@endriseth: አንድ ሰራተኛ ኩንትራቱን ከጨረሰ በኋላ ቪዛ ለመቀየር ካንስሌሽን መጠየቅ የግድ ነውን#dubai #uae🇦🇪 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

endris 🇦🇪uae
endris 🇦🇪uae
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 30 September 2026 16:57:11 GMT
17216
436
27
90

Music

Download

Comments

seki5628
seki :
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ቢኖር ሠዎቼ ካንስሌሽን አልሠጥ ቢሉኝ ሌበር ልደውል ብል እንኳን ሢሙ በነሡ ሰም ነው የወጣው በሰሜ አውጡልኝ ስላቸው እምቢ አሉኝ ሚሤጅ እነሡ ጋ ነው ሚገባው አሉኝ
2026-09-30 18:14:05
2
s406423
አብቃኝ ለሀገሬ እንዳልቀረ ወጥቸ🙏🙏🙏 :
ኤማራት ላይ የአገልግሎትምን ተብሎነው እሚጠየቀው መልስልኝ?
2026-09-30 18:38:29
2
ayini198
ayini :
ካስሌሽን ምንድነው ሰወች አላቅም 2ወር ነው የቀረኝ
2026-09-30 20:17:29
0
.m29132
M😍 ወለየዋ :
እቢ ታሉስ ምን እናርግ
2026-09-30 18:36:41
0
adegdech2
ሰውና አመሉ :
ኧረ ፈጠራች ንገሩኝ ባለቀ ፓስፖርት መግባ ይቻላልዴ ጠለብነኝ
2026-09-30 19:27:19
0
eman.1158
ኢሙ :
እኔ ካለሁበት ድጋሜ ልቀጥል ነበር ግን ፀባያቸው ቢቀየር እና ባይመች ሀገር መግባት ብቻ ነው አማራጩ አሉኝ የምታውቁ መልሱልኝ
2026-09-30 20:09:14
0
me1234113
ዝም አይነቅዝም 👑👑👑 :
ካልጨረስንስ ካቅማችን በላይ ከሆነ መግባት አምችልም ኢትዮእፍፍፍ
2026-09-30 21:01:19
0
ekram3800
اكرم@محمد380 :
ሁለትአመትነዉ ከሳሰትወር🥰🥰🥰🥰ንገሩኝ
2026-09-30 21:20:46
0
user6024699140233
user6024699140233 :
እኔም አገልግሎቲን ጥይቂ ነበር እሽ እሰጥሻለሁ ብሎኛል ግን አንድያሽን አሳፍረሻለሁ ብሎኝ ነው ከመጣሁ አንስቸ ከቤታችሁ እስካለሁ ድረስ አስበህ ክፈለኝና አሳፍረኝ አልኩት እሽ አስባለሁ ብሏል የረፍት ቀን ግን የለኝም የዛን አስቦ ከሰጠኝ
2026-09-30 19:16:22
0
hussen2049
Hussen A, :
እናመሠግናለን ወንድማችን👍
2026-09-30 17:09:03
0
liliv029
🦋🦋🦋🦋👩‍👧‍👦🕋 :
ግን እነሱ አሰጥም ቢሉ ግደታ የመጠየቅ መብት አለን ወይስ በፍቃድነዉ መልሱልኝ
2026-09-30 19:54:34
0
user66716551905926
💦ኡም ሷሊሀ💦ሶላትን አደራ💦 :
የካስሌሽን ብር ክፈይ አሉኝ አፈር ይብሉና 250 ብር ከብዷቸዉ ጭራሽ የአገልግሎት ብር
2026-09-30 19:46:14
0
titi80263
𝐭𝐢𝐭𝐢ሻ❦የ𝐊𝐢𝐲𝐚𝄞𝐬𝐢𝐬☪️ :
2026-09-30 17:19:09
0
jimma1jimma
ነጃት ነስር :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 17:01:39
1
alex337087
Alex👉🇦🇪 :
👍👍👍
2026-09-30 20:05:06
0
fh.hf505
Fh Hf :
❤️❤️❤️
2026-09-30 19:03:01
0
titi80263
𝐭𝐢𝐭𝐢ሻ❦የ𝐊𝐢𝐲𝐚𝄞𝐬𝐢𝐬☪️ :
😘😘😘😘😘😘
2026-09-30 17:18:31
0
e...yabatekebet
❤️ልቨ ፂቋ😎Yaቫቷ ልጅ✌️ :
@ቀና በል ቀን አለ ney
2026-09-30 20:41:17
0
To see more videos from user @endriseth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About