@seadi.asis: #Meme #MemeCut #CapCut#ዱዐ አድርጉልኝ😴

,ℓʝ𝖎 𝚜𝚞𝚜𝚞 🥺𝄞
,ℓʝ𝖎 𝚜𝚞𝚜𝚞 🥺𝄞
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 30 September 2026 21:54:06 GMT
10843
347
100
86

Music

Download

Comments

semut4529
🇦🇪طالبت العلم susuከላላ🕋🕌🔮 :
እኔም ነኝ አልሀምዱሊላህ ሲደወልልኝ ሁላ እናደዳለሁ🤭🤣🤣🤣
2026-10-01 13:26:58
15
halewuya78
🌸ሶሊያ 🌸 :
እኔም ወላሂ ምን ይሻለኛል 😪🙌ያርቢ 🤲😰
2026-10-01 20:05:08
0
mameyy75
ክብርተሽጦ ፍቅር አይገዛም soክብርይቀድማል :
እኔና ጓደኛዬ ያለንበት ሁኔታ ወረቢን[Laugh approved][Laugh approved] ገና ስልኩ ሲጠራ ኡፍፍ እደው ጀመራቸው ነው ምንለው ደሞ እኮ እዳይቆጡን ከሸበካ ከወጡ ቧሇላ ደጋግመን እደውላለን ቱ ቅሌት[Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-03 06:13:59
1
seya15164
ኢስላም ነው ሂወቴ :
ያረቢ ሃሳባቸውን በሪከርድ እሚያስቀምጡ ጓደኞች ስጠኝ ደሞ አመልስምዴ ብለው እማይደብራቸው
2026-10-15 18:15:50
1
m2712253
ሶብረኛዋ📚☪️🥺 :
ወላሂ የኔስ የባሰ ነው ተሳስቼ ብደውል ባላነሱት እያልኩ ዱአ አረጋለሁ🥹🤲🤣
2026-10-02 16:14:18
1
zinat9232
zinte :
ቦልኬ ጨረስኳቻ ቦሃላ ሃገር ስገባ እንጃልኝ😏❤️
2026-10-01 20:44:16
1
user60142266
❤H❤ ሶብረኛዋ💝 የአባቷ ልጅ💕 :
ወላሂ እኔም ነኝ🥺🥺🥺
2026-10-01 15:09:51
7
maryoooom351
እህት አልባዋ :
ለኬ ጓድአለኝደ እኔብቻ መሥሎኝነበር
2026-10-01 14:01:28
1
jfcgu.efghu
Hነኝ አደበኛዋ💚💛❤ :
እኔም ቀድሜ እረስቻለሁ የደዉል ድምፅ እራሱ አሰማም ሳይለት አድረጌ ነዉ እማስቀምጠው🥺🤦‍♀️
2026-10-01 12:11:58
1
merim4727
🍒አደቨኛዋ🍫💫 :
እህህህህህህህህ አይይይይይይይ ሰው ባይነጋገርኝ ደስታየ አርየትእንድርስ ድዋአርጉልን🤦🏼‍♀️😁😁😁😁😁
2026-10-01 21:21:20
1
seydraya
𝄞ጨላጣው▶⚂ :
ልክ እንደነረ🤣🤣ወላህ
2026-10-24 05:10:17
0
ekramseedekram.se
💝Eku💞👌 :
ኧረ በመቦለክ እዳየን አየሁ 😁😁😁
2026-10-16 13:03:41
0
wesenita
ወሰኒታ 19❤ :
😂አረ የኔ ይብሳል online ሆኜ አላነሳም እነሱ ከ online ሲወጡ እደውል እና አንዴ ሲጠራ ዝግት🤗
2026-10-02 13:50:43
1
maryammohammed8949
Sነኝ አደበኛዋ❤️🌹🤪 :
አለንኮ ተውሽንጂ😳😂😂😂🤣🤣🤭🤭
2026-09-30 22:53:26
0
user5077321294699
ቅድስት🙏🙏🙏አርሴማ🌷🍀አንችጠብቂኝ🙏🙏 :
እኔብቻይሠስለኝነበር ለካሁሉምነው😂😂😂
2026-10-14 16:57:40
0
nasis7920
Ⓕ➳ቲnሿ➷የAዪሸጋ➳SiS🤟 :
ወላሂየኔሥራነው😂🤔ምንይሻለኛልእረ😂😂
2026-09-30 21:58:43
1
user8281058786981
Ⓗ ንግስቷ🔥👸💪 :
enime😭
2026-09-30 22:04:13
0
nasis7920
Ⓕ➳ቲnሿ➷የAዪሸጋ➳SiS🤟 :
😂😂😂😂
2026-10-19 09:11:49
0
merynguisu
mery :
እኔም ነኝ
2026-10-25 15:50:41
0
jenetmekunet
jenet :
sewo kenedemetu new yasetelage men teshalege
2026-10-23 21:24:28
0
seada.yimam12
አባቴ ❤ ኩራቴ💪❤ :
እኔም እኮነኝ ያስጠላኛል አንዳንዴ
2026-10-25 15:17:01
0
user9159805855293
alhamdulillah :
ያለሁበት ሁኔታ😂
2026-10-12 09:20:35
0
seidajji7f0
hayuti yewelowa :
3ወሬ ከመጣሁ ሸበካ ሠታኝ አታቅም ሴምም አልገዛችልኝ ካርድ እንዳልሞላ እኮ እህቴ ምን ይሻለኝል
2026-10-10 07:12:35
0
wwwwwwwyygggy
.¿ :
ደውለው ከሸበካ ሲወጡ እኔ እደውላለሁ ከዛ እዳያነሱት እያልኩ ዱአ አደርጋለሁ🧐🧐😂😂😂🤣😭🤣🤣
2026-10-09 16:16:47
0
user39614510056690
𝄞❥ታጋሿ❥♘ነስር𝄞𝄢🦅 :
🤳👈ብቻናት የኔም🤣🤔
2026-09-30 22:47:43
0
To see more videos from user @seadi.asis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About