@dashinbalelemdu: የግሽን ንግስ

አምባሰል የዩቲዩብ ቻናል
አምባሰል የዩቲዩብ ቻናል
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 01 October 2026 22:28:48 GMT
186862
25707
284
2324

Music

Download

Comments

mulu2895
mulu :
በተከበረ ቦታ የፖለቲካ ወግ ሀይማኖታችንን ለማስወቀስ
2026-10-02 05:36:21
38
malegnwu42
hono megegnt :
እናምስግናለን ወንድሜ የምትሞተት ለኛም እንድሆን አንዳንድ ሰዎች አልገባን ም ልቦና ይስጠን ክብሩልን ኑሩልን በጣም እንወዳችሀለን
2026-10-02 02:42:51
63
user8734224805524
Fact :
ትግሉን ሃይማኖታዊ ለምን ታደርጋላቹህ
2026-10-02 10:31:37
14
ethio.12345
ማን እንደራስ :
አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ [Like][Like][Like]
2026-10-02 03:46:40
78
wenda21gma
wende :
አሁንም ማርያምን ነገ አዲስ አበባ እገባለን ሳትል
2026-10-02 07:39:20
12
abent.fikera
ዲ/ን አብነት 12,21 :
🥰🥰🥰ጭራሽ አውደ ምህረት የፖለቲካ መልዕክት ይገርማል
2026-10-02 16:52:28
8
abebawtekle3
abebaw tek. :
ቤተክርስቲያን የፖለቲካ መጠቀሚያ መሆን የለባትም
2026-10-02 06:41:57
10
tsedal777
qes tsedal mi :
መልእክቱን እንበበላለን በጣም ወድጃቹህ በጥቂት ነገር ጠላሗቹሁ በምን ይመስልሐል ወዳጄ የፖለቲካ vidio ተለቆ ነበር አደባባዩ ጋ እንኛ የመጣነው ፖለቲካ ልንሰማ ሳይሆን የሐጢአታችንን ነገር ልናዋያት ነው አስተካክሉ
2026-10-02 02:20:51
12
eliyasmoges905
eliyas🌲ኤ🌼ላ🇪🇹 :
ይሄ ነገር ወንጌል ነው መሰለኝ
2026-10-02 02:16:00
7
abelreal123
Abel johanse :
big respectful
2026-10-02 16:41:00
0
fanuel518
fanuel :
ፓለቲካ እና እምነት ለዩ ከማያገባችሁ ሀይማኖት ውስጥ ዘላችሁ ጥልቅ እያለችሁ ትግላችሁን አታበላሹ
2026-10-02 12:00:28
5
john.doe0524
john doe :
የግሸኗ እሜቤት ትጠብቃችሁሁሁሁሁ
2026-10-02 05:38:32
30
sayat3705
sayat :
ere emnetachinen tewu
2026-10-02 04:12:58
3
yibe.mak
Yibe Mak :
ጀግኖች ሁሉም ኢትዮጽያዊ ዜጋ ብሄር ሳትለዮ ህዝቡ በሰላም አክብሮ ወደ ቤቱ እንዲመለስ ስላደረጋችሁ ክብር ይገባችኋል
2026-10-02 09:55:00
16
user6303046709759
(21 እናቴ የልቤን አደራ) :
ጀግንነት ከእምነት ጋር የተቸረው ህዝብ አማራ ሁሌም ወደፊት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፋም አይንካብኝ ጀግኖቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 02:20:41
16
user7817863059120
user7817863059120 :
በትክክል የኔ ጀግና
2026-10-02 06:09:47
10
aden.bruke
Aden Melese :
እውነት ነው በጣም ነው ደስ የምትሉት እመቤቴ ትጠብቃችሁ
2026-10-02 18:16:12
5
dessie.ayenew5
Dessie Ayenew :
የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ይጠብቃችሁ
2026-10-02 17:35:11
4
useriyl2xnpspe
useriyl2xnpspe :
መምህር ፍቅሩ ፈንታው ጀግና እና የታሪክ አዋቂ በርታልን
2026-10-02 00:27:48
8
user4738731350794
Zebenay Abera :
2026-10-03 04:07:59
1
svspass
Svs Pass :
😊😊😊☺️☺️🤣በ🤣🤣😂😂😂😅😆😆😄😃ግ😃🤣🤣😂😅😅😆😁😁😄😊☺️☺️🤣😅😅😆😆😁😁😁😄😄😃😃😄😁😁😅😂☺️☺️☺️😊😊😊😊😊😊☺️☺️🤣😂😂😅😆😆😁😁😄🤣😂😅😆
2026-10-02 11:15:41
0
beza8414
#Beza :
አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ🙏
2026-10-02 16:22:15
2
asnakesemaye901
Asnake Semaye :
እውነተኛ ሀቅ ይኽ ነው
2026-10-02 10:10:56
4
gashaw2138
የላስታው :
ቤተክርስቲያን ከሁሉም ነገር ግሉል ናት ለነፍስ እጅ የፓለቲካ መማሪያ አይደለችም
2026-10-02 09:38:07
3
user26318739387738
ይሁን :
ሀገር፣ማለት፣ሀይማኖት፣ሀይማኖት፣ማለት፣ሀገር፣ነዉ፣
2026-10-02 15:47:04
3
To see more videos from user @dashinbalelemdu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About