@bad.boyz72: ማፍቀሪ ከሆነ የመለየታችን ፅዋ ነበርኳት ማለቴ ይሆናል ካሳዋ አንቺ የኔ ነበርሽ የኔ ብቻ በማታ ታልመን በቀን የሆን አቻ በሄድንበት መንገድ በረገጥነው መሬት ትዝታ ሆኗል የኔና አንቺ እምነት ያ የተማማልንበት ያ የተለያየንበት አንቺን ሲያስታውሰኝ ቆሜ እረገምኩት ለምን ? ያንችን መሔድ የሰው መሆንሽን ሰርክ የሚያደርሰኝ የመለየት ኪዳን ላንገናኝ አለያየንን አንድ ላንሆን አፋቀረን ተለይተሽኛል አፈቅርሀለሁ ብለሽ ተለይተሽኛል ናፍቀኸኛል እያልሽ ተለይተሽኛል ወደኸኛል እያልሽ አንችን ሳፈቅር ነው የዛኔ ያጣሁሽ ✍️ እኔ መታሰቢያ ነቱ ለ 1656 #creatorsearchinsights
BAD BOYZ
Region: ET
Thursday 01 October 2026 14:03:27 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bad.boyz72, please go to the Tikwm
homepage.