@seiftime: #CapCut #oldamharicmusic #habeshatiktok #viral #fyp @Emata Tube

SeifTime
SeifTime
Open In TikTok:
Region: QA
Thursday 01 October 2026 10:43:31 GMT
5077
213
12
79

Music

Download

Comments

abiy1486
Abiysolome :
nice oldies
2026-10-03 09:04:54
1
sanchez._.red
Tamiru :
አቤት ለዛ
2026-10-02 18:30:48
1
user9915304230651
MESFIN HAILU :
ስንቱ ተፈጥሮ የለገሰውን የተለየ ድምፅ ይዞት ወደ ባለቤቱ ሊመልስ ሄደ ነፍስ ይማር
2026-10-02 12:34:07
0
mandela_bilen
mandela bilen :
ሻምበል መስፍን ሀይሌ የትዝታ ሙዚቃ ልክክ ያለለት አርቲስት ነብሳቹ በገነት ትርፍ
2026-10-08 19:01:28
0
johnlulseged
John Oldies ~ከደሴ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-01 16:43:23
2
user4659459624917
Fekr :
ትዝታችን
2026-10-07 18:45:56
0
yelbakossmedia
ኤርሚያስ ጌታነህ (Ermi vocalist) :
ሻምበል መስፍን ሀይሌ ለየት ያለ የአዘፋፈ ስልት
2026-10-03 07:26:37
0
nahil.man.cr.7
Nahil man cr 7 :
ደጉ ጀጓ ሐገሬ አሁንም አለን
2026-10-06 17:48:17
0
moonlightt2921
kiyaዬ :
ኡፍፍፍ ድንቅና የሚያሳዝን ግሩም የሆነ የደጉ ዘመን ምርጥ ዘፈን በተለይ መግቢያው ሙዚቃው ጣፋጭ ነው አምላክ ነፍሳችሁን በእቅፉ ያኑረው
2026-10-09 17:44:56
0
nekafekadu
user2804569402216 :
የደግ ዘመን የደጋግ ሰዎች መኖሪያ ኢትዮጵያ በነበረችበት ሰዓት ለሰዎች የተዘፈነ ዘፈን ይሄ የአውሬዎች ጊዜን እግዚአብሔር አሳልፎልን የሰዎችን ጊዜ ያምጣልን
2026-10-01 21:50:53
3
jimmyjunioroooo805
jimmy junior :
አቶ መስፍን ይህን ኮፍያ ለምን መረጠው? በሞቡቱ ላይ አይቶት ወዶት ይሆን?
2026-10-02 12:38:10
0
chale122334
Ngus :
🥰🥰🥰
2026-10-02 18:57:09
1
To see more videos from user @seiftime, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About