@abrham_yetewahedoo: #ዲያቆን_ዘላለም_ታዬ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryou #የእናንተገፅ

Äḅṛḧäṁ
Äḅṛḧäṁ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 07:17:28 GMT
55236
20067
201
1792

Music

Download

Comments

mekidesdejene0maryam
መካሽ ጎደሬው :
እመብርሀን እናቴ የማስበውን ታውቂያለሸ እና አችው አግዥኝ እናቴ
2026-10-01 14:15:44
147
kidu3530
kidu :
emebet ebakshi mastewalun adiygn 🤲
2026-10-01 19:12:00
0
_jeruss_19
አ.ት.ጠ.ገ.ብ🧸🫧 :
enate amesegneshalew gn adera beka enen endateyegn abereshegn Koyi ebakesh ene hateyategnawa lijesh yehen teyekush hiwoten asetekakeyelegn🥺
2026-10-01 19:14:48
2
biruk.hayilu2
Biruk :
enate dekemognal agzhign[Pray][Pray]
2026-10-01 17:48:39
1
selemonx0
sola :
እመብርሀን እናቴ የጠየኩሽን ታውቂያለሽና አንችው ስጭኝ
2026-10-01 16:32:35
33
eyobb36
eyobb36 :
yechink semi embete enate
2026-10-01 19:04:36
0
mahita1804
mahita :
enate enaten tebkilgn
2026-10-01 13:19:37
0
yidu.queen3
Yidu Queen🇨🇳🇦🇪 :
እመቤት ሁሉንም ታውቂያለሽ🥺
2026-10-01 16:56:15
58
yodit3426
@yodit :
ደግ እናት አይታ የማትተው ግራ በገባኝ ቀን የደረሽልኝ እናት [Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]በምድረበዳ እዳትተይኝ አስቢኝ[Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-01 12:48:52
1
hayla7399
Haila :
እመቤቴ ማርያም ማስበውን አሳኪልኝ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትሽ 🥺🙏
2026-10-01 17:40:26
13
yalelet95
yalelet :
እናቴ ንጡ ሰዉ አርጊኝ
2026-10-01 17:17:50
9
no.user.name_21.c
king von :
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በኔ ሀጢያቴን አይተሽ ቸል አትበይኝ
2026-10-01 10:21:18
20
bini.man015
21💐ማ🙏ር🙏ያ🙏ም💐21 :
ማርያምዬ የነገርኩሽንኮ አደረግሽልኝ እኔኮ ይሄ ክብር አይገባኝም ነበር አንች ወላዲተ አምላክ አርማዬ ቃል የለኝም አመሰግንሻለሁ አሁንም ከእቅፍሽ አታውጭኝ[Pray]
2026-10-01 18:49:01
6
yardemengeshakuku
አምነን የስላሴ ስጦታ 7❤#12#❤13❤❤😂 :
እናቴ ለልጅሽ እንዲ ብለሽ ንገሪልኝ እናቴ በደሌ ሀፅያቴ በሀሰት ምመሰክረዉ ሰዉ ለይ ምፈርደዉ ምሰራዉ ዝሙት ያለዉበት ይሄ ክፋ ሀለም ሀፅያቴን አብዝተዉታል እና ይቅር በይኝ ልጅሽን ለምኝኝልኝ አማ በደሌ በዝቶ አኮ እራሴን ጠላዉት ዛሬ ይቅር በለኝ ብዬ በሀላ በደሌ ይበዛል አረ የኔስ ከፋ ብቻ ለእናንተ ማይቻል የለምና ይቅር በይኝ አማ እኔ ልጅሽ ልጅህን አፍርሰክ ስራዉ በይልኝ አላመሰግንሽም ምክንያቱም አደበቴ ልቤ ዉስጤ ሳይፈልግ አካን ያመሰግንሻል አይንሽን ሲያይ ይደነግጣልና
2026-10-01 18:19:06
5
g.x04bechnet1921bt
bechnet :
Le afe mar lelbe selam🥰🥰
2026-10-01 18:39:11
3
avigelabrham2
åvïĝəĺ :
አለም ሁሉ ለአንቺ ይቻልሻልና የልቤን አሳኪልኝ ከልጅ ምህረቱን ለምኝልን
2026-10-01 14:47:04
13
fikereliyas
ፍቅር🌺 :
እጅግ የምናፈቅረውን ሰው ተወኝ ስንል እባክህን መቼም አትተወኝ የሚል ልባዊ ተማፅኖን እንደያዘ እመቤቴ ሀጥያተኛይቱን እኔን ተይኝ😔
2026-10-01 19:40:01
2
sewmehonsendek
ፅናት :
እመቤት ሁሉንም ታውቂያለሽ
2026-10-01 11:36:06
8
aleksandernru3
aleks boy :
ሁለመናዋ ወርቅ. ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም ወይቤልዋ በሓኪ ማርያም ሓዳስ ጣዕማ
2026-10-01 19:18:53
2
birtuke7
birtuke7 :
እኔ ደክሞኛል እማዋይሽ ማርያምዬ እናቴ 🥺 አንች እጅ ላይ ልውደቅ እና የፈለግሽውን አድርጊኝ😥😥🤲🙏🙏🙏
2026-10-01 19:07:42
2
user1102195737870
bitan🦋 :
እንዲ አርጊልኝ ...እንዲያም አርጊልኝ... እና ስለቴን ላስገባ... ስንቴ ብዬሻለሁ😔 ፤ ዛሬ ግን ሁሉን ትተሽ አንቺ ብቻ ነይልኝ እሺ 💕
2026-10-01 18:48:21
3
user3193708788297
Yimegn :
እናቴ ሆይ ነፍሴን አደራ ወደ ግራ እንዳትገባ
2026-10-01 12:46:26
2
amen.habesha.clot
Amen habesha clothes :
ለንስሀ ሞት አብቂኝ 🙏🙏🙏
2026-10-01 20:41:14
0
misikir.ababu
Misikir Ababu :
ደክሞኛል እና አግዢኝ
2026-10-01 20:42:53
0
atalel8
Lover ነኝ አባቴ የአይኔ ብርሀን :
እናቴ በልጅሽ ፊት ምህረትን አስጭኝ
2026-10-01 20:36:54
0
To see more videos from user @abrham_yetewahedoo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About