Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@binybaba:
BINY BABA
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 06:16:02 GMT
33091
2519
89
280
Music
Download
No Watermark .mp4 (
15.7MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
19.21MB
)
Watermark .mp4 (
38.81MB
)
Music .mp3
Comments
wuwu :
የዲን ጉዳይ በመሰለኝ እና በደሳለኝ አይሰራም መመሪያ አለው አንዳንዶች ደግሞ አወኩ ብላችሁ...
2026-10-01 07:07:21
101
hikmeti :
Wallahi mnm asetayet alisatahubatem gan tensh debrogn nbr Biny mn hono nw bey nbr Sorry
2026-10-01 10:28:36
1
boom :
sorry 👍
2026-10-01 10:12:07
2
rocky :
በተቆራረጠ ቪዲዮ ተሳስተን ነበር ይቅርታ ትክክል ነህ
2026-10-01 06:55:23
27
seyfetech :
Mashallah ye deys will 🥰
2026-10-01 07:25:01
1
Savage :
100%. fact reality
2026-10-01 08:27:07
1
fika :
ተሳስስተናል
2026-10-01 09:48:14
2
Negash D :
መስጠቱ አጅር ባያስገኝም ከወንጀል ይጠብቃል ይባላል አላሁአላም
2026-10-01 06:40:38
10
Kascade :
በባንክ አሰራር IFB እራሱ ወለድ አለው ሲጀመር አጠቃላይ fiat money is ribba based ቢኒ አትስማቸው ስምህን ለማጥፋት ነው ቆራርጠው የሚያቀርቡት
2026-10-01 06:57:31
10
Nebil 🕷️🕷️ :
wef enidatsemachew
2026-10-01 07:37:52
3
yummy🤭 :
as a banker and credit analysis officer ..u r right!
2026-10-01 07:45:30
5
Don Bon :
በሱረቱል በቀራ (2:275) ላይ "እነዚያ ሪባን የሚበሉ (ሚቀበሉ)..." እንዲሁም በ2:278 "ከሪባ የቀረውን ተዉ" ይላል። ምክንያቱ፦ በቁርአን አገላለጽ የተከለከለው ሪባን "መበላት" (ከሰው ብዝበዛ ጥቅም ማግኘት) ነው። ተበዳሪው ወይም ወለድ ከፋዩ አካል በችግርና በትግል ውስጥ ሆኖ ገንዘብ የሚበደር የበደል ሰለባ (Victim) እንጂ በደለኛ አይደለም። በሱረቱ አሊ-ዒምራን (3:130) ላይ የሚገኘውን ግልጽ አንቀጽ ነው፦ "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሪባን እጥፍ ድርብ የተደረገ ሆኖ አትበሉ።" የቃሉ ትርጉም፦ "እጥፍ ድርብ" የሚለው ቃል የሪባን ዋና ባህሪ ይገልጻል። ቁርአንዮች እንደሚያስረዱት፣ የተከለከለው ሪባ ተበዳሪውን የሚያደቅ፣ እጥፍ ድርብ እየሆነ የሚበዛና ገደብ የለሽ ብዝበዛ (Usury) ነው። በአጭሩ በአለም ላይ ካለው አሰራር ጋር በምንም አይገናኝም ሲጀመር ባንክ ለደሀ አያበድርም ።
2026-10-01 07:52:11
3
jamo harar :
lek eko nh
2026-10-01 06:44:04
8
نُ :
Btmm lek neh👏
2026-10-01 07:22:49
3
..... :
Denber lay nay asbe lengba 2 knen ke 45 zeat becha atamnum i know but congrats ETHIOPIA we die to reach aseb and we will
2026-10-01 06:42:42
3
nurwsendessie :
welhi muluwun salayewu tenadije nbr malet roll modele nh biye silemaseb kante tiru ngr nw emitebikewu gn eneam hasabehin share aregalehu leki nh
2026-10-01 07:07:41
4
Salim Collections :
Eyetebekuh neber 👌👌👌👌
2026-10-01 06:28:31
6
semuti :
አቦ አትስማቸው ያውሩ
2026-10-01 07:04:05
4
dandihaka :
ከ ወለድ ነፃ የሚሆነው ያስቀመጥከው የ ስምምነት ገንዘብ ወይም የተፍጥሮ ያልሆነ ወረቀት ገንዘብ ወይም ድጅታል ገንዘብ ወደ ወርቅ ወይም ወደ ተፍጥሮ ገንዘብ ተቀይሮ እስካልተቀመጠ ድረስ inflation ያጠቃዋል ስለዚህ በ እስልምና የ ገንዘብን defnation አያሟላም ባንክ ላይ ያለው system ከ ወለድ ነፃ ስሙን ነዉ እንጂ የያዘው ትክክለኛ ከወለድ ነፃ አደለም ሙስሊሙን more ደሃ የሚያደርግ ባንኩን more ተጠቃሚ የሚያደርግ system ነዉ.ምሳሌ 1 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ ያስቀመጠ ሰው ባስቀመጠበት ሰዓት 50 ግራም ወርቅ የሚገዛ ከሆነ ሲያወጣም 50 ግራም ወርቅ የሚገዛ ብር ነዉ መቀበል ያለበት.ከ ዓመት ቡሃላ የሚቀበለው ብር 2 ሚሊዮን ሊሆን ይቺላል 500 ሺ ሊሆን ይቺላል ግን 50 ግራም የሚገዛ የ ብር መጠን ነዉ መሰጠት ያለበት እንደ እስልምና ከ ወለድ ነፃ እንዲሆን ከተፈለገ ካልሆነ በደል ነዉ.
2026-10-01 07:08:41
8
سميره🥀 :
ይህ ሁሉ ሚሆነው ሀገራችን ሠላም ስትሆን ነው አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙌 በነገራችን ላይ በጣም ትመቸኛለህ😊
2026-10-01 07:02:23
5
Dagi, :
ስማኝ እማ ቢኒ ባባ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ አንተንም ባለቤትህን ሱመያን follow አደርጋችሁሃለሁ ለምን መሰለ አስተሳሰባቹ ሰዉ ሰዉ ስለ ሚሸት🥰 ምርጢያንስ አራዳ ስለሆናችሁ:: እና ስለ ሀይማኖታዊ ነገሮች ሲወራ ሁሌ የምለው ነገር አለ እኔም ዛሬ አንተ እንዳነሳህዉ አይነት ለምሳሌ : - እንደ ሚመቻቸዉ አድርገው ስለ ሚገዙን ተቋማቱ ,, so ሰው መመላለስ ያለበት እዉነተኛ እና ቀጥተኛ ሆኖ ሳይጎዳ ሆነ ሳይጎዳ ነው ብዬ አምናለሁ ። እኛ ሰርተን ያመጣነዉን በባንክ ወለደ አልወለደ ቼክ እንደ ሚያረጉን ሁሉ እንሱም አላፊዎቹ ከየት አመጡ የት ነበሩ የሚለዉንም ማህበረሰቡ የገንዘብ ይገባል!! በተረፈ ትመቹኛላቹ🙏
2026-10-01 07:05:12
6
ayidu :
በተቆራረጠ ቪዲዮ ተሳስተን ነበር ይቅርታ
2026-10-01 09:13:07
2
Hachi :
ወለድ ከትላልቆች ወንጀሎች ነው እንዴት መስራት አለብን አላቅም አማኝ እስከሆንነ ድረስ ደሞ በመሰለኝ እና በደስ አለኝ መሄድም ከባድ ነው ኧረ ምን ይሻላል ማልቀስ ይሻላል🤷♂️🙆♂️
2026-10-01 07:13:48
3
Bedru :
BINY BABA😘!
2026-10-01 07:42:05
2
🤡👻 :
bene gen astesasbe yemchenali🥰🥰🥰🥰
2026-10-01 06:51:30
4
To see more videos from user @binybaba, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Baba Arya Salah Kostum Pas Gala Premier Netizen: Ini Mah Keliatan Banget Belom Move On Nya #empatmusimpertiwi #aryasaloka #putrimarino #rekomendasifilm #propertyslw
Qasidah Muhammadiyah #qasidah #nasheed #burdah #islamic_media #naat
dream 🫠💗 ।। #viralvideo #1millionviews #foryoupage #trendingvideo #newidpleasesupport😊
#audi😍#matching #fyp #perte #subbitoneiperte
#theweekend #coachlimclips #coach #twitch #clips
#fypシ #foryou #actives? #foryoupage #hawler_slemani_dhok_karkuk_hallabja @TikTok @For You @TikTok UK
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy