@ethiopiandefenceunivers: የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር በበጎ አድራጎት የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ ** ቢሾፍቱ ፣ መስከረም 20 ፣ 2019(ኢመዩ)የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር በበጎ አድራጎት የጽዳት ዘመቻ በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ሆራ አርሰዲ እና አካባቢውን አፅድተዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮሎኔል ያዴሳ ገርቢ በበኩላቸው፣ ኢሬቻ የሰላም፣ የአንድነትና የፍቅር መገለጫ መሆኑን ጠቁመው፣ ዩኒቨርሲቲው ለበዓሉ ስፍራ የጽዳት ዘመቻ ማከናወኑ ከሕዝቡ ጋር ያለውን ቅርበትና ትስስር የሚያጠናክር በጎ ተግባር መሆኑን ገልጸዋል። የጨለለቃ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ ወ/ሮ አቻምየለሽ አጥናፉ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰቡ ዘንድ በተጨባጭ ትብብርን፣ መተሳሰብና የጋራ ኃላፊነት የሚያጠናክር ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝ አስረድተዋል። በመርሃ ግብሩ የተሳተፉት የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችም ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለኢሬቻ በዓል ስፍራ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸው እንዳስደሰታቸው ገልጸዋል። የጽዳት ዘመቻው የበዓሉን ስፍራ ከማስዋብ ባለፈ ህዝባዊ እሴትና ባህልን በማክበር ለኢሬቻ በዓል ዝግጅት የተለያዩ አካላት የጋራ ኃላፊነታቸውን በመወጣት በትብብር እንዲሠሩ ያስቻለ ነው። ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! #ethiopiandefenceuniversity

EthiopianDefenceUniversityFans
EthiopianDefenceUniversityFans
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 04:53:17 GMT
28505
3840
77
252

Music

Download

Comments

waqgari1
Tamee :
this is why we love you 🫶🫶
2026-10-01 09:18:23
12
funny.0930
funny 😁 :
misgba yelem ine ye arbaminch tamari negn bxm ifeligalo
2026-10-01 10:02:58
1
demeraw4
Demeraw :
እንደ መከላከያ ዩኒቨርስቲ ከፀጥታው በተጨማሪ የምርምር ውጤቶችን ማበርከት እጂ የሚጠበቀው ፅዳት አፀዳን ብሎ ሀሳብ መስጠቱ ተቋሙን በፍፁም አይመጥንም !
2026-10-01 07:07:22
6
addisu225
addisu berha :
አለ እንዴ የድሮ አለቃየ
2026-10-01 06:45:23
8
waalggaa
walgaa :
💪💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️
2026-10-01 09:16:11
1
laohudesign
Kena Tilahun :
my university
2026-10-01 06:55:31
4
abduramani82
Abduraman82 :
2026-10-01 12:46:24
0
ahemdmusaadem
AheMdMUSAAdem :
ለሐገርየሚከፈልመሰወትሁሉንሚየከቸተናው
2026-10-01 06:32:17
1
tadelekebede7652
Tadele Kebede :
ኢሬቻ የመከላከያ ሃይማኖት ነው ወይ ?
2026-10-01 10:03:02
0
iyesus.gofitadhaa
የምያኖር እግዝአብሔር ነው :
እንኳን ኑረክ በዝህም ብሆን አየሁህ
2026-10-01 10:24:13
0
oromoo.waloo.jirtu
Tookuma walloo :
2026-10-01 12:16:39
0
hsbshsbebananhdd
siraj :
የግድ ነው እኛ ድሮ ለሃያ አመት ሙሉ ትግይ ትምርት ቤት መንገድ ብዙ ነገር ሰርተናል
2026-10-01 06:04:05
0
allaaisine
OROMIA POLICE 🇪🇹👮‍♀️🥷🔒 :
💪💪💪
2026-10-01 09:23:02
0
abdu23e
🇪🇹ተኳሹ🇪🇹 :
2026-10-01 08:38:55
0
darsenal86
monet🇧🇷🌻 :
irrecha🇪🇹❤
2026-10-01 09:44:27
0
tullu.damisee
tullu ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘ 气亠 :
2026-10-01 10:07:17
0
rooba103
Roba 5g430♦️💲♥️ :
2026-10-01 09:02:00
0
fedasa.olana8
Fedasa Olana :
👏
2026-10-01 08:10:40
0
ibso.kamaal
Ibso kamaal :
2026-10-01 06:29:14
0
rabbiif.jiraa2
rabbiif jiraa :
2026-10-01 12:30:09
0
trutwob
Truth :
ጀግኖች ❤
2026-10-01 06:53:49
0
dagid111
ዳግማዊ ሂትለር :
እናቴን ኦሮሞ ነህ አንተ 👑
2026-10-01 10:21:03
1
102030405060dr
bashelo :
በብሔር የተዋቀረ መከላከያ መጨረሻው ይኼ ነው
2026-10-01 06:44:01
1
user2167940460211
user2167940460211 :
ertira yamibal hagar yelam wada enat hagaowa temalasalach
2026-10-01 10:09:03
0
To see more videos from user @ethiopiandefenceunivers, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About