@binybaba: #duet with @DINU ALI OFFICIAL

BINY BABA
BINY BABA
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 17:22:10 GMT
25846
1663
60
255

Music

Download

Comments

yassin_9998
Yassin :
ከወለድ ነፃ የሚባል አሰራር የለም፣ ኢስላሚክ ባንኮችም ቢሆን በ እጥፍ ወለድ ነው ሚያበድሩህ
2026-10-01 19:10:30
18
user1785125050388
user1785125050388 :
በነገራችን ላይ ካብራራክ አይቀር ከወለድ ነፃ ስትበደር ባበደሩክ ልክ የዚህን ያህል ትርፍ ታተርፋለህ ስለዚህ 100 ብርር ብሰጥህ ትርፍህን እንካፈላለን ይሉሀል እና በወለድ ከወሰደው በላይ ትከፍላለህ ስለዚህ አንድ ሰው ከወለድ ነፃ እና በወለድ ሲበደር ልዩነቱ በደንብ መጠናት አለበት ወለድ አልባ የሚለው ስም ብቻ ነው እንጂ በወለድ ከወሰደው በላይ ይከፍላል
2026-10-01 17:31:11
20
user1679552694226
SB Hassen :
ስጀመር ከወለድ ነፃ እሚባል ባንክ የለም
2026-10-01 18:07:51
29
user60798123855213
user60798123855213 :
Ene welahi am always confused keweled nesa mibalew guday 11,300,000million keweled nesa le 3amet tebedre 15,300,000 nw mekflew convention bihon sent lihon nw what’s the difference koy 1acounten yeweled argew weledun be amet eyaswetaw sedeka aregewalw gin still
2026-10-02 05:02:26
1
1000ema
ኡምም Eman :
bini baba y idea sew new
2026-10-02 03:49:42
0
jb7545
jibril badi :
ቢኒ ምናልባት ወንድም ዲኑ ትልቅ የሆነ አጀንዳ ስለሆነ ያነሳዉ አንተ ወንድም ሙከሚልን ይዘህ ዘለግ ያለ ግዜ ወስዳቹ መጨመር ያለባቹን ሰዉ ጨምራቹ በደንብ ብትወያዩበትና እንዴት እናበማን መቅረብ እዳለበት መስመር አስምራቹ የትግሉን መንገድ በእዉቀት ብትጀምሩ መልካም ነዉ ምክኒያቱም የኛ ባነኮች በረጅም ገመድ ታስረዉ የተለቀቁ ናቸዉና ወዴትም መሔድ (ማደግ)አይችሉም ስለዚ ትግሉ ከወለድ ነፃ የሆነ ብሔራዊ ባንክ እና ከወለድ ነፃ ባንክ ገዢ እና ህግ ሊኖረዉ ይገባል እስከዛ ግን ቢኒ ከወለድ ነፃ ማይክሮ ፋይናንስ እንዲጀመር ጥረት ቢደረግ ?ብዙ ብል ደስ ባለኝ ዲኑ ወሰወሰኝኮ!!
2026-10-01 21:09:54
2
betelhemseleshi2
betty :
እሺ የኔ ጥያቄ ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚጠቀሙ ሰዎች እንደሌላው ሰው ከብራቸው ይቆረጣል?
2026-10-01 21:34:29
0
anu.man35
ወሎ :
ተክክል ብላሀል
2026-10-01 17:39:53
7
sebri2023
Sebri Mohammed :
የዛሬ 8 ዓመት በዚህ ጉዳይ ላይ ከወንድም ሀሰን ኢንጃሞ ጋር ብሄራዊ ትያትር ላይ ትልቅ ዝግጅት አዘጋጅተን ነበር፡፡የሚሰማን ጠፋ እንጂ!!
2026-10-02 07:22:16
1
hudahuda3205
hudahuda :
thanks
2026-10-02 03:20:31
0
zekiya67
zeki moha :
exactly 💯 mels mifelg guday new....aseraru gls melon albet
2026-10-01 19:24:38
1
jbal16
Je had :
ቢኒ ምትመቸኝ ለዚ ነው ሀሳብ አትፈራም እንደሌላው
2026-10-01 18:40:04
4
mahizunubi
mahiya :
@abdulkadir hajj nureddin he is standing this idea about 15 years ago i think i now a lot of people donot like him 😂😂
2026-10-01 19:26:02
1
lushitistore
ኑር ሺቲ nur shiti :
ግልፅ መሆን አለበት
2026-10-01 17:43:42
3
rebisani1
Ragni cosmo :
binisha abo yimechik wendime ante astaway nek🥰🥰🥰
2026-10-01 19:27:56
1
akerem70
akerem :
ታርጌቱ ከባዲ ነዉ እንደሀሳብ ሁሉም እሚመለከታቹዉ አካላ በደረጃ ጉዳዩን ትኩረት ሰጥቶ ከባለዲርሻ አካላት ተነጋግሮ ሸሪአዊ በሆነ መንገዲ እኩል ተደራሺ እንዲኮን ሁሉም መስራት አለበት ባይ ነኚ
2026-10-02 08:58:09
0
meyrema.abdu
meyrema abdu :
tkkl blehal
2026-10-01 18:46:05
1
nsyama3
Nani :
አው ትክክክክል
2026-10-02 07:36:35
0
12pretty345
🎀Erin🎀 :
first
2026-10-01 17:28:15
1
mo_al_gooner
Mó_ AŁ-Ġoőnēr :
ቢኒ በዚህ ጉዳይ ላይ ካንተም ብዙ እንጠብቃለን 🤝
2026-10-02 04:51:25
0
mekey_mobile
mekiy mobile :
ንግድ ባንክ እንዴ ከወለድ ነፃ አካውንት ከትርፍ እናካፍላለን ብለው ደንብ አስነብበውን ነገር ግን ትራንስፈር ስናረግ እንኳ የሚቆርጡብን ከሌላው እኩል ነው ። Atm ስንጠቀምም እንደዛው ምንም እኛን መጠቀሚያ ነው ያደረጉን ጅል ነው ያረጉን የምር ያናድዳል። መፍትሔው ኢስላሚክ ባንኮች ብሄራዊ ባንክ ላይ ጫና አርገው ደንቡን ማስተካከልና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ አለባቸው።
2026-10-02 08:48:09
0
nurcom44
አውራ ግን አሳጥረው :
ኦለሞች ብቻ ስራ አይደለም ከኛስ ምን ይጠበቃል ምን ብናደርግ ይሻላል ብለን ብናስብት
2026-10-02 09:20:09
0
muhamedinqewiyi
Muhamedin Qewiyi :
yifatashi
2026-10-02 05:41:53
0
mulenatay10
Muler :
ሰዉ በየቀኑ አመለካከቱ ከእዉነት ጋር ምን ይሉኛል ጋር ሳይሆን አንተን ነዉ ያየሁት
2026-10-02 09:58:34
0
red1nuredin
Redwan :
1st
2026-10-01 17:29:21
1
To see more videos from user @binybaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About