Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dosha3813: #creatorsearchinsights #createasearchinsideview
የቀድሞ.የኢትዮጵያ ሰራዊት ፔጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 14:15:43 GMT
7182
571
34
214
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
user2486595079342 :
የወታደር ልጅ ባልሆንም የድሮው ሠራዊት የነበረውን የሀገር ፍቅር ሳስታውሰው ከፍተኛ ደስታ ይሰማኛል ።
2026-10-02 07:17:35
1
Getachew Melaku :
ቀልድ እንዳይመስላችሁ በቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት የመአረግ አሰጣጥ አንድ የምክትል አሰራአለቅነት ለማግኘት አንድ ወ/ር ብዙ ዓመት ስላገለገለም አይደለም የሚየገኘው በወታደራዊ ስራው ከጓድ መሪነት ጀምሮ በሚያሳየው የስራ ትጋት ነው።
2026-10-01 15:55:19
3
user24373582175787 ተ/ስላሴ :
ክብር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ይሁን
2026-10-01 18:12:08
2
Michael man :
ሁሌም ለዚች ሀገር ብዙ መስዋዕትነት የከፈሉና ለተሰውት ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሁሌም የኢትዮጵያ ልጆች በፀሎት ያስባችኋል። የቀድሞ የሰራዊት አባላት
2026-10-02 13:26:35
1
Kassneh Metiku :
ክብር ለቀድሞ ሰራዊት ጓዶቼ በህይወት ላላችሁ አሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በህይወት ለሌላችሁ ጀግኖች ነፍስይማር
2026-10-01 15:27:30
2
ኑረዲን :
2026-10-01 15:57:16
1
Sol Gewa :
2026-10-01 17:52:43
1
user9197019310304 :
ለጀግቹ የትግሉ ሰማእታትና አሁን በህይወት ላላችሁ የቀድሞው የኢትዬጵያ ሰራዊት አባላት ጓደኞቼ !እንኳንም የዚህ ትልቅ አኩሪ ታሪከ ባለቤት ለመሆን አበቃን!ጀግኖች ወንድሞቼ እወዳችኃለሁ።❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 17:44:49
1
xx -ray@ :
በደርግ ስርአት ለነበሩት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ብቻ ዳር ድንበሯን ለማስከበር ህይወታቸውንና አካላቸውን ላጡ ብቻ ።
2026-10-01 16:35:51
2
ኤልያስ ጺላጴ :
እውነት ነው የቀድሞ ጦር ጀግና ነው
2026-10-02 08:09:08
1
Sol 79 :
2026-10-01 19:05:18
1
የማርያም :
የኔጀግና🙏
2026-10-01 14:21:42
1
surefel :
👍🏻🙏🏻👍🏻🙏🏻 የምግዛም ጀግኖች
2026-10-01 19:38:15
1
Abdulkerim Ali :
2026-10-01 18:19:32
1
የቀድሞ.የኢትዮጵያ ሰራዊት ፔጅ :
❤️❤️❤️..በክብር.ለወደቃችሁ.ጀግኖች..ክብር..ይገባቸዋል❤️❤️❤️
2026-10-01 14:18:32
1
Getachew Melaku :
የወታደር ልጅ ነኝ ! አባቶቻችን ሀገራችን በነበረችበት ሀኔታ ታግለው አልፈዋል!አኛም ላስረከቡን ሙሉ ሀገር ተርክበን በምንችለው መስክ በሀቅ ሰርተን ራሳችንንም ሀገራችንንም መለወጥ አለብን!!!
2026-10-01 16:06:12
2
ደ :
እኔምናኘ
2026-10-02 14:48:23
0
Sol 79 :
ክብር ለቀድሞ የሀገር መከላከያ ክብር ለቀድሞ የጦር ሰራዊት ክብር ለአንድ እናት ልጆች ባላችሁበት 🙏🙏🙏
2026-10-01 19:06:35
1
addis meshu :
🥰
2026-10-01 15:16:30
1
wandaye💓💓w 💟💟💟💟💟💟💟💟 :
2026-10-01 14:58:27
1
Dsne :
2026-10-02 17:23:27
1
luli :
@ዘርቀለምምምምምምሳዪኖርርርርርክቡርርርርለናተተቸቸ
2026-10-02 17:39:02
0
ezhm106 :
🤩🤩🤩👌👌ገራሚ ትውልድ 👌👌🥰🥰🥰
2026-10-02 13:49:32
1
ephremassefa347 :
hgff
2026-10-01 17:19:10
1
Jabez Communion :
እነ ሴት ወ/ር ትእግስት ታዬ ፣ መዓዛ ለገሰ፣ አልማዝ .... የጀግናው 18ኛ ተራራ ክ/ጦር ሴት ወታደሮች የት ናችሁ?
2026-10-01 15:15:35
1
To see more videos from user @dosha3813, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#pov #viral
tuto de banner y nuevas opciones😜⭐ #tutorial#banner#rant#creqtorsearchinsights
آهنگ دیگه نمیتونم تورا ببینمت #creatorsearchinsights #foryou #follow #viralvideos #t
スプラウト学園 (2026年8月2日アイゲキ) #japaneseidol #地下アイドル #dance #ライブ #撮可ライブ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy