@alazarasgedom: ማንቸስተር ሲቲ ወደ ታላቅነት ሲንደረደር! footballcafe #football #PremierLeague #copylink #mancity #share

Alazar Asgedom
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 15:05:21 GMT
109602
16852
161
1059

Music

Download

Comments

bilisa1529
Bilisa :
Alazar ye United dagafi😁 Ye igirkuwas knowledge alek gin cityn tixalalek😎
2026-09-30 18:49:10
5
yibu1996
YIBU :
the best journalism in Ethiopia history
2026-09-30 15:13:05
136
geremewtokashe665
sky blue 4ever :
ማን ሲቲን ከዚህ በፍት ሁሉም ሰዉ ይወደዉ ነበር ተሸናፍ ሰትሆን ሁሉም ይወድሃል once a blue always a blue
2026-09-30 15:48:39
57
bikokeytcity17
Bîkïlã City ✝️😊 :
The best journalist in Ethiopia 🫡
2026-09-30 15:14:20
237
doctoabdukadir
Abdi@5026 :
city tifatagna hono kataragagate, corrective justice mahon yalebat: 1 be wushat yesabasabe trophys bemulu mekamat alebat 2 be wushat yetasera team mafras alebat woyim team endale hono ka tach league majamar alebat. kezih wuchew points deduction minim fair aydelem !!!
2026-09-30 16:00:14
3
muna47535halaand
Sport zone CITY FC :
The best journalist
2026-09-30 15:56:20
1
havenbr
Haven :
ባንተ የህዝብ ፍቅር እንዴት እንደምቀና🙏
2026-09-30 15:36:12
39
anteneh130
Antsh :
አላዛር የጋዜጠኞች ሊዬ ሜሲ👌
2026-09-30 18:16:15
18
wasagunners
ŵaŝã ነኝ መድፈኛዉ ✨🤘🫰 :
the best jornalism in ethiopia
2026-09-30 19:45:48
0
yakub6577
𝙮𝙖𝙠𝙖 city 💙 :
Manchester city my life
2026-09-30 15:51:27
16
tamins57
Tamins :
አላዛር ቆይ ጋርዴላ የለቀቀው ቀድሞ ይህን ጉዳይ ያቅ ነበር ማለት ነው
2026-10-01 15:20:43
0
nola19210
Nola :
the real goat 🐐 Al
2026-09-30 15:17:14
11
tememilatsegaye
mila :
Here comes the goat aliz🔥🔥🔥🔥🔥
2026-09-30 15:17:17
13
user7918029757082
Feel free :
Full package 👏👏👏
2026-09-30 17:11:27
1
mancityisblue17
Fitsum man city💙💙💙💙 :
only city👑
2026-09-30 19:42:32
5
ambese.semu.nigatu
Ambes Semu ❤️ :
ኳስን ትንተናን ለአንተ ትተናል አላዛር ትለያለህ 🙏🙏🙏
2026-09-30 17:29:58
7
be.a71
AB :
The power of Money.
2026-09-30 15:39:29
1
adamapple72
Zereadam አለማየሁ :
ሁሉም ስራዎችክን save እያረኩ ነው
2026-09-30 16:21:41
4
anteneh130
Antsh :
ከስሜት ባሻገር ያለው እውነተኛው የእግር ኳስ ጠቢብ Alazar Asgedom - Football Cafe 🎙️✨ እግር ኳስን ማንም ሰው ሊመለከተው ይችላል፤ ኳስና መረብ ሲገናኙ መጮኽም የተለመደ ነው። ነገር ግን ጨዋታውን ከዕውር ስሜታዊነት አውጥቶ፣ በጥልቅ ማስተዋልና ሚዛናዊ በሆነ የንቃተ-ህሊና ዕይታ ማጣጣም ሌላ የጥበብ እርከን ነው። ለእኔ እግር ኳስ በ90 ደቂቃ አረንጓዴ ሜዳ ላይ የሚደረግ ፍልሚያ ብቻ መሆኑ ያበቃው፣ የአንድን ሰው ድምፅ በጥሞና ማዳመጥ ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ ነው። ያ ድምፅ —የጋዜጠኛ አልአዛር አስግዶም ድምፅ ነው! ብዙውን ጊዜ በሃገራችን የስፖርት ጋዜጠኝነትን ከጭፍን ወገንተኝነት፣ ከጩኸትና ከአድልዎ ጋር እናያይዘዋለን። አልአዛር ግን ይህንን የተለመደና የተሰለቸ መንገድ ሰብሮ የወጣ፣ በዘመናችን በየስንት ጊዜው አንዴ ብቅ የሚል ድንቅ "ክስተት" ነው። እሱን መስማት ስትጀምር የአንድ ክለብ ደጋፊ ብቻ መሆንህን በራስህ ፈቃድ ታቆማለህ፤ ይልቁንም ከጠባብ የቡድን ወሰን ወጥተህ፣ እውነተኛ የእግር ኳስ አፍቃሪና ማስተዋል የሞላበት ሚዛናዊ ተመልካች ትሆናለህ። እሱ ለእግር ኳስ ተመልካቾች ትልቅ "የዕውቀት መነጽር" የሸለመ ጠቢብ ነው። እሱ የስፖርት ጉዳዮችን በጥልቀት ሲመረምርና ሲተነትን፣ ሜዳው ላይ ካሉት ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በላይ የጨዋታውን ስልታዊ መስመር ቀድሞ የሚያነብ ይመስላል። ከሚያነሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች በስተጀርባ ያሉትን ታሪካዊ ዳራዎች፣ ማህበራዊና ፍልስፍናዊ እውነታዎች ሲያዋህዳቸው አፍህን ከፍተህ፣ እስትንፋስህን አቁመህ እንድትሰማው ያስገድድሃል። ባጭሩ፤ እሱ እጅግ በጣም ‘Genius’ ነው! ውበትና ረቂቅነት ያለው ትንተናው ስሰማው ብውልና ባድር በጭራሽ የማይሰለቸኝ የኢትዮጵያ ስፖርት ሚዲያ ብቸኛው ዕንቁ ነው። ለእኔ አልአዛር አስግዶም ለእግር ኳስ ጋዜጠኝነት የራሱ ሊዮኔል ሜሲ ነው። ሜሲ በሜዳ ላይ በኳስ አስማቱ እግር ኳስን ወደ ስነ-ጥበብ ከፍ እንዳደረገው ሁሉ፣ አልአዛርም በማይክሮፎን ጀርባ በቃላት ድንቅ ውበትና በጥልቅ እይታው የስፖርቱን ምስጢር የሚገልጥ የቃላት ሜሲ ነው። አንዱ በሜዳ ላይ፣ ሌላኛው በማይክሮፎን ጀርባ እግር ኳስን ከልብ እንድንወደው አድርገውናል። እግር ኳስን ከጩኸት ባሻገር ባለው ሳይንሳዊና ጥበባዊ ውበቱ እንድንረዳው፣ እውቀትና ሚዛን ላስታጠቀን ለዚህ ድንቅ ባለሙያ ትልቅ አክብሮትና ምስጋና ይገባዋል! 👏❤️
2026-09-30 18:28:24
24
besufkad_teshale
Be メ𝟶 :
🐐 Allez
2026-09-30 15:14:01
2
almaztaddese3322
kimemua 444 :
allez❤️
2026-09-30 17:31:36
1
tamirat.bitew
Tamirat Bitew :
Are u starting to judge???
2026-09-30 18:04:44
1
hasen.agaro0
Hasen F. :
ቤስት jornalist
2026-09-30 20:13:29
1
hussenoumer22
💙💙ⒽⓊⓈⓈⒺⓃ💙💙ⒶⓊⓂ️ⒺⓇ💙💙 :
አሌክስ አቦ አተ ትለያለህ ስለ ኳስ አተ ብቻ አውራ ተንትን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞
2026-09-30 18:39:16
1
themizhabibi2130
#ዘወርቅ ሚዛን 2130 :
ትለያለህ አሌክሶ
2026-09-30 18:03:47
1
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About