@eyoulyrics: Tesfa Getaneh - Shewayew | ተስፋ ጌታነህ | ሸዋዬው | New Ethiopian Amharic Music 2026 (Official Lyrics Video) #tesfagetaneh #newsong #lyricsvideo #foryoupage❤️❤️ #ethiopian_tik_tok @Amharic Music Lyrics

Eyou Lyrics 📯
Eyou Lyrics 📯
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 17:06:15 GMT
13174
1402
16
46

Music

Download

Comments

yosa.de
ዮሴፍ :
ግጥም👌👌
2026-10-02 10:26:13
1
fikadu751
ሁሉ💚 በዕርሱ💛 ሆነ❤️ :
ያገሬ ልጅ እንኳን ደስ አለህ👌👌👌
2026-10-06 12:37:10
0
bezaa.kuyee
bezaa kuyee :
🥰🥰🥰
2026-10-01 17:10:51
1
kasuyemariamlij
ካሱ የድንግል ልጅ :
😂😂😂
2026-10-02 06:07:40
1
desu4911
dani :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 07:02:34
1
.kalkidan.16
kalkidan 16 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 06:27:42
1
belen47296
ውበቱ ይለያል :
🥰
2026-10-03 06:02:56
0
sol.man.756
sol man 756@ :
🌹
2026-10-02 21:38:02
0
temu4374
Temu437 :
🥰🥰🥰
2026-10-04 17:16:46
0
lijyalmu7
𝑚𝑖𝑘𝑖444 :
🥰🥰🥰
2026-10-05 07:57:25
0
tarikeyene
Taty :
የአማራው ስነልቦና ብርታት ይደንቀኛል። ለምሳሌ:- 1. አንዱ ወጠጤ አማራን ለመስደብ አስቦ "ዘፈናቸው ወይ መላ ወይ መላ ዘፈናቸው" "ጭፈራቸው እስክስታ" አለ። => አማራው መልሱ ቀላል ነበር። ቅኔ በሚመስል መልኩ በዘፈን መጣ። ዘሩን ጠርቶ አልተሳደበም። 2. ሸዋዬ የሚለውን ቃል አንዳንዶች ለስድብ ይጠቀሙበት ነበር። የመግስት ቤለልስጣናትም ጭምር። አላማው ለዚህች ሀገር ዋልታና ማገር ፣ አንድነት፣ የነገስታቱ መፍለቂያ የሆነውን ሸዋ የሚያስቆጣው እና ከሌላው አማራ የለየውም መስሏቸው። => አማራው ለዚህም መልሱን ቀላል አደረገው። "ሸዋዬው" ሲል በልጁ ተስፋ ጌታነህ (የንጉሱ ልጅ) ሙዚቃውን ጀባ አለን። በሙዚቃውም ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ሀገር መንግስት ግንባታ፣ ህክምናው ፣ በጦሩ፣ በግብርናው፣ ነገስታቱን፣ በትምህርቱ... ወዘተ ዋጋ የከፈሉትን ዘመን አይሽሬ ጀግኖች አወደሰበት። አማራነት የስነልቦና ከፍታ ማሳያ። በብልጽግና 8 ዓመታት በሙዚቃውም ጭምር አማራውን ማዋረድ፣ ማፈናቀል፣ መግደል፣ ንብረት ውድመት፣ መሳደብ የተፈቀደ ይመስል ሁሉም ክልል ሲፈፅመው አማራው ግን ክብሩን ጠብቆ አልሰበርም ሲል በሙዚቃው ብቅ ብሏል። እየገባችሁ እዩለት ግሩም ስራ ነው።
2026-10-02 09:46:52
0
To see more videos from user @eyoulyrics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About