@melhkecounseling: ለ3 ተከታታይ ቀናት (መስከረም 29፣ 30 እና ጥቅምት 1) የተዘጋጀ ልዩ ኦንላይን የስልጠና መርሃ ግብር: የችግር አፈታት ዘዴዎች በሰላም የመኖር ጥበብ የገንዘብና የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም የመስቀል በዓል ልዩ ቅናሽ: በመደበኛ 5,000 ብር የሚሰጠውን ስልጠና አስቀድመው ለሚደውሉ ጥቂት ሰዎች በ1,000 ብር ብቻ! #yetdaramakari #habesha #melhkmedia #marriagecounseling #melhkpodcast

መልሕቅ
መልሕቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 07:17:25 GMT
154644
12668
346
2179

Music

Download

Comments

1518cute
kidist :
ምን ላድርግ ልጆቼ እንዳይርባቸው ነው የምኖረው
2026-10-02 10:40:48
96
wudie12
craters. instant. craters :
አሁን ያለሁበት ሁኔታ
2026-10-02 14:10:55
62
jufee.warra.gadaa
Jufee Warra Gadaa :
yes yes! what we can do Boss?
2026-10-03 15:28:21
0
yehemeyalfale
ኢቅራእ :
መጨረሻው አበላሸኸው በፍፁም አትመለስም የተሰበረ ልቧ በምንም አይመለስም ትጠላዋለች ልጆች ካሉ አስመስላ ትኖር ይሆናል
2026-10-02 12:59:33
29
sosinasosina4046
user 43524689075438 :
በአብዛኛው ወንዶች ካገቡን በኋላ መስማት አይችሉም ይደነቁራሉ። ተጨማሪ ከስር በምልክት ቋንቋ ቢተረጎምላቸው።
2026-10-02 10:39:51
31
megerta.bb
m/b :
እውነት እኔ የነበርኩበት ህይወት መጨረሻው በፍች ተጠነቆል
2026-10-02 12:33:28
18
makimar1
user8843714025225 :
@[Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-10-03 05:53:17
0
burtee.shalamaa
Burtee shalamaa :
ewnte new👍👍👍👍👍
2026-10-03 13:50:29
0
hiwotendegena1970gmail.c
hiwotendegena :
አይገባቸውምኮ ጠዋት አናዶኝ ሄዶ ማታ ፍቅር ስጪኝ ይለኛል ያልሰጠኝን ፍቅር ከየት አምጥቼ ልስጠው
2026-10-02 10:23:03
36
user466209580226048
[email protected] :
ewunet new
2026-10-02 09:19:27
1
lammi2408
lammi :
thank you bro
2026-10-03 15:04:34
0
yesaw45
yesaw :
ምንም ቢያደርግ እንደ በፊቱ መሆን አይቻልም
2026-10-02 08:18:50
17
rihanaawel45
rihana :
በተለየ ከሰደበኝ አይኑን ማየት አልፈልግም አለቀ በቃ የሰደበኘ ለት አብቅቷል
2026-10-02 09:10:38
13
kidst4526
kidst :
እንደው ምን ላረግህ እ/ር ይስጥህ
2026-10-02 10:16:28
11
sesit76
sisit የአብሣሪው የቅዱስ ገብርኤል ልጂ😍🥰 :
እውውውውውውው ፀግሽዬ ብቻ ቃላት የለኝም ክበርልኝ🥰🥰🥰🥰🙏
2026-10-02 08:39:26
14
user3527904294444
Seni :
ትክክል ነው በእኔም ቤት አለ
2026-10-02 11:39:52
9
mekdes.mulget
mekdes.mulgeta :
rill.new
2026-10-02 08:40:18
0
fentanesh5527
fentanesh :
እውነት ነው
2026-10-02 12:59:23
6
thea_5516
who is like the lord 👑 :
እኔ ነኝ
2026-10-02 10:00:10
5
hani1_051
❤❤❤ :
ልክእንደኔ
2026-10-02 09:01:07
5
yematasisay
Yemat :
በትክክል ወንድሜ ተባረክ
2026-10-02 08:46:55
6
koniassosa
የማያ እናት🕊💜 :
እኔም እንደዛ ነበርኩ አሁን በፍቺ ተለያይተናል።ግን አሁንም አልተፀፀተም ጥፋቱንም አላመነም። ብቻ ተመስገን አይደርስብኝም አልደርስበትም። ልጄን ብቻዬን ነው የማሳድጋት። ምንም ለልጁ አያደርግም አይደውልላትም አያገኛትም።ሰላም አግኝቻለሁ።🙌
2026-10-03 09:28:43
5
mekdesgetnet7
mekdesgetnet7 :
ንገርልን
2026-10-02 19:58:42
2
ridwan79871
አንቺን የጣሁ ለታ :
እውነት ነው
2026-10-02 22:35:15
1
user6349565868174
አዲስ 🌹 :
በትክክክልልልልልልል
2026-10-02 19:27:38
1
To see more videos from user @melhkecounseling, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About