@sisaykasa23: ‹‹መስከረም 21›› የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓላት መካከል መስከረም ፳፩ ቀን የሚውለው በዓል "ብዙኃን ማርያም" በመባል ይታወቃል፡፡ በዓሉ በሁለት ዐበይት ምክንያቶች ይከበራል የመጀመሪያው ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ውሳኔ ለማዘጋጀት ከሩቅም ከቅርብም የተሰባበሰቡት ቀን፤ ስለነበረ ዕለቱ "ብዙኃን ማርያም" እየተባለ ይጠራል። ሁለተኛው ደግሞ መስከረም 21 በዚህች ታላቅ ዕለት የዐፄ ዳዊት ልጅ በሆነው በዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ የጌታችና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል "አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል" እንደተባለ መስቀሉን በአምባሰል ተራራ በግሸን ደብረ ከርቤ የገባበት ዕለት ታላቅ ቀን ነው። ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን🙏#መሰቀል_ሀይላችን_ነው_መሰቀል_ቤዛችን_ነው_መሰቀል_የነብሳችን_መዳኛ_ነው #💚💛❤❤

Sisay kasa 💚💛❤️
Sisay kasa 💚💛❤️
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 01 October 2026 04:31:03 GMT
457
94
3
2

Music

Download

Comments

userq5g2u1p7ns0552213384
አልማዝ💎 ጎንደሬዋ #⛪🙏21/19 :
🙏🙏🙏
2026-10-01 10:03:27
0
ftaabsacaalaa.dhaabii
F/ta B/saa Caalaa Dhaabii 27 :
🥰🥰🥰
2026-10-01 05:15:06
1
To see more videos from user @sisaykasa23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About