@tsegaye_kiflu: ድሮን

Tsegaye Kiflu ☦️☕
Tsegaye Kiflu ☦️☕
Open In TikTok:
Region: UG
Thursday 01 October 2026 08:18:45 GMT
155361
9701
368
1461

Music

Download

Comments

frankllynny
ኩራባቸው :
እኔ ጦርሀይሎች ነው ሰፈሬ እና ለሊት ሁለት ጊዜ ምንነቱ ያልታወቀ ከፍተኛ እና ፍንዳታ ነበር እሳቱ እስካሁን አልጠፋም
2026-10-01 09:48:08
201
trump_zu
Topaz_ድሬ :
ኧረ ድሮን አይደለም እኔ እዛው ነኝ 😁😁 ጎረቤት በቆሎ ሲጠበስ ነው የተንዷዷው 🔥🔥
2026-10-01 11:10:10
55
ethio215
12345... :
እረ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም.. እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-01 08:49:00
38
zeag800
ማርያም አማላጅ ናት :
ከብልፅግና እውነትን እንዳትጠብቅ
2026-10-01 09:38:11
300
wudit74
Wudit :
ትብብሩ ይችላል💪💪💪
2026-10-01 10:14:57
90
sami.tilahun960
Sami Tilahun :
ምንም የተፈጠረ ነገር የለም። ይልቁኑ ህዝቡ በክብርት ከንቲባዋ መመረጥ ተደስቶ ፣ ርችት በየስፈሩ ይተኩስ ነበር።
2026-10-01 17:34:38
7
143now.i.know.now
true light :
enam semchalew hawasa Dre's new yetesemawe
2026-10-01 21:43:51
0
mccccbbh
@m :
ሌላ የማናውቀው ጦር ሀይሎች የሚባል ሰፈር አለ እንዴ
2026-10-01 13:16:05
33
cantona4786
ጣቀረስ meme :
እያራው አስደነገጠኝ
2026-10-01 09:10:46
34
xd_07_crown
♊️ :
I even feel the shock wave from Bulbula @ 12:25 am.😳
2026-10-01 19:07:19
0
solehabesha
🇷🇺 :
እመቤቴን እኔ ሰምቻለ
2026-10-01 12:43:56
10
aetherfireairwaterearth
9 AEther :
ከለሊቱ 6:30 አካባቢ ፍንዳታ ነበር። ድምፁ ይሰማ ነበር ወደላንቻ
2026-10-01 10:39:43
43
misgnaw.abie
Misge :
yet new mitnoro tsegish?
2026-10-01 12:31:24
0
behailukebe
BK@gmail .com :
sint sew mote
2026-10-01 17:51:53
0
lakilucky03
kila :
ማሪያምን እኔ ጎተራ ነኝ ሰምቼለው መብረቅ ነበር የመሰለኝ
2026-10-01 12:08:24
9
9darwi4kilo
Besufekad :
አልሰማንምን ትተን እንፀልይ ፈጣሪ ከጦርነት ይጠብቀን
2026-10-01 11:30:49
7
derjea12
D12 :
😂😂😂እነሱ አይሰማቸውም
2026-10-01 09:41:44
11
user4834410978808
የዘሜ+የዋርካዉ እህት ነኝ❤💛💚⛪ :
ተዉ የቤተሰብ አደራሻ አትናገር በማርያም🥰
2026-10-01 11:28:13
6
wendeaa
wendeaa :
ውሸት ነው ከሁለት ጊዜ በላይ አልፈነዳም
2026-10-01 10:17:01
8
abusha1187
አቡሽ ይሄይስ :
ፍንዳታው ከአየር ጤና ካራ እስከ አዲሱ ገበያ ድረስ ከፍተኛ የመሬት ንዝረትን ፈጥሯል
2026-10-01 10:08:01
9
www.tiktok.com.makda
@makda eyosiyas :
አረ ይሄው እዚም ጨርቆስ 7-9 ባለው ሰአት ውስጥ ሰምቻለው በጣም ከባድ የሆነ ፍንዳታ ድምፅ ነበር 😥😥
2026-10-01 11:30:41
6
user48786369995816
ጆሲና :
🤣🤣🤣🤣
2026-10-01 08:30:00
13
sualihgadion
sualih (ሱራፌል) :
እኔም ሰምቻለዉ መካኒሳ ሆኜ እዉነት ነዉ
2026-10-01 21:09:48
2
miliyon19
miliyon19 :
ውሸት ነው
2026-10-01 12:38:25
0
niha0115
𝓗🍸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🤩💋
2026-10-01 16:38:35
3
To see more videos from user @tsegaye_kiflu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About