@fekade24: የሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ መዝሙሮች ሱስ ሆነውብኛል

ፈቃደ ቤተማርያም
ፈቃደ ቤተማርያም "ዘበአታ"
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 12:29:45 GMT
31146
4728
75
368

Music

Download

Comments

user7329153010834
ዘርዓዳዊት ማርዬ :
በክፍለ ዘመናት የማይገኝ ዘማሪ ነው በዘመናችን እደ ኪነ ጥበብ አይነት ዘማሪ አይገኝም አሱን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-01 21:00:11
16
user6337309317752
ያእቆብ ዘስሩግ :
ኡፍ ይቅር ይለናል ይታደገናል በቸርነቱ
2026-10-02 07:51:35
2
firehowityemaryamnliji8
ድንቅ አድርጎኛል የሰራዊት_ ❤🇨🇬🇦🇪💒❤ :
እርሜ እማቱሳላትን ይስጥልን ለአባታቺን ❤️❤️❤️🙏
2026-10-01 15:45:47
2
dawit.kassa820
Dawit Kassa :
የመዝሙሩ ህትመት ከምን ደረሠ?
2026-10-01 19:02:21
2
user6330499230557
ወይን የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል መዝ፻፫፥፲፭ :
በጣም ማርያምን እኔ እራሱ [Pleading][Pleading]
2026-10-01 18:31:03
2
user1830090825524
Ab ham :
እውነት ነው ሰማያዊ መዝሙር ስለሆነ
2026-10-01 14:33:25
4
ancinesh4
እሙ የሰሎሞን እናት :
በጣም ከሱስም በላይ ነው[Red heart]
2026-10-01 15:22:03
2
wintana1031
wintana :
በጣም እምወድዎት ዘማርያችን መዝሙራቸው እኮ ይለያል በቃ ንስሃና ስብከት ነው።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 06:39:15
1
user3339807702900
መሐሪ :
እውነት ነው እኔም ሆኖብኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 16:56:11
1
kinetibeb285
KineTibeb :
ባህርዳር ዙሪ አብያተ ክር እሰማውነበር ይህንዘመንታግዷል
2026-10-03 13:15:23
0
emamey49
Emamey :
እኔማ ከ 10 በላይ እንኳን አልጠግበውም
2026-10-02 19:49:05
0
yemariyamlij2862
aster 21💘 :
በጣም እኔ ላፍቶ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ይከፈታል ስሰማ ምንም ነገር ከቱ እንደሆነ የሚሰማኝ
2026-10-02 11:33:09
0
user3442167461355
blata :
ye ethiopia bereket
2026-10-02 09:42:00
0
john16cyrill
ዮሐንስ-John :
ፈውስ የሆነ ዝማሬ
2026-10-02 08:23:28
0
assefa.endale
Assefa Endale :
በረከትዎ ይደርብን አባታችን ።
2026-10-02 14:18:18
0
yosam281
Yos Am :
ሶስት ጊዜ ደጋገምሁት አይሰለችም ሁሌም እንደ አዲስ ነው የሚደመጠው❤
2026-10-02 18:04:34
0
user6862432607388
ቡዙነሸ ዘየደ :
እኔም🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-02 07:56:44
0
user.mahi19
Mahi19 :
በጣም እኔም የሳቸውን ነው የማዳምጠው
2026-10-01 12:34:18
0
tadlo124
tadlo :
ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ❤️❤️❤️
2026-10-02 05:30:38
0
bizuayehu.abebaw
በእምነት ብዙአየሁ :
መዝሙርን እርሱ ብቻ ዘምሮት ቢቀር ያሰኛል ለኔ ደግሞ ልዩ ነው!
2026-10-01 20:34:10
0
e928ezra
Ezra sutuel ( MD) :
የኪነ ጥበብ ን መዝሙር በሰማንበት የአሁን ዘመኑን ዳንኪራ መስማት አያስፈልግም ☺️☺️☺️
2026-10-02 08:38:13
0
lidu.belay4
Lidu Belay :
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🥰
2026-10-02 06:10:51
0
sel_bam1
selam :
በጣም
2026-10-02 05:11:18
0
www.tiktok.comme233
God is my life :
እውነት ነው
2026-10-02 03:31:37
0
asres.derbew
Asres Derbew :
እኔ ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-01 12:44:17
0
To see more videos from user @fekade24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About