@zenebe.firew.realestate: እውነተኛ አመራር በአካል ይገለጣል! አቶ ዘነበ ፍሬው በአካል በመገኘት የሽያጭ አማካሪ ቡድን አባላቶቻችንን አበራታተዋል። የእሳቸው በአካል መገኘት፣ ያቀረቡት አቅጣጫ እና የሰጡን አዎንታዊ አስተያየት ለጠቅላላው የሽያጭ ቡድናችን ከፍተኛ የመንፈስ መነቃቃትና አዲስ የስራ ፍላጎት ፈጥሯል። አመራር ማለት በቅርብ ሆኖ ማቅናትና ማበራታት እንደሆነ በድጋሚ ያየንበት አጋጣሚ ነበር። በዚህ ባገኘነው አዲስ ጉልበት እና ተነሳሽነት፣ የተቀመጡልንን የሽያጭ ግቦች ከጠበቅነው በላይ ለማሳካት በሙሉ ቁርጠኝነት ወደ ስራ ገብተናል! ለተደረገልን ድጋፍና አበረታች ድምፅ እጅግ እያመሰገንን፣ ወደ ላቀ የስኬት ማማ መገስገሳችንን እንቀጥላለን! ለበለጠ መረጃ ቢሯችንን ይጎብኙ: 📍 ዋና መስርያ ቤት - ጐተራ 📞 +251 939 676767 / +251 939 858585 #ZenebeFirewRealEstate #Meskel2017 #EthiopianRealEstate #AddisAbabaRealEstate #MelkamMeskel #Demera #EthiopianHomes #RealEstateEthiopia #AddisAbaba
Zenebe Firew RealEstate
Region: ET
Thursday 01 October 2026 22:59:34 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @zenebe.firew.realestate, please go to the Tikwm
homepage.