@amsal_2119: ብልፅግና ከነፃነት ሀይሉ በጦር ግንባር እየደረሰበት ባለው ውርጅብኝ እና በደረሰበት የህዝቡ ጥላቻ ተደናግጦ ህዝብን ከጎኔ ለማሰለፍ ይጠቅመኛል ያለውን ሁሉ የፓለቲካ ሴራ ለመስራት እየተዘጋጀ ነው። በመሆኑም የኦሮሞን ህዝብ ለማደናገር በኢሬቻ በዓል ላይ የአጥፍቶ ጠፊ ድሮን ጥቃት ፈፅሞ ትብብሩ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ጥቃት ፈፀመ በማስባል ኦሮሞን ይጠላሉ ፣ እኔ ነኝ የምሻል የናንተ መንግስት ነኝ ከኔ ጋር ተሰለፉ ለማለት ተዘጋጅቷል።
Amሳል🇩🇪
Region: ET
Thursday 01 October 2026 09:36:43 GMT
Music
Download
Comments
gade 1999 :
ይችን ነገረ አሰተውል ወገኔ
2026-10-01 16:45:34
9
samson Tamaghe :
ብልፅግና አያደርግም አይባልም
2026-10-02 18:56:21
2
selammisganaw739 :
ቤያጠፋቸው ጥሩ ነው ጅሎች ስለሆኑ ምንም ቢሏቸው አይሰሙም
2026-10-01 16:31:51
3
Berta and Tankir :
ምንም ያድርግ ህዝቡ ነቅቷል ይህን እንደሚያደርግ ይታወቃል ገብቶናል።
2026-10-01 17:22:55
4
user10000234565432 :
ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም ፦
2026-10-02 18:45:54
1
Sisay Megersa :
ina min yihun
2026-10-01 16:16:29
1
Birhanu Assefa :
እረግጠኛ ነኝ ይደረጋል
2026-10-01 21:40:13
0
ethiopia :
ይህ ይጠበቃል ሊያደርግ ይችላል
2026-10-02 20:23:07
0
haymi :
esaye awo nene
2026-10-01 15:31:18
1
Brktii ye 19🙏 :
በጣም🤔
2026-10-01 20:37:07
0
ትዝታ ትዝታ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰በ
2026-10-02 12:09:30
0
seni beki :
አይይይይይ እናተ
2026-10-01 19:25:33
0
never give up :
pls share?????
2026-10-02 11:49:04
0
ጁዲ :
ይበለው አርፎ ቤቱ ቁጭ ይበል
2026-10-01 14:29:33
2
ras king :
አብይ ዱርዬ እብድ አይደለም መንፈሳዊ ሰው ነው
2026-10-01 16:45:22
1
Meri rita :
ምናገባን በራሱህዝብላይ ከጨከነ
2026-10-01 15:08:54
1
user6132557402616 :
Leke edahawezane
2026-10-01 10:53:50
1
ምህረተአብ ጽጌ :
የአገዛዙን ሴራ እናጋልጣለን
2026-10-02 10:14:22
0
haymi :
yebele
2026-10-01 15:31:03
0
abinet :
ለምን ሁሉንም አይጨርሰውም አድርጎት ነው
2026-10-01 20:17:29
0
Apimale Fantu :
የሰኔ 16 እንዳትረሳ
2026-10-02 22:12:02
0
To see more videos from user @amsal_2119, please go to the Tikwm
homepage.