@ab_salatt: #onthisday #absalatt #absalat #ethiopian_tik_tok

አብ-ሳላት✨
አብ-ሳላት✨
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 30 September 2026 17:26:50 GMT
333680
12955
290
3140

Music

Download

Comments

tigist.melese87
ቲጂ :
እባክሽ እህቴ ለስኳር መፍትሔ ካለሽ ወንድሜ ተሰቃየብኝ😥
2026-09-30 20:21:42
5
sol529833
sol :
ጉበት አይነካም
2026-09-30 18:09:57
3
aminaloveme
Amina :
isk ye dam qinash maftee nigarugn?🥰
2026-10-08 00:08:39
1
selamyemaryam2
👸Selam ✨ :
ለአስም የሚሆን እባክሽ
2026-09-30 18:05:01
27
myaddis89
myaddis :
እኔም ድኛለው ከልብ አመሰግናለው
2026-09-30 19:31:28
13
tiktokuser_44
user8456864815226 :
ነጭ ባህርዛፍ በንግሊዝኛ ምንድ ነው የሚባለው
2026-09-30 18:18:27
0
ephremep7
ephrem :
የመርዛማነት አደጋ (Toxicity)፦ የባህር ዛፍ ቅጠል ከፍተኛ መጠን ያለው Eucalyptol የሚባል ንጥረ ነገር ስላለው በከፍተኛ መጠን በሻይ መልክ አፍልቶ መጠጣት ወይም ዘይቱን መዋጥ ለሆድ ህመም፣ ለማቅለሽለሽ፣ ለራስ ምታት እና ለጉበት/ኩላሊት ጉዳት ሊዳርግ ይችላል።
2026-09-30 19:22:34
11
woy948
woy የማርያም ልጂ :
ከምግብ በፊት ነው በሗላ የምንጠቀመው
2026-10-01 10:10:11
3
user8589470666570
ጧ طا :
ለስኳርስ ንገሪን
2026-10-01 06:34:59
0
ashiti99
ashiti :
ስለ ቁሩንፉድና እርግዝና ልጠይቅሽ ነበረ እህቴ ካገባች 3 አመትዋ ነው ነገር ግን እስካሁን ልጅ አልወለደቺም😥 የተለያየ ህክምና ሄዳም ግን ምንም ችግር የለብሽም ይሏታል።እሷ ከ 5 ጊዜ በላይ አርግዛ በወር በ2ተኛው ወር ኦና በሶስተኛው ወር በደም አርጎ ፈስሶ ይሄድባታል😥 ስለዚ ቅሩንፉዱ ብትሞክረው ችግር አለው እንዴ?
2026-10-05 14:32:39
0
mussiesbrandukay
mussiesbrandukay :
እኔም ምስክር ነኝ
2026-10-06 05:02:09
0
yeshumnesh2
yeshumneshmulgeta :
እበክሽ አብሰለት ስለ ነርቨ በሽታ ብትነግሪኝ
2026-10-01 12:21:48
4
heiredin.shemsu
heiredin shemsu :
በስኳር ነው?
2026-10-04 13:42:58
0
faaaaaaa8319
Faaaaaa :
ለኔ መህፀን መሳካክነ ካእምብርት በታች ህማም መበቴ ካለ ንገራኝ
2026-10-01 07:11:57
0
seada.ahmed16
remona :
pleas absalat le high cholesterol srelegn
2026-09-30 18:24:11
2
fufu.jhhc0990
تعلم ثم تكلم👑 :
እኔ ደሞ ፔሬዴ በወር በወር አይመጣም በ2or 3or4ነው ሚመጣው መፍትሄ ካላቹ ንገሩኝ
2026-10-01 00:31:41
0
elizabeth.lilly.a
Lilly :
ene shitawun slmwed nbr yemtetaw eko
2026-10-02 19:17:39
1
mekdelawitmetku
meki :
የኔ ቅመም ሁሌም እንደምልሽ ከብዙ አይነት በሽታዎች ስለገላገልሽኝ እድሜሽ ይርዘም ከኔ አልፎ ለልጆቼ ተርፈሻል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
2026-09-30 21:14:10
5
user6831123194165
Mesi M.M :
እበክሺ አብስለት እግሬን የማኛል 5 ደቅቃ መረመድ አልችልም በመኻል ቁጭ ከለልኩ ውስጡን ይበለኛል አትለፍኚ በፍጣረሺ እድሜ 35 ነው ምን ይሽለኛል
2026-10-03 03:49:08
3
user3736279621607
user3736279621607 :
አብሳላትየ የኔዉደ እደዉ በፈጠረሽ ለኩላሊት ጠጠር ንገሪኝ ምንም በይኝ አምንብሻለሁ ንገሪኝ
2026-09-30 20:32:32
3
alyiabate
Alyi Abate :
ለስንት ቀን ነወ የምንጠቀመው
2026-10-01 16:02:32
1
helu_2257
helu_22 :
እበክሸን አብሳላት እጄን ማለትም ጣቶቼንየተወሰኑትን ይደነዝዘኘና ይተወኛልመዳፌን በጣም የሳክከኛል ወደለይ ሳረግ የወረኛል ስዘቀዝቀው ይተወኛል እና ደግሞ ለቦርጭ ማጥፊያ ንገሪኝ በጣም ነው እምወድሽ
2026-10-01 16:32:49
2
user8569986114099
user8569986114099 :
መድሀኒት ለጀመረ ሰው ናል ወይ ?
2026-10-01 06:10:37
3
abnet250
abnet :
አብ እስኪ ለስኳር እባክሽ
2026-10-01 02:23:01
4
mulaelw
Mulle ba :
ለጊዜው የሽላል። ሲተውትና ሲቆይ ግን ይተካል ግፊቱ ይተካል አወሳሰዱ ግን በራሴ እንዳየሁት በፈለግህ ሰዓት ጠጣው።ብቻ ጧተና ማታ አንድ አንድ ኩባያ ብቻ ይሁን።
2026-10-01 11:01:52
2
To see more videos from user @ab_salatt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About