@kuskwammaryam100: የእመቤታችን ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ! የእንጦጦ መንበረ ንግሥት ቍስቋም ማርያም 100ኛ ዓመት ኅዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም. ከእመቤታችን የስደቷ መልስ መታሰቢያ ጋር ይከበራል፡፡ በዚህ ድርብ ክብረ በዓል ላይ በመሳተፍ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ቤተክርስቲያናችን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታስተላልፋለች! ይህንን ጥሪ ሼር፣ ኮፒ ሊንክ በማድረግ እንዲሁም የእመቤታችንን ወዳጆች ሜንሽን በማድረግ ለምዕመናን በማዳረስ አግዙን! #eotcmezmur #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #መዝሙር #ግሸንማርያም #orthodoxmezmur🙏🏾✝️❤️

እንጦጦ ቊስቋም ማርያም 100ኛ ዓመት ይፋዊ ገፅ
እንጦጦ ቊስቋም ማርያም 100ኛ ዓመት ይፋዊ ገፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 13:32:39 GMT
579
155
6
4

Music

Download

Comments

nostalgia_32t
١٧ :
መንበረ ንግስት🥺🥰
2026-09-30 16:33:23
1
user529571642
Honor :
@አልል እልል እልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 14:29:09
1
nostalgia_32t
١٧ :
🥰🥰🥰🥺
2026-09-30 16:33:02
1
etnostalgicsoul
Nostalgic Soul :
@ye_lij_magna
2026-09-30 15:19:38
1
etnostalgicsoul
Nostalgic Soul :
@josi @ደብረ ታቦር @bini @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @ABICHU NURU @የቍስቋም ማርያም አገልጋዮች ማኅበር
2026-09-30 15:16:46
0
deyu487
deyu :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 13:54:53
1
To see more videos from user @kuskwammaryam100, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About