@southwollodiocesemedia: ዓመታዊውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓል ለማክበር ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ(ዶ/ር) የሰሜን ወሎ፣የደቡብ ወሎ እና የከሚሴ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ መምህር ቆሞስ አባ ለይኩን ወንድይፍራው የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የሀገረ ስብከቱ ልዑካን በግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ተገኝተዋል።

ደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
ደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 01:41:54 GMT
149157
32594
125
900

Music

Download

Comments

yalew2121
2121 እናቴ :
በፀሎታቹ አስቡን የግሸኑዋ ማርያም እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
2026-10-01 08:17:45
49
semhal064
Semhal :
ledejsh abkign🙏🙏🙏
2026-10-01 04:16:08
12
bety.sakitawaa
be8ty saቂታዋ😊❤️ :
የግሸኗ ማርያም እናቴ እኔንም አንድ ቀን ለደጅሽ አብቂኝ🥺🙏🤲🤲🥰🥰
2026-10-01 14:50:45
12
sbz71221
Sbz71221 :
እኔ ግን በጣም ግራ ግብት የሚለኝ ጻጻሳት ዋና ስራ ቡራኬ መስጠት አይደለም ታዳያ የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ጨምሮ ፪ ከዚያ በላይ ጻጻት አንድ ቦታ ላይ ከመሰባሰብ በየቦታው ተገኝተው ቡራኬ ቢሰጡ ም ምን አለበት የግሌ ነው፡፡፡
2026-10-01 07:03:27
2
tesheeventorganizer
ተሼ ፲፱ ዘበኛው ቲክታከር 😎😎👌 :
እውነት አባትነት በተግባር 👏👏
2026-10-02 13:23:09
1
hulu.adme
Hulu :
በረከታችሁ ይደርብን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-01 08:01:38
6
meaza912
meaza :
ታድላችሁ ደጇ የረገጣችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ
2026-10-01 11:23:52
3
frazer.mobiel
frazer mobiel :
አባታችን በረከትወ ይድረሰን ያመት ሰዉ ይበለን
2026-10-01 14:19:13
3
yeshi5812
የልደትየ ልጅ :
በረከተችሁ ይድረሰን ብፁነቱዑ
2026-10-01 08:10:20
1
habtish118
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አደራ :
የግሽኗ እመቤት ለደጅሽ አብቂኝ
2026-10-02 12:32:40
1
genettesfa8
ገነት ተስፋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
የዛሬ አመትኮ እዛው ነበርኩ😥😥😥
2026-10-01 16:26:20
1
makimilan21
maki@ማኪ🦋 :
እመቤቴ ለጀጅሽ አብቂኝ🙏🥹
2026-10-01 10:07:25
1
alazar11s
የተክልዬ ባርያ :
በሰላም ገቡ በረከቶት ይድርበን
2026-10-01 17:54:13
1
user4907361158750
T⛪Y :
የግሸኗ እመቤት ድንግል ማርያም ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ የማዋይሽ አለኝ?
2026-10-01 08:13:27
3
zeleman82
አቤቱ ንጹህ ልብን ፍጠርልኝ :
berketachu yderben abatoche
2026-10-01 14:51:37
2
fentaneshwoldia12
ፈንታነሽ ተስፋዬ :
በረከታችሁ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 11:11:04
1
brhia5
ምስጥራዊት 💚💛❤ :
አባቶቸ በረከታችሑ ይድረሰኝ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
2026-10-03 17:22:38
0
user1611545392268
yonis :
212121
2026-10-01 07:42:22
0
hiwot_nigate
Hiwi :
ያመት ሰዉ ትበለን
2026-10-01 13:08:02
10
a6436168
ሳይንቴው ብለሺነየ :
በረከታቸው ይድረሰን👏👏👏👏👏👏
2026-10-02 17:14:07
0
user1031318182034
ዲ/ዳንኤል :
በረከታችሁ ይደርብን
2026-10-03 14:19:43
0
getnettsehay
Get 19 :
በረከተዎ ይድረሰን
2026-10-03 09:23:15
1
trngo.zuu
trngo :
አባቶቻችንለዘላለምይኑሩልን
2026-10-02 15:41:07
1
sndew5
ስ ብዕ ስ @ከ ን ቱ @ይ መ ስ ል :
ያ መ ት ስ ው ት በ ል ን አሺ 🌹🌹🌹
2026-10-03 04:00:18
0
mesob00
mesob00 :
Masku mndn new
2026-10-01 08:23:57
0
To see more videos from user @southwollodiocesemedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About