@90.548: Ma isku kaa haleeya 😍🌷 #fypシ #viral #jawi_bila🌊❤️🌴 #somalilyrics🌺😕💎

Zaahirrr 🖤
Zaahirrr 🖤
Open In TikTok:
Region: SO
Wednesday 30 September 2026 17:20:27 GMT
3970
417
3
33

Music

Download

Comments

dhamays122
🎀asma♡dhamays 🎀✨️ :
maysku kaa haleya ayu hadalku jogaa
2026-09-30 18:12:57
0
mohamedabdourahma14
mohamedabdourahma14 :
🥰🥰🥰
2026-09-30 17:31:38
0
taliso4347
Taliso :
🥰🥰🥰
2026-09-30 17:33:51
0
To see more videos from user @90.548, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጃል መሮ በዘር ማጥፋት ወንጀል አይጠየቅም ዕድሜው ገና ልጅ ነው‼️ ይህ በሀብታሙ አያሌው የቀረበው ማስተባበያ ትብብሩ አስቀድሞ የሚክደው የአማራን ጄኖሳይድ መሆኑን ጥሩ ማሳያ  ነው። እንደሚታወቀው በኦሮሙማ ፖለቲካ ሊህቃን መሀከል በአማራ ማህበረሰብ ላይ ባላቸው ጥላቻ ምንም ልዩነት የላቸውም። የሀብታሙ አያሌው ጃል መሮን ከወንጀል ነፃ ለማድረግ የሄደበት ርቀት የዚህ ማሳያ ነው። የአማራ ህዝብ ከ50 ዓመታት በላይ ያለማቋረጥ የዘር ጭፍጨፋ ተፈፅሞበታል። ይህን የሚፈጽሙት መንግስታዊ እና መንግስት ያልሆኑ የታጠቁ ኃይሎች ናቸው። ሕወሓት፣ ኦነግ/ሸኔ እና ጉምዝ ነፃ አውጪ በጀርባ ታሪካቸው በፀረ-አማራነታቸው እና በፀረ-ኢትዮጵያዊነታቸው ከመታወቃቸው ባሻገር፣ ባለፉት 8 ዓመታት ከኦህዴድ/ብልፅግና መንግስት በተጨማሪ በቀጥታ በአማራ ህዝብ ላይ ማንነትን መሠረት ያደረገ የጅምላ ጭፍጨፋ የፈፀሙ ናቸው። ዓላማቸውን በስማቸው ቁልጭ አድርገው አስፍረው የተንቀሳቀሱት ወያኔ  (TPLF) ኦነግ (OLF) ነፃ አውጪ ተብዬዎች (libration front) ነፃ ለመውጣት የሚታገሉት ከፋሽስት አብይ አህመድ አገዛዝ አይደለም። የሚታገሉት የአማራን የሚኖርባቸው አፅመ ርስቶች መሬቶች በኃይል ነጥቀው መሬቱ ላይ የሚኖረውን የአማራ ሕዝብ ጨፍጭፈው ከኢትዮጵያ (ኢምፓየር) ለማፍረስ እና የራሳቸውን ሀገር ኦሮሞ /ሀገር ትግሬ ለማዋለድ ነው። ስለዚህ የዚህ አስተሳሰብ አካል የሆነ ግለሰብም ሆነ ድርጅት ለፍርድ መቅረብ እንጂ ልክ የፖለቲካ ጥያቄ ይዞ እንደመጣ ተደርጎ በጠረጴዛ ዙሪያ መወያየት የአማራን ህልውና አሳልፎ መሸጥ ነው። ፍትህ ለአማራ! #ስርነቀልለውጥ  #ሥርዓትነቀልለውጥ  #AmharaResistance  #AmharaGenocide። @Habtamu Ayalew - official @dawitgiorgis @Amhara Andnet @Assaye Derbie @Tingirtu @Ethio Segenet Media

About