@khalwah_alhamdulillah1: ቢስሚላህ 🌷ይህ ፀባይ ካለብሽ አስተካክይ — ከነመፍትሔው 10😤 በቀላሉ ትቆጣለሽ ➜ መፍትሔ፦ ዝም በይ፣ ጥቂት ቆይ፣ ከዚያ ተናገሪ። 🗣️ ብዙ ታወሪያለሽ ➜ መፍትሔ፦ ከመናገርሽ በፊት “ይህ አስፈላጊ ነው?” ብለሽ ጠይቂ። 👀 ሰዎችን ታወዳድሪያለሽ ➜ መፍትሔ፦ የራስሽን እድገት ከትናንትናሽ ጋር አወዳድሪ። 😒 ትቀናለሽ ➜ መፍትሔ፦ ለሰውዬው በረከት ዱዓ አድርጊ። 🫢 የሰዎችን ሚስጥር ታወጫለሽ ➜ መፍትሔ፦ የተነገረሽን እንደ አማና ጠብቂ። 😔 ትንሽ ነገር በጣም ያሳዝንሻል ➜ መፍትሔ፦ ሁኔታውን ከመጠን በላይ አታስቢ፤ ትንፋሽ ውሰጂ እና ወደ አላህ ተመለሺ። 🙄 ሰውን በችኮላ ትፈርጂያለሽ ➜ መፍትሔ፦ ሙሉ ታሪኩን ከማወቅሽ በፊት ፍርድ አትስጪ። 📱 ስልክሽ ብዙ ጊዜ ይወስድብሻል ➜ መፍትሔ፦ የተወሰነ ጊዜ ወስነሽ ከዚያ ስልኩን አስቀምጪ። 😶 ስትሳሳቺ ይቅርታ መጠየቅ ይከብድሻል ➜ መፍትሔ፦ “ተሳስቻለሁ፣ ይቅር በይኝ” ማለትን ተለማመጂ። 🥀 ራስሽን ሁልጊዜ ትንቀሽ ታያለሽ ➜ መፍትሔ፦ ድክመትሽን አስተካክዪ፣ ግን እራስሽን አትጥሊ፤ በትንሽ ትንሽ ለውጥ ጀምሪ። 🤍#እስልምናየ🤲🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋 #ያረብ_በረህመትክ🤲🤲🕌🕋🙏🙏🙏 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #foryoupage
🕊️ خَــلْــوَة 🤍 ✨
Region: ET
Thursday 01 October 2026 14:09:28 GMT
Music
Download
Comments
🫧 :
anchi lj gn welahi perfect am Glad for you ukhti 🫰🏻
2026-10-01 17:24:41
3
🌹🌹🌹 :
abezagnaw baheriye naw jazakalh dagegeme anbawalhu endesarabet jazakalhi
2026-10-02 19:18:07
3
ekru :
shakuran
2026-10-01 19:28:33
0
𝓱𝓪𝓵𝓲𝔂𝓪 :
betam mfelgewn point new yagegnehut shukren ya ouhti
2026-10-04 05:54:15
0
ASMA :
2026-10-02 14:09:20
0
E🦋Dad🇪🇹 :
❤️
2026-10-01 20:15:29
0
E🦋Dad🇪🇹 :
ደሞ ፎሎ መልሽ😫🥰
2026-10-01 20:15:58
1
🌹🌹🌹 :
followm aderakush🥰🥰
2026-10-02 19:18:29
0
timu :
😳😳😳
2026-10-01 17:27:13
1
N J :
👍
2026-10-02 16:36:41
0
be strong :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-10-02 11:23:32
0
user716670865418susu :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 15:32:07
0
To see more videos from user @khalwah_alhamdulillah1, please go to the Tikwm
homepage.