@amen.amen8979:

አሜን አሜን
አሜን አሜን
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 30 September 2026 18:20:30 GMT
89799
2777
79
302

Music

Download

Comments

yahyariyashi
Yahዩ :
አረ የሰው እጅ አያሳየን። ስንቱ ወድቀን ማየት እንዴት እንደሚመኝ በተለይ....
2026-10-08 21:43:24
5
engdaworkengdawor
አለምሰገድ የቋራው :
የኔ አማቾች ግን የምርጦች ምርጥ ናቸው ፈጣሪ ሳይኖረኝ አይውሰዳቸው ሳልጦራቸው
2026-10-08 21:25:40
6
beyechadagnachwe
beyechadagnachwe :
አለም ብዙ መልክ ነው ያላት ወዳጄ ለማንኛውም ጥገኛ ሳይሆን በራስህ እርግጠኛ ሁን ከናትህም ካባትህም ከሚስትህም ከልጅህም አማች ከምትለውም፡፡ ባጠቃላይ በምድር ስትኖር በራስህ እርግጠኛ ሁን። - ከዚህ ውጭ ሳው ከሰው ጋር አብሮ መኖርን ሐይማኖትም አለምም ያስገድድህል ወዳጄ አትፈርጅ ።
2026-10-10 19:15:10
5
hiwot.hailu21
Hiwot Hailu12 :
እንደሰዎቹ ሁኔታ ይወስነዋል
2026-10-09 08:00:01
1
user46573935703451
user46573935703451 :
እውነት ነው ማጣት መክስር ለውንድ ልጅ ከፍተኛ ፍተና ነው ከሚስትህ እስከ አማቾችህ ፍታ ን ከዚያም ሲያልፍ ማግትና መለውጥ ስትጀምር ያለህ ክብር ብቻ ፍጣሬ ይመስገን ሁሉም አልፎ አሁን ላይ ትዝብቱ ብቻ ቀርቶ አለን አብርን ክብር ለመድሀኒአለም
2026-10-09 02:42:58
3
fikreselaseworku
KIKO :
በትክክል ከተቸገሩ ጎዳና መኖር ተመራጭነው
2026-10-08 16:21:56
3
buzayehu10
buzayehu@1 :
እዉነት ነዉ
2026-10-08 20:45:11
1
barcho365
የተክልየው 𝕓𝕒𝕣𝕪𝕒 :
ለምን የፈለገ ቸግሮኝ አልሞታትም hohoooo
2026-10-09 17:17:59
3
user467op00987
user456321789 :
መቼም አንሆንም ሆኜም አላውቅ😥🥰🥰
2026-10-09 18:37:10
1
muluken.assosa
Muluken Assosa :
እውነት ነው
2026-10-09 11:33:42
1
tsega.desta384
Tsega Desta :
እውነትነው ቢቻል አትቅረብ
2026-10-08 19:44:58
2
burukmegersa
biruk :
ስጀመር አሳቡስ ኬት ይመጣል
2026-10-08 12:10:28
2
tesfa1867
tesfa123 :
መቼም አልመኝም እንጨት ጋሪም ቢሆን አየሰራው አኖራለሁ
2026-10-09 15:31:41
1
solyehab4
user4022748908285 :
ለጠላትም አልመኝው
2026-10-09 02:04:18
1
adismesfin497
አያም ዘመን :
አደራ ፈጣሪ ሆይ።
2026-10-08 16:48:18
2
balame0943
balemley :
በትክክል
2026-10-08 07:47:02
1
user5843818381069
user5843818381069 :
አሜን
2026-10-09 11:26:31
1
andualem991
user4050526165026 :
በትክክል
2026-10-08 18:40:20
1
user7141602826121
nu :
እር እኔ ነኝ[Tears of joy]
2026-10-08 22:36:11
3
bruk.yonas30
biruke yohanns :
amene tegegha kemehone yerdaghe
2026-10-08 19:15:18
1
esmael91130
💖💖💖💖💖💖 :
በጣም ምነግርህ ነበር ግን ይቅርብኝኝኝ
2026-10-08 17:21:11
2
sisay.melse
ሲሳይ የሻዶ ልጅ 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 :
100%
2026-10-12 14:19:47
0
alefered
Ğåmë ôvëř :
የደርሰበት ያዉቀዋል
2026-10-11 14:16:07
0
ermiyasfigo
ermiyas kahesay :
ለኔ ምርጦች ናቸው አባቴ
2026-10-11 14:03:41
0
temeyima
UJULU GUNGU :
በትክክል
2026-10-01 18:03:18
1
To see more videos from user @amen.amen8979, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About