@kingishere165: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #የዱባይስራዎች #የነገን_ማን_ያዉቃል #የወንድልጅፈተና #ለአንድእንጀራሺፈተና @𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤 _𝙛𝙖𝙨𝙝𝙞𝙤𝙣📌📌

ጆብራው ስናይፔር 🏹🗼
ጆብራው ስናይፔር 🏹🗼
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 30 September 2026 18:10:19 GMT
12430
302
57
18

Music

Download

Comments

renim873
Renim :
ኧረ ይቅርባቹ ወይኔ ሳየው አዞረኝ 🥺
2026-09-30 21:09:20
2
yaahyajemaalyaahy
Abba torbbe🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
ሳአዮው አስፋራኝ ዋንድሜ ግን ይቅርታ ብቃርስ አኔም ዱባይ ነኝ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-30 21:18:23
1
amal.20005
Eናት🌎 :
እግዚአብሔር ነፍስሱን በአጸደ ገነት ያኑር
2026-09-30 20:19:28
1
use50354
𝐄𝐧𝐚𝐲𝐚🎀 :
ባሌኮ ኮንስትራክሽን ነው ሚሰራ የኔ ስስት😥
2026-10-01 00:40:13
1
kiki238734
kiki🎀🦋 :
እስኪ አላህ ይጠብቃችሁ ያረበሸ
2026-09-30 21:15:54
1
dagim9729
Dagim :
አይዞቺሁ ብሮየ እራሳቺሁን ጠብቁ እነሱ መጮህ ልምዳቸዉ ነዉ ይጩሁ አትደናገጡ ቤልት ቅርብ እሩቅ ነዉ ሳትሉ ልበሱ እግዚቤሂር ከናተጋር ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 19:58:04
1
user53475420378278
ለኔ ሲል ያኑርሽ my mom🥺🥺 :
ሀቅነውውላሂእስኪ እጣችንይወጣአብሽር☺️☺️
2026-09-30 20:48:52
1
omoromor8347
ፋኖ መጠራየ💚💛🧡 :
ይቅርባችሁ ወንድሜ ድህነቱ ይሻላል ከመሞት 😭😭😭አይ ስደት
2026-10-01 00:06:24
1
radiyee46
Mase :
ufff 🤦‍♂️
2026-09-30 20:14:21
0
mshamzia
mshamzia :
@አይዞቺሁ አላህ ይጣብቃቹ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-30 20:19:54
0
betayo.yeterefua
Betayo Yeterefua :
ayzon
2026-09-30 20:55:48
0
mesiteka526
mes🍭 :
አይዞን ወድሜ በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ 🥹🥹
2026-09-30 20:11:15
0
mehd.ahmed1
Mehd Ahmed :
ወላሂ እኔራሱ እሱጋ መሄድ አደበቴ አልቀበለኚ ብሎኚ ስራ ቀየርኩ
2026-10-01 00:49:17
0
tsegereda258
Ts :
ስራ ቃይሩ ጎመን በጤና
2026-10-01 00:48:02
0
hayate4852
ሀዩቲ 💕የሀይቋ 👑 :
እራሳችሁን ጠብቁ😢😢
2026-10-01 01:05:23
0
user3600878669380
ልጅ ሀዩ የናቷ👸🦋 :
አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቸ🥺🥺
2026-10-01 01:23:16
0
zint.seid
ታናሿ :
ያረቢ ስራ ቀይሩ😭😭😭
2026-10-01 00:59:20
0
user78979663
kalkidan :
እዚህ ላይ መስራት ይቅርባችሁ ኧረ በማርያም አለም አላፊ ናት
2026-10-01 00:09:57
0
hooralgh_7
ፍፊነኝ የኮቻዋ :
እፍፍፍፍ ከይቅርታጋ ይሄስራይቅርባችሁወድሞቸሌላስራ ካለብዬነውበጣም ነውኮ የሚያስፍራው😢😢😢
2026-10-01 00:33:28
0
user1814904231190
ናፋቂዋ :
ኧረ እራሣችሁን ጠበቁ ወንድሞቸ አላህ የጠብቃችሁ አየ እናት😭😭😭😭
2026-09-30 23:39:38
0
user20635432385624
ካይሩ ያሃድያ ልጅ🌼 :
አብሺሩ 🥹
2026-10-01 02:15:33
0
hawa.hawa478
🅗 𝙬𝙤𝙡𝙡𝙤𝙮𝙚𝙬𝙖🇪🇹🇦🇪 :
🥺🥺🥺ምን ተሰምቶት ይሆን አላህ ይዘንለት
2026-10-01 02:42:34
0
.a08039
አይሸት😍 :
ከዝህ ነው እደ የወደቀው 🥺
2026-09-30 23:47:00
0
life47590
life በዱባይ 🇦🇪🇦🇪 🤦‍♂️ :
አይይይይ HER ይሄ ፎቅ አሁንም ተጠንቀቁ🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-01 00:37:48
0
enat21.mebratu
Enat21 ☦️🛐 :
ወንድሜም እዚ ውስጥ ነው ሚሰራው ወይኔ ፈራሁ🥺😭 ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🥺
2026-09-30 22:58:08
0
To see more videos from user @kingishere165, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About