንዴ 🥹
2026-09-30 13:34:46
188
panikb4
She Shines :
ያስከፉንን ረስተን ያበረቱንን እያሰብን ወደፊት!!!!!!!!!!!
2026-09-30 17:38:54
37
To see more videos from user @rediu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About