@alexzeto: አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ስባል መቀበል ይከብደኛል ለተለያዩ ልምዶችና አዳዲስ ነገሮች መጋለጥን (exposure) አቅልለህ አትመልከተው። ትምህርት እውቀትን ይሰጥሃል፤ ነገሮችን ማጤን ሰፋ ያለ አመለካከትን ትጎናፀፍበታለህ። ማህበረሰብ አንድን ነገር ላለመጠየቅ ቢስማማም፣ ይህ ማለት ግን እኔ አልጠይቅም ማለት አይደለም #HonestDoubtsHonestFaith #alexknows #ዶክተርዬ #ሴቶችዬ #Toronto

Drዬ Alex Ze 🇪🇹🤌
Drዬ Alex Ze 🇪🇹🤌
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 30 September 2026 16:41:03 GMT
133641
6613
435
756

Music

Download

Comments

girawa8
girawa :
black star yadonay boyfriend new
2026-09-30 18:33:04
35
hope99u
hopeee :
betam new metkenaw be adonay emen
2026-09-30 16:54:34
118
kndu1.1
𝐤𝐧𝐝𝐮 ⚡️ :
በዛ ከሆነ Built ያደረገው 😂 ለማንኛውን ሁለታቹን ሰምቼ ያንተ አሳምኖኛል
2026-09-30 18:31:31
170
zedumuusman
🦋susu🦋🌳 :
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል ስለዚህ ተዋቸው አይሰሙም
2026-09-30 17:15:46
141
jerry.w7
🦋 Jerry.w🦋🌸 :
ዶክተር ሁሉንም የምትለቀው ይመቸኛል ግን በአዶናይ ጉድይ የምትሰጠው ነገር ግን አይመቸኝም ልጁን ተወው ልጅ ነው በቃ ተፋታው
2026-10-01 05:17:19
15
yemaryam919
yemaryam :
Alex መንጋውን ተወው.... you have best perspective 👌🥰🙏🏼🙏🏼
2026-09-30 17:37:36
92
yene21sr
ጀግኒት ንግስቷ :
በነገርህ ለይ ልክ ነህ ህዝቤ አልገባ ይለዋል ሁሌ እኔም እከታተለው ነበር ልጅ አስመሲይ እና ድብቅ ነገር አለው
2026-09-30 18:24:31
31
ehitnesh2
Ehit :
I personally, I don’t like Adonay no justification needed, because he is manipulated, layer and scammer Beka, now you can start with me black star. Eaaach Minew also the thing he said about diaspora. You don’t need to explain to anyone my friend.
2026-09-30 17:37:42
11
miloye27
Milo 👑 :
ከመንጋው ለየት ብለህ ካሰብክ ሁሌ ስም ይሰጥሀል ይመችህ ዶክ
2026-10-01 00:43:33
47
selamsiboro
Selamwte :
king of king 🏆🔥
2026-10-01 06:56:06
20
alehegn645
ህይወት ይቀጥላል :
ዶክተር ገብቶሀል ጀግና
2026-09-30 18:12:46
44
shegerr
Hair Me🎀 :
አቋም ስላለህ ደስ ይለኛል 👏🏽
2026-09-30 18:16:30
49
faith121619
Metti :
በጭፍን ነው አዶናይ አዶናይ የሚለው
2026-09-30 21:57:44
20
beki.dan7
Beki Dan :
Alex you’re absolutely right but I am adonays fan but right thing always should be right
2026-10-01 16:28:49
2
lulaib3
Lula-Ib :
I totally agree with you 👍
2026-09-30 17:11:27
68
hanlidet
ha nu :
You absolutely right
2026-10-01 18:22:16
0
usere22240
Su😃 :
ትክክለኛ መልስ ዳክተር ይመችክ እውነትን ማንም አይወድም
2026-09-30 17:27:20
77
khalidahmed9959
koko :
እውነት ነው በካናዳ ሕይወቱ ምንም የሰራውም የሚያሸለመውም ያለፈው የሕይወት መሰናክል የለም ከቅናት ጋር ምንም አያገኘውም
2026-09-30 19:16:11
33
mz4461
mz :
king of king
2026-09-30 17:17:08
70
alfiya.awle.alfiy
አዶናይን አትሙት እኔ አሎድም 😡🙌🙌 :
my king 👑🔥🦁🦁
2026-10-01 08:00:27
6
mz4461
mz :
king of king
2026-10-01 07:09:52
5
solian5
Solian🫶🏽 :
You absolutely right
2026-09-30 17:26:20
52
bisratsolomon16
🅦︎🅐︎🅦︎🅐︎🇨🇦 :
100% agree with you
2026-10-01 00:07:50
12
kemlibey124
🤐🤐🤐 :
King 👑🫵🤪
2026-09-30 17:35:28
72
singledouble2
ሲንግል ደብል :
በጣም ትክክል 👍
2026-09-30 17:39:08
35
To see more videos from user @alexzeto, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About