Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@edomi_16: #ግሸንደብረከርቤ🙏🙏 #fyp
EDOMIYAS
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 06:33:59 GMT
134038
18663
352
2843
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.18MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.94MB
)
Watermark .mp4 (
13.68MB
)
Music .mp3
Comments
(فوزان)🕌 :
አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ በሰላም ግቡልን 🥰🥰🥰
2026-10-02 10:52:07
208
siya ፍቅር 27 ጠባቂየ :
ሸዋሮቢትን አለፍ ብሎ ከባልጭ እስከ ከሜሴ ያላቺሁ ሰዎቺ እባካቺሁ ለሰው ፍቅር ይኑራቺ ፍቅር ይበልጣል
2026-10-03 08:19:37
38
ቲጂ@ያዶት ባልትና 👌👌👌 :
በሰላም ግቡ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እመብርሀን ትከተላችሁ
2026-10-02 09:36:39
104
seid mohammed :
እነማናቸው የት ነው ለምን ይወረውሩባችሗል?
2026-10-02 10:31:28
39
ያሲን የቤት እቃዎች መሸጫ! 0912981333 :
ጧት በጨፋ ስታልፉ ሰላም ልንላችሁ ነበር ቶሎ አለፋችሁ እንወዳቹሃለን
2026-10-02 11:15:55
32
ANUˢʰᵃ 8🫀 :
እኛም እኖዳችኋለን በሰላም ግቡልን እኔም ከሰንበቴ ነኝ ግን በቃ አዳድ ባለጌ አለና በነሱ ምክንያ ስማችን ይጠፋል ከተማው ላይ አይፈጠርም ከተፈጠረም አሳውቁን plc
2026-10-04 19:34:10
1
ORTODOXS kiya ORTODOXS :
እመቤ በሰላም ታግባችሁ እሳ ከፊት ትቁምላችሁ
2026-10-02 09:08:55
28
redu :
በሠላም ግብ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 09:54:39
23
ket29002 :
ስትገቡ አሳውቁን🥰🥰🥰
2026-10-02 10:28:12
10
ሰው ሁሉ 😋👈 :
እዛ አካባቢ ያለ የፀጥታ ሀይል በተለይ ፖሊስ ነፃ በሆነ አመለካከት ፀጥታ ያስጠብቅ።
2026-10-02 16:54:28
7
Ras.T :
ማርያምን ግሸን ስደርስ እናንተ ስትገቡ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኮ ትናፈቁ የለ እንደ የኛ ጌጦች
2026-10-02 17:20:35
5
Jo Yes :
ሰላም ግቡ እመብርሀን ከፊት ትቅደም
2026-10-03 16:10:08
1
ቤተሰብ :
በሰላም ግቡ እመቤታችን በፊት ትቅደምላችሁ
2026-10-03 09:02:04
1
tigist4567 :
እግዚአብሔር በሰላም ያስገባችሁ
2026-10-03 19:35:52
1
aziti :
እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋ ይሁን በሰላም ግቡ 🥰🥰
2026-10-03 09:16:08
1
Helen Wodeneh :
በሰላም ኑልን ወንድሞቻችን
2026-10-02 18:12:53
2
ⓕⓐⓜ የአፄዎቹ ዘር🏖🏖🏖 :
እመቤቴ ትከተላችሁ
2026-10-02 16:37:19
1
user2921521025705ሙሉሸዎ የምነጃሯ :
ሰላም ግብ ውንድሙቻችን
2026-10-02 15:26:33
1
CR7 :
እኛ የወሎ ሙስሊም ሰዉን የምናከብረዉ ሰዉ ስለሆነ ነዉ በፈለጋችሁት ነገር ብታመልኩ የእናንተን ምርጫ ሙሉ ለሙሉ ስለምናከብር እና የሁላችንም መነሻ አንድ ፈጣሪ ስለሆነ ወንድሞቻችን ናችሁ ወሎ ደግሞ የሰለጠነ ህብረተሰብ ነዉ በመከባበር በመዋደድ የሚታወቅ ህዝብ ስለሆነ በሰላም እንድትገቡ እንመኝላችሗለን ምናልባት አስተያየት የምሰጣችሁ በጣም ተቀራርባችሁ በፍጥነት ስለምታሽከረክሩ ችግር እንዳይገጥማችሁ ብታስተካክሉ ብዬ አስተያየት እሰጣችሗለሁ አሏህ በሰላም እንድትገቡ ያድርጋችሁ።
2026-10-02 14:31:03
8
((K) የእናቷ ቅምጥል :
በሰላም ግቡልን ወድሞቻችን እመቤቴ ትከተላችሁ
2026-10-02 12:50:14
1
geses :
በሠላም ገቡልን
2026-10-02 08:58:03
4
Nhatty :
selam gbuon mnm ayfeterm🙏
2026-10-02 07:44:10
3
fantanesh :
በሠለም ግብ እመቤቴ ትቅደማቹ
2026-10-02 17:35:48
0
amanu1012 :
አይዞችሁ ድንግል ከነ ልጆ ከፊት ትቅደማችሁ
2026-10-02 15:03:46
1
m :
የጊሸኗ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ወደቤታችሁ ታስገባችሁ [Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-02 14:34:10
1
To see more videos from user @edomi_16, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
أقصر طريقة تقول لحد: اتفضل غور 😂👏🏻#viral #foryou #السعودية #fyyyyyyyyyyyyyyyy #اخبار
#pourtoi #hausawanduniya triste histoire 😭🤣
#FFxNARUTOSHIPPUDEN #FreeFire
😂 الأسد والجمل دخلوا فواحد الحوار… ولكن النهاية ما غاديش تتوقعها! 🦁🐪🤣 شوف الفيديو حتى للآخر 👀🔥 شنو رأيكم فهاد الحوار؟ 😂 #tiktokmaroc #tiktokviral #fyp #trending #maroc
#sakhilalqalender #fullqalendrii #qalenderipak #foryourpageoffical❤️tiktoklov #millionsviews🦋✨💚🙏✅ @raja asim5
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy