@tekluwedajo:

tekluwedajo
tekluwedajo
Open In TikTok:
Region: DJ
Thursday 01 October 2026 05:26:54 GMT
247973
22662
1720
3698

Music

Download

Comments

buz28128
buz :
ትለይለህ ቦታው ይለይያል እንጂ ሁላችንም ሰራተኛ ነን
2026-10-01 07:35:24
523
lifeisjustlikethatdearm
KEMAL EDRIS :
come on for me
2026-11-02 07:55:05
0
sifenvoiceforchange
سيفان_Dr Sifen :
እኔ ሲጀመር ሰራተኛ በነበርኩበት ቤት ብሞት አላገባም አንድ ቀን የነበርኩበት ቦታ ማስታወሳቸው የማይቀር ጉዳይ ነው 😏😏
2026-10-01 09:37:42
284
ezgabher.ymesgen1
ezgabher ymesgen :
yean konjo smart neh ezgabher edmen tinan ystih
2026-11-01 12:27:43
0
bintneima
∞ :
አረቦች ብቻ ይመስሉኝ ነበር።ለካ እንዳልከው የኛም ሠወች ሠራተኛ ይንቃሉ።አንተ ግን መልካም ሰው ነህ
2026-10-01 07:05:53
256
asni_ch
@ asni 7 :
ይህ ቲክቶክ አንዳንዴ እንደዚህም አምሮው የተባረከውን ያሳየናል በብዙ ተባረክ እንዳተ ያለ ይብዛልን !!!!!
2026-10-01 07:25:32
492
tigray_adey11
ትግራይ ትስዐር🦉🥀 :
ጨዋ የጨዋ ልጅ ተባረክ በልጅዎች ተባረክ
2026-10-01 06:37:48
196
iloveyoulord507
Helen eshetu❤❤👈 :
ሰው ገላውን ሸጦ ገንዘብ ያገኝ የለ እዴ ሰራተኛ ብትሆን ሰራተኝነት የሚያስንቅ ነገር አይደለም አሁንም ቢሆን አገሩ ሁኔታው ይለያይ እንጂ ሁላችንን ሰራተኞች ነን
2026-10-02 14:30:57
104
user9671504561396
🥀 :
ሲጀመር የቤት ሰራተኛ ሰው ይመስላቸዋልዴ 🥺 አተ ግን እድሜህ ይርዘም ተባረከሰ🥰
2026-10-01 08:20:20
125
user4901140594218
Rahel 16🦋 :
ሲጀመር አንተ ጀግና ሰው ነክ ማሪያምን 🙏🙏
2026-10-01 07:22:08
121
tij.tij.tij
ቲጂ19 :
እሱ ሳይሆን እሷን ነው እግዚአብሔር የመረጠላት ይሄን ህይወት ነው
2026-10-01 08:36:30
78
user6917022071selamadone
soleyana sefefe :
ልክ ነክ ለምሳሌ የናቴ አገልጋይ የነበረች ላጎቴ ልጅ ድረናት አሁን ላይ የሁለት ልጆች እናት ሁናለች ከምንም በላ ቤተሰብ ሆነናል ማርያምን🥰🙏
2026-10-01 10:39:31
68
meseret.chilot.me
mesi 💚💛❤️ :
ሁሉም ወጣት እንዳንተ ቢያስብ ጥሩ ነበር
2026-10-01 07:45:49
88
abdukee50
Abdukee :
እረ ምክር 👌እድሜህ ግን ስንት ነው አባቶች እራሱ እንዲህ አይመክሩም ይመችህ አቦ 👍😍
2026-10-01 09:20:10
78
jesus.is.good121
Jesus is good :
አንተ ለሷ መልካም ነገር እዳሰብህ ለአንተ ደግሞ ያልታሰበ ከላይ ከእግዚአብሔር ያልታሰበ በረከት ይስጥህ መልካም ነገር ይበቅላል🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
2026-10-01 07:31:17
70
shalom67704
sh@lom :
እግዚአብሔር ለእሷ የተሻለውን አስቦላት ነው ተባረክ 🥰
2026-10-01 11:31:51
37
melik9446
🐝Blue butterfly🦋 :
ሚዲያ ለይ የሚጨፍሩትን ሸ እያሉ ያሸማቅቃሉ ቤት ዉስጥ በጉልበቷ ሰርታ የሚታድረዉን ገረድ እያሉ ያናንቃሉ ያጣጥላሉ ጉድኮ ነዉ ሆ።
2026-10-01 07:59:53
73
awelnuru14
እስማኢል ጣሰው አህመድ :
በ2019አዲሱ አመት ትክክለኛ እውነታ በጆሮዩ ሰማሁ
2026-10-01 18:20:31
45
shimekt.fentahune
shimekt fentahune :
ተክሉ ምን ልናገር አቦ ቤተሰብህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏።
2026-10-01 06:47:31
42
user9609756203155
selam :
የቤት ሠራተኞችን ያገባ ደግሞ ይባረካል
2026-10-01 08:03:49
53
abu.man.35
ነኝ ስደተኛዋ :
እናት የመራቀችዉ ነዉ እንደሷ አይነት ሚስት የምየገኛዉ🥰🥰
2026-10-01 12:37:24
27
user6058572285196
ሀና የሉል እናት :
ሀሀሀሀሀሀ እውነት ስሜቴንነካህው እውነት ልክ የኔ ታሬክ ነው የመሰለኝ እኔም ልክ እዳልከው እምሰራበት ቤት የእህቷን ልጂ አግባት ብላ አሰሬየ ስጠይቀውውይይይ ሰራተኛ ላገባ ብሎ እምቡር አለ እኔም እግዛአብሄር ይመስገን እድሜ ለአርብ አገር ሰርቼ ተለውጫ መምህር አግብቸ የራሴ ቤት ሱቅ ንሮኝ ሁለት ልጆች ወልጄ ደስተኛ ነኝ ዛሬ ሲያየኝ ከንፍሩን ይነክሳል ተደጋጋሚ ሱቄ ሲመጣ አትምጣ ብየ ሰደብኩት ተሳሳትኩ
2026-10-02 19:12:41
58
user7252157351571
𝗖̧𝗶𝗰̧𝗲𝑘✨✨ :
ባለፈው የገጠመኝ ከቤት ስወጣ የስራ ልብስ ነበር የለበስኩት ሱቅ ላይ ጓደኛው እስኪ እያትአለው አትሆንም አለው ለምን ሲለው እረ ሰራተኛ አለ አስቡት ሰራተኛ አይደለሁም ግን ምን ያህል በአለባበስ በምንሰራው ስራ ብዙ ሰው ይታለላል ለእናቴ ስነግራት አይ ይሄ አልበሰለም ገና አለችኝ
2026-10-01 10:29:31
34
s.a..w.s.a.w
አልሀምዱሊላህአላኩሊሀል :
ሌላአገባወይስገናነዉ😁😁
2026-10-01 08:36:32
5
lijrich1
𝓱𝓲𝔀𝓸𝓽🦋 :
ለኔም ፈልግልኝ አቦተባረክ አንተግን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-01 21:57:30
33
To see more videos from user @tekluwedajo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About