@orthodox_tewahedo_church: በእጄ የያዝኩት ቁሳዊ ሀብት ወይም ገንዘብ ኖሮኝ አይደለም፤ በባዶ ኪሴ እንጂ የምኮፈሰው! ​"ለመሆኑ ማንን ይዤ ይመስላችኋል?" በቃና ዘገሊላ ሰርግ ላይ የጎደለውን አይታ፣ ችግሩን ተረድታ ልጇን የጠየቀችውን የኢየሱስን እናት እመቤቴን ይዢ ነው! የውስጤን ጭንቀትና የህይወቴን ጉድለት ስነግራት፣ እሷ ወደ ልጇ ዘንድ ወስዳ የምትነግርልኝ፣ የጎደለኝንም ሁሉ በበረከት የምትሞላልኝ አማላጅ እናት ስላለችኝ ነው! #Orthodox #ጌታዬ_ብርታቴ #ortohodox_tewahedoክርስቶስን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

የጃንደረባው ትውልድ ፲፮♰
የጃንደረባው ትውልድ ፲፮♰
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 01 October 2026 00:59:54 GMT
747
112
10
5

Music

Download

Comments

yorde54
ዮርዲ የክርስቶስ እስረኛ ✝️❤️💒 :
ትጠብቅሽ ቲጂየ❤
2026-10-01 16:53:57
0
kidan49
Kiዳn του-Χριστού ☦️🫰 :
❤️❤️🥰
2026-10-01 05:39:06
0
helu.19.21
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️ :
🥰🥰🥰
2026-10-02 00:13:12
0
bezelamtesfaykoke
ብሌን👑💖 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-01 23:44:48
0
yorde54
ዮርዲ የክርስቶስ እስረኛ ✝️❤️💒 :
❤️🥰🥰
2026-10-01 16:53:33
0
sewet74
Marina Yegebirieli 19🥀 :
🥰🥰🥰🥰❤❤❤
2026-10-01 16:06:17
0
jesus_christ_112
ማርሸት_♥️✝️ :
♥️🤗
2026-10-01 08:45:51
0
ycee.michael
ማስተዋል አድለኝ ቸሩ አምላኬ :
🥰🥰🥰
2026-10-01 03:06:55
0
ljsami191619
ljsami191619 :
🙏🙏🙏
2026-10-01 01:51:36
0
tgyemaryam37
♰አሐቲ ቤተክርስቲያን ♰⛪️ :
🥰🌸
2026-10-03 11:02:37
0
To see more videos from user @orthodox_tewahedo_church, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About