@jafarooo333: ነገ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መስከረም 23 ቀን 2019 በአዲስ አበባ ከተማ በሚከበረውን የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ምክንያት መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ እንደሚሆኑ አስታውቋል። ነገ መስከረም 22 ቀን 2019 ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ፡- - ከመገናኛ ወደ አብዮት አደባባይ (22 ወይም ጎላጎል አደባባይ ላይ እና ታች) - ከአድዋ ድልድይ ወደ ዘሪሁን ህንፃ እና ወደ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ) - ከአትላስ መብራት ወደ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት) - ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ወደ አብዮት አደባባይ (ወሎ ሠፈር አደባባይ ላይ እና ታች) - ከጋዜቦ አደባባይ በደንበል ህንፃ ጀርባ ወደ ፊላሚንጎ እንዲሁም ከጋዜቦ አደባባይ በአዲሱ መንገድ ወደ ለገሃር መብራት (ጋዜቦ አደባባይ) - ከቂርቆስ ታቦት ማደሪያ ወደ ለገሃር መብራት ( ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ መብራት) - ከቀድሞው ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን (ብርሃን ኢትዮጵያ መስቀለኛ) - ከአፍሪካ ህብረት ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት ሚካኤል መስቀለኛ) - ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አፍሪካ ህብረት መብራት) - ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ) - ከሜክሲኮ አረቁ ፋብሪካ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (አረቄ ፋብሪካ መስቀለኛ) - ከሰንጋ ተራ 40/60 ቤቶች መገንጠያ ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መገንጠያ) - ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብሔራዊ ቴአትር (ጎማ ቁጠባ መብራት) - ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትዮሮሎጂ መታጠፊያ) - ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኤሚግሬሽን መብራት ( ጥቁር አንበሳ መስቀለኛ) - ከጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ) - ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ኤሚግሬሽን መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ) - ከንግድ ማተሚያ መታጠፊያ ወደ ፍል ውሃ መስቀለኛ (ንግድ መታጠፊያ) - ከፓርላማ መብራት ወደ ውጭ ጉዳይ (ፓርላማ መብራት ላይ) - ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ) ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ ይዘጋል። አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ ፖሊስ መልዕክት አስተላልፏል። ከንጋቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ በተጠቀሱት መንገዶች ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሽከርካሪ ማቆም ተከልክሏል። ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ ጥቆማ ለመስጠት በ01-11-11-01-11 እና በ990 ነፃ የስልክ መስመር መጠቀም ይችላል። መስከረም 21 ቀን 2019 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp
JAFAR 🅁🄰🄳🄰🅁
Region: ET
Thursday 01 October 2026 17:58:28 GMT
Music
Download
Comments
Shemsu Redi :
ለምን ??
2026-10-01 19:09:56
0
Daniel :
አይዘጋም ዋ
2026-10-01 19:06:04
0
To see more videos from user @jafarooo333, please go to the Tikwm
homepage.