@melkemelke6: #onthisday

መዝሙረ ዳዊት
መዝሙረ ዳዊት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 03:34:55 GMT
16022
1457
17
385

Music

Download

Comments

user1983785370881
Dawit21 :
ከተቻለማ በየጊዜዉ ነው እንጀ ለምን 3???ሁሌ የሚቀደሰ እድንቆርብ ነው!!!
2026-10-02 11:47:06
10
phronema30
@@ :
የተሳሳተ ትምህርት ነው ለምን ይሄን ትለቃለህ በአመት ሶስት ጊዜ ሚባል ነገር የለም መረጃም የለም እሁድ መቁረብ ክርስቲያን ሁሉ ግዴታው ነው ቅዱስ ባሲሊዮስ እንደሚለው ከበአላት ውጪ በሳምንት አራቴ ቆርባለው ይላል ረቡዕ, አርብ, ቅዳሜ እሁድ ወደዚ ነው ሶስት አራቴ ወደ መቁረብ ማደግ ያለበት የቻለ ቀን በቀን በሳምንት ሶስቴ ቁረቡ እንደማለት በአመት ሶስቴ?😳
2026-10-02 15:20:41
1
mahi_mahi332
Mahi mahi :
ንስሐ አባቴ 40 ቀን በላይ ሰዉ ባይቆይ ጥሩ ነው!ነው ያሉኝ, ካልተቻለ ግን የጥምቀት የልደት የትንሣዔ ግዴታ ነው ለክርስቲያን 🥰🙏
2026-10-02 11:58:23
6
kbre.ab0
እግዚአብሔር እረኛየ ነው :
አበው ስየስተሙሩ እሁድ እሁድ ነው መቀበል ያለብን ምንድነው ብአመት ሰወስት ቀን 😳😳
2026-10-02 14:57:53
2
zeki22226
zeki :
ቃለሂዎት ያሰማልን የኔ አባት🙏🙏🙏
2026-10-02 15:19:38
1
girmanigussie87
girmanigussie87 :
እኚህ አባት በጣም ጎበዝ እና ያልታወቁ ያልተጠከምንባቸው መምህር ናቸው
2026-10-02 12:41:13
3
betu1219
betina534 :
Des silu
2026-10-02 14:53:19
1
user9592499526212
TZ :
ወንድም አእምሮ በርታልን አትጥፋ
2026-10-02 12:06:56
1
girmam1
user6256896684257 :
አረ በወር 1 ቀን በዓመት 12 ቀን እንኳን በጣም ያንሳል
2026-10-02 15:45:13
0
yomarket1
ብሉቢዝ :
https://vt.tiktok.com/ZSbPA2KYa/
2026-10-02 08:10:05
0
asraat.mna
Asraat Mna :
የኔ አባት አስኮ ገብሬል ከግሮት ስር ቁጪ ብዬ ሲያስተምሩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-02 14:21:52
0
maramawitfasil1
〖MAK〗 :
አሚን ይሁንልን ይደረግልን
2026-10-02 12:17:09
0
saron.wendraj
Saron Wendraj :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-02 14:42:41
1
yesoritlaba
የሶሪት ላባ :
🥰🥰🥰
2026-10-02 14:23:04
1
fikiryedinglelij
Fikrsew Belay :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-02 03:41:29
1
smegnew.abate
ስምይቀደስ29 :
🥰🥰🥰
2026-10-02 03:54:34
1
soliyana.kibat
Soliyana kibat :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-10-02 09:41:59
0
mikiyas_ymariam
mikiyas 12 :
😂😂😂
2026-10-02 09:41:02
0
sento1221
ssss1221 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-02 14:31:38
0
dagm2252
Dagm⛓️💥 :
🙏🙏🙏
2026-10-02 15:41:12
0
To see more videos from user @melkemelke6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About