@yohannes_shiferaw: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ዮሐንስሽፈራው #viralvideo #deshet #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok

ዮሐንስ ሽፈራዉ
ዮሐንስ ሽፈራዉ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 15:56:25 GMT
110689
6748
149
3187

Music

Download

Comments

selam.mulugeta49
selam mulugeta :
wendme ebakhi ygubet ebtets endt yhonal ebakhi
2026-10-30 18:44:01
0
solianayeshaneh41
Soliana Yeshaneh :
በፈጣሪ ስም እባክህ አድራሻ ንገረኝ እኔ የጉበት በሽታ አለብሽ ብለውኛል ግን ምንም መፍትሄ የለም መመላለስ ብቻ ሆነ ነገሩ
2026-10-02 04:01:15
7
yyrttttu
yyrttttu :
ወንድሜ ሰላምህ ከጤናህ ጋር ብዝት ይበልልህ ደጋግሜ ደወልኩኝ ስልክህ አይነሳም ለማግኘት ፈልጌህ ነበር በፈጣሪ ስም በምን ላግኝህ የጨነቀኝ ሰው ነኝ
2026-10-02 16:26:42
0
user90225449361914
SoZobozLai :
ይሐ አካዉንች የይዮሐንስ አይደለም እንዳትሸወዱ ኮሜንት አድራጊወች እንደዚሕ አንለት ሰወች አለና ተጠንቀቁ እባካችሁ
2026-10-02 16:36:26
1
niwlif8
Niw Life :
ወገን አትሸወዱ የ ዮሀንስ ሺፈራው ከ 800,000ሺ በላይ ተከታይ ያለው ነው
2026-10-02 23:49:12
4
fatumamohammed509
Fatuma Mohammed :
እኔ ምንም አልልም አላህዬ ጤናህን ይስጥልኝ መችም yetenan በረከት ታውቃለህ
2026-10-02 14:06:23
1
user45545256
የግብርናው ቆብ :
ጆን ስለ chayote እፅዋት ያለውን የጤና ጥቅም ላክልን
2026-10-02 14:55:43
1
mulukenmelese390
Muluken Melese :
type 1 diabetes ታማሚ ነኝ መፍትሄ ካለ ወዬ በለኝ።
2026-10-31 14:54:28
0
alachew.tesfa8
Alachew Tesfa :
ዩሀንስ ትችላለህ ከእግዚያብር በታች አንተን ለድሆች የተፈጠር ሰው ነህ አይዞህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን
2026-10-02 05:26:18
1
user423100720
Samera :
የጉሮሮ እጢከውጥ አለብኝ መድሀኒት አለክ ወድሜ
2026-10-02 04:38:31
1
user2214191523340
ማይ ኪንግ :
ላሰመ ነገረኘ
2026-10-03 18:22:38
0
seyamans
seya music 🎤 🎤 🎹 🎸 🎹 :
ፌክ አካውንት ነው
2026-10-30 21:31:13
0
user6834097673857
alehemdu degefu :
አባቴ በርታ እንዳት ሠማ
2026-10-02 15:37:47
1
abeni.desta
አስሪ የልጆቿ እናት😘❤ :
ለሚጥል በሽታ ስራልን 🙏
2026-10-02 13:57:15
1
abeba.abeba14
A/Z :
የኤዲስ አለው?
2026-10-30 14:14:28
0
fetiyaberga996
Fetiya Berga :
የጉበት ቫይረስ መዳኒት
2026-10-02 03:24:05
1
berhanu0303
Berhanu :
wow
2026-10-01 20:24:12
0
abi.piko
abi piko :
yesu akawente aymselgem yehgawe
2026-10-28 15:27:03
0
adbaru02
adbaru sewnet :
እንዴት ነው ማግኘት እምንችለው
2026-10-25 08:30:21
0
bentegize
Bantegize :
ለአስም መድሐኒት
2026-10-31 18:15:59
0
user14057113305831
265666ወለተ ሰንበት :
የሳይነስ መዳኒት ንገረኝ ወድሜ
2026-10-31 17:06:15
0
user4543214083712
user4543214083712 :
ዩሀኒስየትነውየምትገኝው
2026-10-27 18:47:09
0
dingle.mariam
Dingle Mariam :
ለግፊት ሰራልን
2026-10-31 11:02:56
0
meles.molla1
Meles Molla :
የእሱ ገፅ አደለም አንዳትጭበረበሩ
2026-10-26 16:15:29
0
tensaekassahun87
tensaekassahun87 :
በርታ ወንድሜ
2026-10-02 00:34:44
0
To see more videos from user @yohannes_shiferaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About