@haqaafi: ዘመናዊ ሳይንስ ከባህር በታች መርከብ የሚያሰጥም "የውስጥ ማዕበል" (Internal Waves) እና እጅ የማይታይበት ድቅድቅ ጨለማ እንዳለ ያረጋገጠው በቅርቡ ነው። ነገር ግን በ7ኛው ክፍለ ዘመን በረሃ ውስጥ የወረደው ቁርኣን (ሱረቱ አን-ኑር 24:40) ይህንን አስደንጋጭ እውነት ከ1,400 ዓመት በፊት በትክክል አስቀምጦታል! 🤯 የሰው ልጅ ቢሊዮን ዶላር አውጥቶ ዘግይቶ የደረሰበትን እውነት... ውቅያኖሱን የፈጠረው ጌታ ቀድሞ ነግሮናል! ይህንን ተአምር እንዴት አያችሁት? 👇🏾#Quran #fact #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጤና #Science
Haqaaf
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 15:26:04 GMT
Music
Download
Comments
Mehamedsani Seyid :
እር እናፈምስው አላህ ዋክበር
2026-09-30 16:53:32
147
MEKI MUSA :
ሱባሀን አላህ አላሁ አክበር
2026-09-30 15:58:10
94
editz by MU👀 :
ትንሽ ቅር የለኝ ነገር አንድ ሰው ሰይሆን አላህ ነግሮነል ብትል አይሻልም እንዳ ሀሰብ🥰
2026-09-30 16:09:45
57
IBN YASIN :
masha allah
Your way of expressing is very beautiful😍😘keep going on
2026-09-30 18:44:50
0
Yazdaad Kaliifa :
suballah
2026-09-30 16:59:13
0
jaf man :
ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ ስም እምላለውከአላህ ሌላ በእውነት የሚመለክ ጌታ የለም💯ኢየሱስም የአላህ መልክተኛ ነው።
2026-09-30 18:09:11
48
mafi modesty collection# :
subhanllah Allah mn yesanewal ehan hulu yasgeye allhem aydel subhank yarebi
2026-09-30 18:44:46
0
Awol :
ባረከላሁ ፊክ ሐቢቢ አላህ ይዚድለክ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-30 19:41:49
0
አብዱሻ ወሎየው :
በርታ ወንድሜ ማሻአላህ
2026-09-30 16:42:20
23
adi mohed :
ሱብሀንአላህ
2026-09-30 19:20:44
2
Dr Нαʝяα💎✨ :
🥰
እኛም ሱብሀን አላህ እንላለን
2026-09-30 15:31:35
14
Radiya :
Masha Allah bartaleni
2026-09-30 19:15:43
1
ADNAN🦉 :
Welcome back Haqaaf
2026-09-30 17:47:24
2
Toffee Aggaaro :
subhaanallah🥰🥰
2026-09-30 16:22:55
0
no one :
ይሄን ስሰማ በረደኝ አላህ ወአክበር
2026-09-30 19:04:21
1
mame awole :
ሡባሀን አላህ የጌታችሁ ፀጋ በየተኛው ታሥተባብላላችሁ
2026-09-30 16:37:14
2
MAHIR 🦅 :
subhanalah 🥰
2026-09-30 17:52:13
1
al.nur_kerim :
subhan Allahe
2026-09-30 16:08:07
3
ማማርስ :
ሱብሀን አላህ
2026-09-30 16:16:51
5
ሀሴት :
subhnallah🥰
2026-09-30 16:36:29
2
Sani🐺 :
Subhanallah
2026-09-30 16:09:55
1
𝙪𝙨𝙢ª`ŋ :
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን ጌታችን አላህ
2026-09-30 19:20:04
1
user6811590957951 :
Hi
2026-09-30 16:19:45
1
Âđëñ Ãčťįvě 😎🤟 :
subhanalah 🥰
2026-09-30 16:13:21
1
Habib Yayo :
Subhan Allah
2026-09-30 15:49:06
2
To see more videos from user @haqaafi, please go to the Tikwm
homepage.