Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@globalinsight9: Why Some Astronauts Remove Their Fingernails 🤨
Global Insights
Open In TikTok:
Region: US
Friday 02 October 2026 01:07:39 GMT
30400
270
5
12
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.17MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.91MB
)
Watermark .mp4 (
4.83MB
)
Music .mp3
Comments
05-1 :
2026-10-02 06:00:47
3
Hlompho :
2026-10-02 12:22:15
0
Arsen001109 :
2026-10-02 15:10:37
0
😸👾🌟𝓛𝓲𝓷𝓾𝔁 🌟👾😸 не :
2026-10-02 19:47:38
0
MZ Animators :
🥰🥰🥰
2026-10-02 13:23:53
0
To see more videos from user @globalinsight9, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#whattowatch#tvshow#foryour #edit#movie
🖤.... #اقتباسات_عبارات_خواطر #العزلة_وطن_للارواح_المتعبة #مشاهير_تيك_توك #fyppppppppppppppppppppppp #fpy_tiktok
ወለላ 🫠🙂↔️ ✍️የቅርብ ወዳጆቹ ስለ ትህትናው ስለደግነቱ ሁሌ ይመሰክራሉ እኔ ግን የሱን እርጋታ በስራዎቹ ውስጥ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል ቅንብሮቹ ለጆሮ ቀለል ያሉ ናቸው አይሰለቹም እንደ ውሃ ይፈሳሉ በተለይ እነዛን በጥላዬ ገብሬ ታጅበው ወፍ የሚያረግፉ ሙዚቃዎች የተካተቱባቸውን የአስቴር አወቀ አልበሞች ስሰማ ሁሌም ስለእሱ ችሎታ እገረማለሁ እንደ ኤልያስ መልካ ብዙ ሳንጠግበው የተለየን እንደ አብሪ ኮከብ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ታይቶ የጠፋ በሙያው ረቂቅነቱ፣ ብቃት ምን ያህል እንደቀደመ ገና በሱ ልክ ያልተሰራ ይመስል የሱ እጆች የማንንም አይመስሉም ማንምም አያስመስላቸው በወቅቱ ቴክኖሎጂ እንኳን የሚያስመስለው አልተገኘም ለዚህም ህያው ስራዎቹ ይመሰክራሉ ... ባጭሩ ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ እድገት ፈር ቀዳጅ ነበር ዝነኛዉና ታላቁ ደሞም ተወዳጁ የሙዚቃ ሰዉ ከካፒቴን መኮንን ግሩም የሙዚቃ ሰዎች ልጆች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የዚህ ሙዚቃ የመጀመሪያ ቀማሪ የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካች እጅግ የምንወደው ሙዚቀኛ ደረጀ መኮነን 🙌🥰 ✍️ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬ የጋበዝኳችሁን ይሄን ስራ ልጅነታችንን የሚያስታውሰን ከነሙዚቃ ቪዲዮው አስቴርን በዛ በኮራ አዋርድ ላይ ከጥቋቁሮቹ ደናሾቿ ጋር በሪትም ስትወዛወዝ በኩራት ስንመለከታት የነበረበትን ያንን ዘመን ያስታውሰናል የድሮ ሙዚቃዎችን ይዘታቸውን ሳይለቁ እንደወርቅ ወልውሎ የሚሰራቸው አበጋዙ እስከሆነ ድረስ እንኳን ወርደው ሊንኮሻኮሹ ይቅርና ልክ እንደዚህ ሙዚቃ የራሳቸውን ትዝታ በማህደራቸው ያኖራሉ ክብር ለአበጋዝ ክ/ዎርቅ🙌🙏 📍ደረጀ መኮንን (በቅጽል ስሙ "ዲጄ") የኢትዮጵያን ዘመናዊ ሙዚቃ ከነበረበት የቅንብር ስልት ወደ ላቀና ዓለም አቀፋዊ ወደሆነ የድምፅ ጥበብ ያሸጋገረ፣በስተጀርባ ሆኖ ብዙ ክዋክብትን ያበራ ድንቅ የሙዚቃ መሐንዲስ ነው። . 🎹 የጥበብ መጀመሪያና የአይቤክስ ባንድ ዘመን የደረጀ የሙዚቃ ሕይወት የጀመረው ገና በለጋ የልጅነት ዕድሜው (በ14 ወይም 15 ዓመቱ) ነበር።በወቅቱ በራስ ሆቴል አንጋፋውን ድምፃዊ ማሕሙድ አሕመድን በኪቦርድ በማጀብ ብቃቱን አሳይቷል።በመቀጠልም ታዋቂውን አይቤክስ ባንድን (Ibex Band) በመቀላቀል በስደት ከሀገር እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በርካታ የማይረሱ ስራዎችን ከሌሎች ባንዶች ጋርም ሆኖ አቀናብሯል፤በሙዚቃ መሣሪያም አጅቧል። . 🎹 አይቤክስ ባንድ . አይቤክስ ባንድ እያለ ካቀናበራቸውና ካጀባቸው ስራዎች መካከል፦ . 1.ጥላሁን ገሠሠ፦[ውበትሽ ይደነቃል/አባሮ ገዳይ-አልበም] እነ "ውበትሽ ይደነቃል"፣ "አካም ነጉማ" እና "ጽጌረዳ" . 2.ማሕሙድ አሕመድ፦ [ኧረ መላ መላ-አልበም] እነ "በምን ሰበብ ልጥላሽ" እና "ፍጹም ድንቅ ልጅ ነሽ" . 3.አስቴር አወቀ፦[በመልኬ/ጨረቃ-አልበም] ["በመልኬ አትወደደኝ"፣ "ጸባይህ ነው" እና "ጨረቃ"....ዘፈኖች ያሉበት] . 4.ስቴሪዮ የአይቤክስ ባንድ ሙዚቃ፦በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ የተቀነባበረ፦እንደ "ከምድላየይ"፣ "ጡሩምቡሌ"፣ "መለያየት ሞት ነው" እና "ዓሳ አበላሻለሁ"፣.... . 🎹 ሸበሌ ባንድ . ደረጄ በሸበሌ ባንድ ውስጥ በነበረው ቆይታ፣ በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሦስት ድንቅ አልበሞችን ለታሪክ አትርፏል፦ . 1.ደረጀ መኮንን እና ሸበሌ ባንድ፦ እንደ "ተማር ልጄ" እና "አገሯ ዋሳ መገራ" ያሉ ስራዎች የተካተቱበት። . 2.ታሪክ፦ እንደ "ቼ በለዉ"፣ "አንቺ ሆዬ"፣ "ኢትዮጵያ" እና "የከርሞ ሰው" ያሉ ሙዚቃዎችን የያዘ አልበም ነው። "ታሪክ" የደረጀ የሴት ልጁ ስም መሆኑ ለስራው ልዩ ትርጉም ይሰጠዋል። . 3.ቴዎድሮስና ደረጀ መኮንን ከሸበሌ ባንድ ጋር፦ ከወንድሙና ከሙዚቃ አቀናባሪው ቴዎድሮስ መኮንን ጋር በመሆን "ሰውነቷ"፣ "ናኑ ናኑ ነይ"፣ "ጠይም ዘለግ" እና "አልተለየሽኝም" የተሰኙ ዜማዎችን በአዲስ መልክ ቀምረዋል። . 🎹 የቅንብር ስራዎችና የፈጠራ አሻራ . ደረጀ መኮንን የሚሰራቸው ቅንብሮች በተለይ ጅማሮዋቸውና የብቻ አጨዋወቱ ተወዳጅና አይረሴና ናቸው።ከእነዚህም መካከል፦ . 1.ኤፍሬም ታምሩ፦ በ1974 ዓ.ም. በወጣው "ጀማዬ" አልበም ላይ "አካል ሸጋ"፣ "አማሌሌ" እና "ሙናዬ" በተሰኙ ዘፈኖቹ የሚሰሙ ሙዚቃዎች ከዘፋኙ ድምፅ እኩል ጆሮ ላይ የሚታተሙ ናቸው። . 2.አስቴር አወቀ፦ በ"ሀገሬ" (1975)፣ "ሰበቡ" (1976) እና በሌሎችም ስራዎቿ ላይ የደረጀ እጅ አለበት።በተለይ ከሌላኛው ድንቅ ሙዚቀኛ ጥላዬ ገብሬ ጋር በጋራ ባቀናበሩት የ1978 አልበሟ ላይ-በኋላ በእነ አበጋዝ እንደገና የተቀናበረው "የኔ ወለላ" ስራው ዘመን ተሻጋሪ ናት።(በ1979) አልበምም ላይ እነ "ብርዱ አልተስማማኝም" እና "የሸበሉ ወጣት" የሚጠቀሱ ናቸው። . 3.እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)፦ የጂጂን ዓለም አቀፍ ዝና መሠረት የጣለውና በ1990/1 ዓ.ም የወጣው "አንድ ኢትዮጵያ" አልበም (አቦ ሸማኔ፣ ገራገሩ፣ አደይ አበባ፣ኳስ ሜዳ) የደረጀ ድንቅ የፕሮዳክሽን ስራ ነው።በመጀመሪያ አልበሟ ብዙም ያልተደመጠችውና ያልታወቀችው ጂጂን ወደ እውቅና ማማ እንድትወጣ ያደረጋት በእዚህ ደረጄ ነው ቢባል ማጋነን አይደለም።[በነገራችን ላይ የጂጂን አቅም አይታ ደረጄን እና ጂጂን ያስተዋወቀችው አስቴር አወቀ ነች] . ሌሎች፦የአሊ ቢራ፣የምንያህል ጥላሁን፣የቻቺ ታደሰ "ኧረ ሸጋው ስምህ ማነው?" እና የጂጂ "ጉድፈላ" (1993) አልበሞች ላይ በአቀናባሪነትና በአጃቢነት ተሳትፏል። . ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ጉዞ እና የሬጌ ተፅዕኖ . ወደ ባህር ማዶ ከተሻገረ በኋላ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ከሬጌ (Reggae) ለዛ ጋር በማዋሃድ ፈር ቀዳጅ ሆኗል። . ዳሎል ባንድ (Dallol)፦ ከኢትዮጵያውያንና ከሌሎች ሀገር ሙዚቀኞች ጋር በመሆን "Land Of The Genesis" (1985 እ.ኤ.አ) እና "No War" የተሰኙ አልበሞችን ሰርቷል። "ሰላም"፣ "ሆያ ሆዬ" እና "Mr DJ" የደረጀ የፈጠራ ውጤቶች ናቸው። . ዚጊ ማርሌይ (Ziggy Marley)፦ ከቦብ ማርሌይ ልጅ ከዚጊ ማርሌይ ጋር በመሆን በ"Conscious Party" (1988) እና "One Bright Day" (1989) አልበሞች ላይ ተሳትፎ የክብር ማዕረግ የሆነውን የግራሚ (Grammy) ሽልማት ማግኘት ችሏል። . ጊዜ ባንድ (Gizzae)፦ በ1991 እ.ኤ.አ. በቺካጎ የመሠረተው ይህ ባንድ ዛሬም ድረስ የደረጀን ዝና ያስጠራል።ከእዚህ ባንድ ጋርም Roots Like A Lion (2008 እ.ኤ.አ) አልበም ላይ ተጫውቷል። . በባህሪው ትሁትና ቅን እንደሆነ የሚነገርለት ደረጀ መኮንን (DJ)፣የሰራውን ያህል በበቂ ሁኔታ ሳናውቀውና ሳናከብረው ብዙ በመስሪያ ዕድሜው (በ49 ዓመቱ) ቢያርፍም፤በወርቃማ እጆቹ የሰጠን ስራዎቹ ግን ህያው ሆነው ይኖራሉ።ዛሬም ድረስ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሲዘመንና ዓለም አቀፍ ለዛን ሲላበስ፣በስተጀርባ የደረጀ መኮንን ረቂቅ እጆችና አዳዲስ ሃሳቦች በጉልህ ይታያሉ። . ✨ስለሰጠኸን ድንቅ ስራዎች ሁሌም እናስታውስሃለን ነፍስ ይማር!!! ደረጄ መኮንን (1955-2004) 🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #አስቴርአወቀ #ወለላ #musictube369 #ethiopianmusic
በቴለግራም ቁጥር 09 72 53 55 55 ቪዲዮ ይላኩ ይወዳደሩ በየሳምንቱ የ 10,000 ብር አሸናፊ ይሁኑ ይሸለሙ _ እሁድን 1 ላይ የሙዚቃ ዉድድር _ በቻናል 1 #channel #one #tv #show #music
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy