@hha1234562f: #الباحه #إكسبلورر #بالجرشي #مساء_الخير #💞💞

الغامدي
الغامدي
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 30 September 2026 19:11:19 GMT
2623
98
35
113

Music

Download

Comments

user1950782859679
فراس :
الله أكبر 👀
2026-10-01 05:38:55
1
falah.zamil
بعيد الهقاوي :
2026-10-01 10:54:07
1
khalid.al.baloush
Khalid Al Baloushi :
ياسلام درر
2026-10-01 06:39:38
0
user13652360176177
شاعر وخيّال 🐎 :
وان جئتني في موعد الحب يا سيد بطوي المسافه لك على ظهر شقرا واقطف من ورود المحبه عناقيد جوري وفلّوياس وورود حمرا شاعر وفارس
2026-10-02 06:22:55
0
user7923011052679
ابو نمر :
2026-10-03 02:05:09
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
: الله الله عليييييكك 👏🏽🇸🇦🇸🇦🇸🇦يسسسسسلام عليكك 🇸🇦🍃ذووووق تجنن وتميييييز 🇸🇦🤙🏻
2026-10-01 11:36:45
0
user55303235
صامت وكلي جرووح :
2026-09-30 19:26:03
0
alshrif515__
ابوجوان :
2026-10-01 04:14:43
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
2026-10-01 11:37:24
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
2026-10-01 11:37:12
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
2026-10-01 11:36:59
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
2026-10-01 11:36:54
0
so2syh
الجـنـوبـيـه💕🕊️: :
2026-10-01 11:36:47
0
badralghamdi15
بدر :
2026-10-01 02:43:50
0
badralghamdi15
بدر :
2026-10-01 02:40:36
0
hnaaii232
🇸🇦 نبض القلوب وهواها 🇸🇦 :
2026-10-01 04:44:54
0
sara.iu6
سارة🫶🏻🇸🇦❤️🌹 :
2026-10-01 01:06:24
0
user79996190774051
الروقي511 :
2026-09-30 23:13:11
0
10_fofo_8
fofo_10_8 :
🌹👌👌
2026-10-01 02:32:13
0
4321alk11
ْ💕🕊️نقااء الرووح 🕊️💕 :
2026-10-01 02:07:05
0
sara.iu6
سارة🫶🏻🇸🇦❤️🌹 :
2026-10-01 01:06:06
0
khalid.alqussair
Khalid Alqussair :
تسلم الانمل الي كتبت والنقل احسنت
2026-10-05 20:43:38
1
meme_2eh
الملكة ام هاني 💜 :
الملكه ام هاني💜: 🔰اكسسسبلور 🔰🔰 🔰اكسسسبلور 🔰🔰 🔰اكسسسبلور 🔰🔰 ╲╲╲🍁❤️❤️❤️🍁╱╱╱ ╲╲╲🍁💚💚💚🍁╱╱╱ ╲╲╲🍁💚💚💚🍁╱╱╱ ╲╲╲🍁❤️❤️🍁╱╱╱ ╲╲╲❤️🍁❤️
2026-10-04 09:26:12
1
To see more videos from user @hha1234562f, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጉልት አምሳ ፈጅ ማርያም ለምን ተባለች? ዝርዝር መረጃውን እነሆ .... አምሳ ሁለት ድርቦሽዎች ሊያቃጥሏት መጠው አምሳዎችን ወደ  ድንጋይነት ስለቀየረችው ተአምረኛዋ ጉልት ሃምሳ ፈጅ ማርያም ቤተክርስቲያን   ለትውልድ መተላፈ ያለበት ትልቅ ባለታሪክ ቤተክርስቲያን መሆኗን የአካባቢው ነዋሪዎች ይናገራሉ። በወረዳዋ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና ሰውሰራሽና ተፈጥሯዊ የመስህብ ሀብቶች  አራት መቶ አመት በላይ የተሻገረች ታሪካዊ ቤተ-ክርስቲያን ጉልት ፶ ፈጅ ማሪያም    እነሆ የጭልጋ ወረዳ ካሏት ቁሳዊና መንፈሳዊ የቱሪዝም እሴቶቿና  መስህቦቿ መካከል በእድሜ አንጋፋዋን ቅርስ በዚህ አጭር ቅኝት ልናስተዋውቃችሁ ወደድን እናም አሁን ካለንበት 400 ዓመታትን የኋልዮሽ በመጓዝ አፄ ይኩኑ አምላክ ልጅ አፄ  ፂዮን ዘመነ መንግስት ድረስ የኋልዮሽ ካሰገረን በኋላ 1260 ዓ/ም ላይ የታሪክ ዳራዋ ጀማሬ በአፄ አምደ ፂዮን የተተከለችውንና ከአዘዞ መተማ በተዘረጋው የአስፓልት መንገድ ላይ ወደ ውስጥ 3 ኪሌ ሜትር ገባ ብላ የምትገኘውን የጉልት  ፶ ፈጅ ማሪያም ቤተ-ከክርስቲያን እናገኛለን፡፡  ታሪኳ እንደወይን ጠጅ ሲቆይ እየበሰለና ስሜትን እየገዛ የሚሄደው ቤተ-ክርስትያን በንጉሱ ከመተከሏ በፊትም  በኢትዮዽያ የታሪክ ልሳን ከሚነሱት ታላለቅ አቡኖች መካከል በፃድቁ አቡና ተክለሀይመኖት አርባራት ፀበሎች የሚፈልቁባት ጠላቶቿም በውስጧ የሚገኙ መጠነ ሰፊ ቅርሶቿን ለማውደም እጃቸውን ሲነሱ ወደ ድንጋይነት ሚቀየሩበትን ትንቢት ተናገሩ እንሆ የትንቢት ቃላቸውን ይፈፀም ዘንድ በ300 መነኮሳት በ15 የቅዳሴና 10 የንባብ 5 የቅኔ መምህር አማካኝነት በአፄ አምደ ፂዮን ስትተከል አሁን ድረስ ዓያሌ ዘመናትን የተሻገሩ ቅርሶች ይገኙባታል ፡፡   እነዚህ ቅርሶች ለቱሪዝም  ዘርፍ ትልቅ ግብዓት የሆኑ የመስህብ ሀብቶች ባለቤት የሆነች ጥንታዊ ቤተ -ክርስትያን  ጉልት ሀማሳ ፈጅ ማሪያም ስያሜ ከየት መጣ የሚለውን ስናጤን በ1260ዓ/ም በአፄ አምደ ፄዮን አማካኝነት ቤተክርስትያኗ ስትተከል በገዳሟ የሚፈጸሙና በውጭ ወራሪ ሀይሎች ላይ ትፈጽምባቸዋለች ሲሉ ትዕቢታቸውን በተናገሩት ፃዲቁ አቡነ ተክለሀያማኖት ቃል መሰረት 1881ዓ/ም የሱዳን ወራሪ የሆኑት ድርቡሾች ቤተክርስቲያንን የማጥፈት ዕቅድ ይዘው መነሻቸውን ሱዳን አደድርገው በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ  ማሰሮ ደንብ ቀበሌ    አረብ ሳት  ምትባል ቦታ  መዳረሻቸውን አድረገው    ወደ ጭልጋ ወረዳ  ምድረባራ  መጠው  ቤተክርስቲያንን እያቃጠሉ ለመሄድ አቅደው ከምድራ በራ ተነስተው  ሲመጡ ጀይድ ቀበሌ ሲደርሱ ጀይድ ሚካኤልን ማቃጠል  ሲመጡ   በወቅቱ አንዲት  መተኮስ የምትችል  ውጅግራ የምትባል መሳሪያ የያዘ አንድ ግለሰብ አግቷቸው ጦርነት ገጥሟቸው  እንደነበረ እና ጥይቷ ሲያልቅ ጀይድ ሚካኤል ነጭ ንብ በመላክ  ያባራቸው መሆኑን ቤተክርስቲያን ሲያቃጥሉ   እየመቱ እየዘፈኑ ለማቃጠል ይዘውት የመጡትን የነሀስ  ከበሮ  አስጧላቸው እንዳባረረቸው እና  ጥለውት የሄዱት ከበሮም እስከአሁን ድረስ በጀይድ  ሚካኤል ቤተክርስቲያን ይገኛል። የጀይድ ሚካኤል ቤተክርስቲያን  ሳይቃጠል ስለተባረሩ የመጀመሪያ ስሟ  የሆነችውን ጉልት ማሪያምን ለማቃጠል ወደ ጉልት አምሳ ሁለት የድርቡሽ ወታደሮች   መጠው  ቤተክርስቲያኗ በቅርብ ዕርቀት ሁነው ቁጭ ብለው ሲመክሩ ከአምሳዎቹ  ሁለቱ ለምን እናቃጥላታለን እያሉ እየተማፀኑ እያለ በወቅቱ የወታደሮች አለቃ የነበሩት አጎናፍር የሚባለው ለምን መቃጠል አለባት እንጅ  እያሉ ከፈረሱ ላይ ሁኖ ወታደሮች ጋር እየተነጋገረ እያለ ወደ ቤተክርስቲያኗ ለመቅረብ ሲሞክሩ እንደ ንብ የሚናደፍ ዝንብ ልካባቸው ከተባረሩ በኋላ  ከቤተክርስቲያኗ ትንሽ እራቅ ብለው መነጋገር ጀመሩ ዝንቡ እየነደፈ አላስቀርበንም ቢልም መቃጠል አለባት እያሉ አለቃቸው ፈረሱ ላይ ሁነው ሁለቱ አይቃጠልም እያሉ የሚከራከሩትን ወታደሮችን መቃጠል እንዳለበት እያስረዱ እያለ  ፈረሱ ላይ  ሳይወርድ እስከ አምሳ ወታደሮቻቸው ወደ ድንጋይነት ቀየረቻቸው መቃጠል የለባትም ያለቻቸውን ሁለት ወታደሮችን አንዱን አረብ ሳት ለቀሩት ወታደሮች መልዕክት እንዲያደርስ ልካው ሄዶ ያለ ጦርነት ወታደሮቻችን አልቀዋል ብለው በመናገሩ ወታደሮች በመደናገጣቸው ተመልሰው ወደመጡበት ሱዳን እንደሄዱ ከሁለቱ አንደኛው ደግሞ በተፈጥሮው ከንፈሩ እረጅም ስለነበረ ከናፍሮ የሚባል ስም የነበረው ደግሞ ሰባ ቤተክርስቲያን እየዞርክ አስተምር በሚል ትዕዛዝ ተሰጥቶት ለብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያኗ ሲያገለግል እንደቆየ ታሪክ እንደሚያስረዳ የቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ቄስ ገብረስላሴ ነግረውናል።  ቤተ-ክርስትያኖን ሊቃጥሉ የመጡ ብሔራዊ ጠላቶቻችንን እነደንብ በሚናደፉ  ዝንቦች ልካ እንዲመለሱ ምልክት ብትሰጣቸውም ተመልሰው ለመሒድ አሻፈረኝ በማለታቸው  የጠላት ጦር ወደ ፊት በገሰገሰ ጊዜ መሪያቸው ከነ ሀምሳ  ሰራዊቶቹ ጋር የድንጋይ ሀውልት ሁነው  ቀርተዋል ከዚህ  ከሰራችው ገድል አንጻርም ሀምሳ ወታደሮችን ሀውልት በማድረግ  እስካሁን ድርስ ከቤተክርስቲያኑ  አንድ ኪሎ ሜትር ባልበለጠ እርቀት ወደ ድንጋይነት  የተቀየሩት የወታደሮች  ድንጋይ እንደሚገኝ እና ወታደሮችንም እነደንብ በሚናደፉ  ዝንቦች ልካ እንዲመለሱ  ከማስጠንቀቂያው ባለመማራቸው ወደ ድንጋይ ቀይራ  መፍጀቷን  ያደረገችውን ገድል ለመግለፅ ጉልት ሀምሳ ፈጅ ማሪያም የሚለው ስያሜ ሊሰጣች ተችሏል፡፡

About