@nati_21_27: #onthisday

Natinael2️⃣7️⃣
Natinael2️⃣7️⃣
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 08:00:10 GMT
27424
4213
55
916

Music

Download

Comments

yssss415
Kuma :
ከቅዱስ ቃሉ የነፃ ትዉልድ።
2026-10-01 18:53:30
0
user2204450227420
ብረሀኑ ደበበ :
አያማልዱም
2026-10-01 19:14:18
0
yeabyedingillijeyesus
😍እናቴ21❤️😍 :
ማቴዎስ 19:27 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፡— “እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንኪያስ ምን እናገኝ ይሆን?” አለው። ማቴዎስ 19:28 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡— “እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ።
2026-10-02 09:36:03
7
beki.a0
Beki. Addis 💚💛❤ :
ማቴዎስ 19፥27 ጴጥሮስም መልሶ፦ እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንግዲህ ምን እናገኛለን? አለው ማቴዎስ 19፥28 ኢየሱስም፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተ የተከተላችሁኝ፥ በሚመጣው የእድሳት ዘመን፥ የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተም በአሥራ ሁለት ዙፋኖች ላይ ተቀምጣችሁ አሥራ ሁለቱን የእስራኤልን ነገዶች ትፈርዳላችሁ።
2026-10-05 19:01:16
0
user1481682924154l
user1481682924154lwtfomb :
በህይወት ያለ ያማልጃል ከሌለ ግን የሌለ ነገር ያማልደኛል ብዪ የማስብ ሞኝ አይደለሁም ምክንያቱም ሙታን ምንም አያውቁም ተብሎ ተፅፏል
2026-10-27 19:34:51
0
bini89380
bini :
እውነት ነው
2026-10-01 18:31:30
0
user8552045073512
Rufa yechefewu aleta :
እድሜ ይስጥልን በእዉነት
2026-10-01 19:07:15
2
user9670292030142
እረብቃ የድንግል ልጅ :
አወ
2026-10-01 14:13:15
0
adisu.tibeje
Adisu Tibeje :
እሸቱ ጥሩ ኮሜዲ አግኝተሀል
2026-10-29 18:42:19
0
messi.assefa7
messi assefa :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-10-08 18:16:25
0
user6888840618205
user6888840618205 :
🥰🙏🙏🙏 ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን
2026-10-02 05:30:46
0
user880825826100
user880825826100 :
good
2026-10-02 20:41:54
0
yaekob.habtom
Yaekob Habtom :
🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 13:48:11
0
abenucoffee
Abenu :
2026-10-20 20:34:04
1
nahhimbest
. :
Yamaldlu
2026-10-03 05:13:49
0
natan335341
Nati Efeson :
በትክክል ያማልዳሉ ጥያቄ የመውም
2026-10-07 19:46:31
0
asaye143
አሳየ💚💛❤ :
2026-10-01 18:13:30
0
darchogotoro
Darcho Gotoro dikaso :
ታዲያስ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከአስራ ሁለቱ እስራኤል ነገዶች አንዱ ነን እንደ? አስራ ሁለቱ ሐዋርያት የሚፈርዱት በአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ላይ ከሆነ ከእኛ ከኢትዮጵያዊያን ጋር ምን ያገናኛል? እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን ያመንን ነን. ፍርድኮ ክርስቶስን ለማያመኑት ነው እንጂ ባመኑት ላይ አይደለም. ያላመነ ይፈረድበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ማር 16:16. ፍርድና አማላጅነት ምን ያገነኘዋል? ቅዱሳን ያማልዳሉ ካልክ ከመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ አቅርብ እንጂ የሐዋርያቶች ፍርድ በአስራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ጋር ምን ያገነኘዋል?
2026-10-01 15:01:31
1
yordanos.abi3
Y@ :
እሚገርመው ግን እናንተ ከ12 ነገድ አይደላችሁል !
2026-10-01 14:15:44
1
user3562477944061
የአልተገመተ ሰው ሁን :
ኧረ እሸቱ ካናዳ መሄድ የምትፈልጉ በዚህ ተመዝገቡ እያልክ አንተን አምነን ገብተን ከሰርን።
2026-10-02 06:21:46
0
ashu.biru6
Ashu Biru :
❤️❤️❤️
2026-10-01 12:26:23
1
dandiman0505
Đãɲï.sigma...☦️✝️☦️☠️💀 :
💪💪💪
2026-10-25 19:48:15
0
dandiman0505
Đãɲï.sigma...☦️✝️☦️☠️💀 :
🥰🥰🥰
2026-10-25 19:48:17
0
ye.giyorgis2
Ye giyorgis :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-25 16:49:38
0
dave15542
dave :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-01 17:42:49
0
To see more videos from user @nati_21_27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About