@drhabtufoodscience: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #whitebread #habeshatiktok #ethiopia

Dr. Habtu | Food Science
Dr. Habtu | Food Science
Open In TikTok:
Region: BE
Thursday 01 October 2026 11:03:25 GMT
335589
24056
849
7014

Music

Download

Comments

abaarr10
Habari :
የገብስ ዳቦ ተብሎ የሚሸጠው ጥቁር ዳቦ እርግጥ የገብስ ነው ወይስ የነጋዴ ብልጠት አለበት?
2026-10-01 20:19:18
44
zebibaailtaye
zabiba ail taye :
ጦርነት እንጅ ዳቦ በሺታ አልሆነብንምነበር 😭😭
2026-10-01 14:22:13
393
arsu5814
arsema 😊 :
tesastekal Ethiopia modern baking mastemar kejemerech me 60 amet belay nw go cheack CTTI school
2026-11-11 08:57:07
0
lidu7895
lidu :
yesindew mirt new gn cheguarachin telate mn enadirig
2026-11-10 13:14:31
0
kingdom.com94
kingdom🇬🇧 cr7 :
ሲጀመር ዳቦ የሀበሻ ይጣፍጣል 😅😅
2026-10-01 14:02:01
175
yared.yared80
Gadisa :
thanks !
2026-11-11 05:46:01
0
zola_1412
Zola :
ተውሰህ ነው እንዴ የስንዴውን ዳቦ ሳትቆርሰው???😂🤣 አጓጓኸኝ
2026-10-02 10:55:06
129
mikebal25
የማክቤል አባት :
አረ ሰጋቱራም ጀሶም በልተናል ኖርማል ነው
2026-10-01 14:52:41
77
mr.joy_1234
Joy :
እውቀት በአዋቂ ሲቀርብ.... እንዲህ ነው 👏👏👏እንዴት ያስደስታል 🙏🥰
2026-10-01 17:16:49
120
tazabiw00
Tazabiw{ታዛቢው} :
እኔ ተወልጄ ያደግኩበት አካባቢ በጣም ደጋማ(ውርጭ) የሚባለው የሀገራችን ክፍል ነው እናም ሙሉ በሙሉ ለምግብነት (ለእንጀራ፣ለዳቦ እና ለኮረፌ) የምንጠቀመው ገብስ ብቻ ነው በብዛት የሚመረተውም እሱ ስለሆነ። እናም ዩኒቨርሲቲ ገብቼ ስለመጣንበት የአኗኗር ዘይቤ ከተማሪዎች ጋር ስናዎራ...ጭራሽ ገብስም እንጀራና ዳቦ ይሆናል? ብለው በአንድነት ነበር የሳቁት። ገብስን አናውቀውም ያሉም ነበር። ብቻ ያኔ ነበር ስለ ሥነ ምግብ ማጣቀሻዎችን ማንበብ እና ማጥናት የጀመርኩት። በሚገርም ሁኔታ "እንደ ገብስ" ጤናማ እህል እንደሌለ ያኔ ነበር ያወኩት። ማረጋገጫዬ ደግሞ ያለምንም የህክምና እና የክትባት አገልግሎት ጤናው ተጠብቆ የሚኖረው ያ የቀዬዬ ህዝብ ነው!!
2026-10-02 16:02:42
23
user6019746181946
World music :
ሰውዬ ለጤናችን ቀርቶ ለመኖር ነው ዳቦ ምንበላው
2026-10-02 05:38:13
23
menen3707
ሄሙ የማርያም ልጅ :
የሁልግዜ ምርጫዬ ብራውን ነው 👌👌
2026-10-01 14:27:23
24
shewagashaw38
Shewa Gashaw :
ፓስታና ሞኮረኒ በልተን ቶሎ የሚርበኝ ለዛ ነው ለካ
2026-10-01 16:14:36
14
elu.husen8
ኢሌኒ🕊🎀☕📝 :
ከልብ እናመሠግናለን
2026-10-01 14:21:31
17
meri60141
meri Queen ☦️💎🫡👑 :
ቆንጆ ዳቦ ሲጀመር የኢትዮጵያ ነው ይጣፍጣል ወይስ ውድ ስለሆነ ነው ደሞ ወደሌላ እንዳተረጉሙት🤣🤣🤣
2026-10-02 08:24:18
6
mamayee956
Mamayee :
ሀበሻን ጀርም እንኳን አይገድለውም ዋናው ዳቦ መሆኑ ነው አባ ስለምክርህ Thanks👌👌👌
2026-10-01 15:01:16
6
nuralhlove
Nura🇨🇦💞🎧 :
ሀበሻ ሆዱ ይሙላ እንጅ ቢታሚን ቩረቲ-ኢን አይገባንም 😁😁😁
2026-10-01 12:29:24
22
ww252526
ማርይዛ ንግሰት👰 :
ገና ዛሪ ጥቁርነቴ ምን ያህል ዋጋ እንዳለኝ ገባኝኝኝኝኝ ጥቁርነት ሀበሻነት ይለምልም🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-01 13:47:40
5
judyhailu
ጁዲ 1629 🇪🇹 :
አጃ እና ገብስ ዳቦ እኮ 80% ፊኖ (ነጭ ዱቄት ነው) አለበለዚያ አይነፋም ዳቦ ቤት ሄዳቹ ምገዙት ገብስ ዳቦ ንፁህ ገብስ አይደለም። እኔ ዳቦ ቤቴ ውስጥ ንፁውን በቂጣ መልክ እየሰራው እሸጥ ነበር እንዳማራጭ ግን ሰው ብዙም አይደለም ስንዴ ያለበትን ይመርጣሉ ስኳር ታማሚም ሆነው 🤔 እኔ ግን እውነቱን አስረድቻቸው ሀላፊነቴን እወጣ ነበር ሰው ግን አይሰማምas a business women gn hulunem serche akerbalew merchaw yenesu nw
2026-10-06 09:08:24
5
melehek265
ደራሲ መልህቅ ጌታቸው ⚓️ :
እሱም ከ 15 ብር በታች የለም ፅድቁ ቀርቶብን በቅጡ በኮነነን 😏
2026-10-01 18:44:17
6
kalkal8837
KALበKAL :
አብዛሀኛውን ከ12 አመት በፊት ሰዎች እንዳሁን ሰይጣናዊ የንግድ ብልጠት ውስጥ ከመግባታቸው በፊት እናቶቻችን ለቤት ይሁን ለሽያጭ ልዩነት ሳይኖር ምርጥ ዳቦ ይጋግሩ ነበር
2026-10-02 07:30:12
5
.a479181
💓አልሀምዲሊላህ አለ ኩሊሀል A 🥰 :
ወላሂ ዛሬ ገና አየሁህ ቲክቱክ ላይ ሁለት ቪዲዬ አይቻለሁ አንዱ ስለጥርስ እና ሌለኛው ደሞ ስለስኳር በኮካ የሰራኸዎ በጣም ተመሥጨ ነዉ ያዳመኩህ ይሄ ደሞ ሶስተኛው ቪዲዬ ነዉ እና እኔ በብዛት ቁርስ ላይ የምጠቀመዎ ጥቁር ዳቦ ወይም ቂጣነዉ የምበላው በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ 🥰
2026-10-01 12:18:57
7
getch764
G :
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ያደረክልን አመሰግንሀለሁ 🙏🥰
2026-10-01 12:15:51
5
91rp82
@rpsbm_alta :
ልክ ነህ - ስንዴ ሳይፈተግ ተፈጭቶ ለምግብ ቢቀርብ ነው ትክክል የሚሆነው - ቢቻል ስንዴ ከነኣካቴው ከነኣንድያው ቢቀር እየተባለ ነው - አሁን አሁን በድሃ ሃገሮች ብቻ ለምግብነት ያለው - ይብስ ብለው ሰው ሰራሽ ስጋ ሊቀርብ ነው - ማዳበርያውንም ሳንረሳ! ይበሉን! ምክንያቱም የቤተሰብ ምጣኔ አናውቅም አይገባንም ! "በዕድሉ ይደግ" ነው መመርያችን, ፍልስፍናችን አሁንም -
2026-10-01 16:17:38
5
dahooom79
B ይህም ያልፋል :
እኔ ሳላውቅ ስበላ ኑሬ እናመሰግናለን
2026-10-01 11:31:43
6
To see more videos from user @drhabtufoodscience, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About