@abdumanche8: ኤፍሬም ግን ታዉሯል #manchesterunited #capcut #cr7 #football #arsenal

𝐒𝐩𝐨𝐫𝐭 𝐅𝐚𝐧🏟️🏟️🏟️
𝐒𝐩𝐨𝐫𝐭 𝐅𝐚𝐧🏟️🏟️🏟️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 11:36:54 GMT
45363
2899
134
232

Music

Download

Comments

efrem8f.g
F.G :
ሜሲ ወክ ሚያረገው በምክንያት ነው 😏
2026-10-01 13:03:38
149
wndye1
wendye gome :
ሮናልዶ ማለት ሀገር ነው ወደድክም ጠላህም
2026-10-01 14:11:40
47
temu2729
temu :
ሮናልዶ ራስ ወዳድ ነው ክብሩን ያስቀድማል
2026-10-01 12:50:25
68
zuttifa
zuttifa :
መቼ ነው ግን ሮናልዶ ፖርቱጋልን ተሸክሟት የወጣው
2026-10-01 14:26:33
41
alextad02
Aki Tad :
ሮላንዶ አልበሰለም ለሀገሩ ሳይሆን ለክብሩ ነው የሱ ደጋፊ ነኝ አሠልጣኙ ትክክል ነው
2026-10-01 12:18:07
40
user5812067463560
ሚኒሊክ የአፋሪካ ንጉስ :
epherm yemane is messi not jornalist
2026-10-01 16:29:37
0
themessiah404
Prophet Abe :
fact check: epherem is correct.
2026-10-01 17:11:33
0
user9265407507853
Mekuanint :
Ephrem malet footballin bedenib yemiredea ewunetegna sew new
2026-10-01 16:07:13
0
gza_mix
GZA_Mix :
Ronaldo king👑
2026-10-01 16:09:46
0
anwarabdela86
Anwar Abdela :
Roonaldo ኳስ እየተጫወተ ኳስን ያቆመ ድንቅ ተጫዋች 😂😂😂😂
2026-10-01 13:52:45
22
yeabsira380
አቢ💪💪💪 :
fikr yileyal
2026-10-01 14:16:30
0
eadesigns4
EA :
ያለ ሮናልዶ ፖርቹጋል ምንም ነች
2026-10-01 14:00:50
9
wendawonde
wendwosen hailu :
ማነች ፓርቹጋል ከሱ ውጭ
2026-10-01 13:29:48
11
ermi752
ermi leo :
Fkr mn nekaw tru sew alneber
2026-10-01 13:18:17
7
kal.birth
Ego :
መቼ ነዉ ሮናልዶ ፖርቹጋልን ተሸክሞ የወጣዉ እእእ ?
2026-10-01 16:11:18
2
user4593791800723
Ashu :
የነ ሊዊስ ፊጎ ሀገር ናት
2026-10-01 13:52:34
7
onelov887
Habte Arsenal ✌️✌️ :
ፍቅር ይልቃል ተምራለሁ አላለም እዴ ፖርቱጋል እኮ ድሮም ታላቅ ሀገር ነች ሮናልዶ ነው ያሳወቃት አላለም 🤔🤔🤔
2026-10-01 16:40:40
5
naty_tech_ev
EV CORE :
Luis Figo Brazilian neber inde?
2026-10-01 12:59:33
6
hawi1412
SET🦋 :
ፍቅር ተሳስተሃል Messi ወክ ካረገ ጎል አለ Messi ወክ ሲያረግ እስፔሰ እያየ ነዉ እንደውም Messi ወክ ሲያረግ ብዙ ነገሮችን ያሳካል.messi ወክ ሲያረግ አርጀንቲና እማይነካው ዎክ ሲያረግ እሚቀይረውን ስለሚያውቁ ነዉ. እንጂማ ማልያውንም አቃጥለው አርጀንቲናዊ አይደለም ሁላ ብለው ከ ግድያ ሙከራ ያላነሰ ጉዳት አድርሰውበት ነበር አትርሳ.
2026-10-01 14:14:50
6
user7853096039775
Biruk kibebe :
ፍቅር ተሳስተሀል ተጨዋቺ እንደ ተጨዋቺ መሆን አለበት ቲሞቺንም አሰልጣኞቺንም ማክበር አለበት ወደፊት አወጣዋለሁ ማንቼም ላይ እንደዚህ ሲል ነበር ሮኒ መልሶለታል ኤፊ ልክ ነው
2026-10-01 13:13:47
7
ted38735
Teda :
efaaaaa🥰🥰🥰
2026-10-01 12:05:44
1
man516047
ሰናይ@ :
ፍቅር ይልቃል ብቻ ተናገር
2026-10-01 18:08:14
2
yidne9720
yidne :
efi👌
2026-10-01 13:56:20
2
bilaal.arse
hakimi 💥😎 :
Fikr Adaletew 😂😂 Messi Wek iyaderege 3 World cup lay Kokeb neber 😁😁 Min yilal 😏😏
2026-10-01 16:04:21
0
user21345733626
user13421c55 :
ተዉ ፊቅር መሲ ወክ ካረገ ጎል አለ ወክ ሲያረግ ሰፔሰ እያየ ነዉ ወክ ሲያረግ አርጀንቲና አይነካዉም ሰህተት አባባል ነዉ እግርኳሰ ወቅታዊ ብቃት ነዉ አሰልጣኙ ቃል ብገባለት ፕርፎርማንሰ የሞተ ከሆነ ሀሳብ ሊቀይሩ ይችላል
2026-10-01 13:41:26
3
To see more videos from user @abdumanche8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About