@habeshamusic77: ቴዳ አፍሮ ከ ከ14 አመት በፊት በሸገር ሬድዮ በማአዛ ብሩ በተደረገለት ቃለመጠይቅ ላይ ስለፌሚኒዝም እንቅስቃሴ ያለውን የተቃውሞ አቋም በሚከተለው መልኩ ነበር ጥርት አድርጎ ያስገነዘበው በተለይ በዚህ ጊዜ ሊደመጥ የሚገባው ሆኖ ስላገኘነው ለናንተ በድጋሚ አቅርበንላችኋል ሙሉውን አዳምጡት ትወዱታላችሁ። #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #habeshamusic77 #fyp

ሸገር
ሸገር
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 17:16:36 GMT
5961
392
14
172

Music

Download

Comments

mamo4kilo
ማሞ4ኪሎ ✌️ :
መልሱን መልሷላቹሀል እና እገሊት ቴዲ ንጉስ ነው
2026-09-30 19:37:44
1
sewmehonet
sew mehone :
ቴዳ እኮ አስተዋይ ነው🥰
2026-09-30 18:48:52
1
shewa.tade444
tade444 :
የልብ ሰዉ ቴዲዬ 🫡
2026-09-30 19:29:20
0
henok27b27
heok b :
የሱ ሙዚቃ ሁሉ ይተንተልልን በሱ አፍ እንደዚ
2026-09-30 19:47:15
0
dawit.beneberu
dawit beneberu :
ግጥም የሚፃፈው እንዲህ ነው ከደቃቅ ስንኞች የዳጎሰ መፅሐፍ ነው ይህ እራሱ ኢንተርቪ መልስ ታላቅ መፅሐፍ ነው እኔም ቴዲም ቤተልሔም ትምህርት ቤት ነው የተማርነው እናም ረቂቅ ነን የኔን ግጥም ባነበው እንዲህ ነው ብዙ ትንታኔ አለው አንዷን ግጥሜን ብገልጠው ልክ እንዲህ ትንታኔ አለው ለዚያውም ታናሼ ነው እኔ ስምንት እሱ አምስት ነበር ታናሼ ነው ለማለት ሳይሆን የኔ ጠጠር ነው እሱ እንዲህ ስለተነተነው አንጂ በኔ ርዕስ በፃፃፍኩት ግጥሞች ሁሉ እንዲህ ጠጣር ጥበብ አለው ውስጡ ለማስረዳት የሚረዳ የሚመጥን ስለሌለ ስላዘፈንኩት ግጥሞቼ እንዲህ አይደሉም ማለት አይደለም ጠያቂ ካለ አንዳን አለሁ ቢሆንም ድካም አልወድም ለማስረዳት ከቀሰምንበት ትምህርት ቤት ያገኘነው እውቀት ነው ያ ደግሞ ቤተሰቦቻችን የከፈሉት ዋጋነው
2026-09-30 20:37:51
0
kidussee
kidussee :
@titi ye astu
2026-09-30 20:13:03
1
mintesenot26
mintesenot :
🙊🙊🙊
2026-09-30 20:31:19
0
m.t.k418
m t k :
🙏🙏🙏
2026-09-30 20:04:44
0
m.t.k418
m t k :
👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-09-30 20:06:32
0
aberham766
aberham :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 17:58:34
0
user4093279171196
user4093279171196 :
😂😂😂😂
2026-09-30 19:41:06
0
genet.mulushewa5
Genet Mulushewa :
🥰🥰🥰
2026-09-30 17:23:03
0
kidussee
kidussee :
@Etsehiwot. D
2026-09-30 20:12:24
0
To see more videos from user @habeshamusic77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About