@tewoderos_d: #onthisday

እውነት አርነት ያወጣል
እውነት አርነት ያወጣል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 07:32:49 GMT
15765
487
184
1030

Music

Download

Comments

habtudemessie3
habtudemessie3 :
አዎ እኔም ነበርኩ እንደውም 33 ግመሎች ነበሩ ሶስቱ እምቢ ብለው ነው።
2026-10-02 16:44:34
99
yite59g
yite59g :
be Eritrea 🇪🇷 bahir maletachew nw
2026-10-05 19:00:17
0
yeayelij4
Jorge Steven :
መንገድ ጠፍቶ ነው?😜
2026-10-03 04:33:44
33
tu5gpkjxy2lfa
ዳዊት :
ሀሀሀ[Big LOL]
2026-10-04 18:50:04
0
asad962z
Asad :
በሌላኛው ቀን አጋዘን ሲሾልክም ተመልክቻለሁ 😊
2026-10-04 07:02:36
9
sikandar.ousman
Sikandar Ousman :
ሁለት ይፈቀዳል።
2026-10-03 12:33:30
11
getachewabiso26
gech abiso #######****%%%%$&$@ :
ምን ብዬ ልኮምት ጠፈብኝ እስኪ የሆነ ነገር በሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡወገን
2026-10-03 06:33:57
10
abu55119
abu :
ከቃሉ ጋር አይጋጭም
2026-10-03 04:27:52
12
georgewmitiku
psalmist @george maji :
በጌታ የአሁኖችስ አያልፉም????
2026-10-03 07:41:00
8
nile1leo
Dr. Leo :
እኛ ራሱ ተሸማቀቅን እኮ፣ አፈርን በእምነታችን
2026-10-02 08:51:03
20
titi.ye.astu
titi ye astu :
እዝጎ ነዉ ተረታ ተረቱ ህፃን ልጅ ለማስተኛት እራሱ እማይሆን ሆነኮ ለምን purpose እንጠቀመዉ ወገን?
2026-10-02 15:29:30
6
ethiotygag
Tigistu G :
😁😁😁 እና እንመን? ቆይ ተረቱ ቀርቶ ወንጌሉ በደምብ ቢሰበክ ያልገባው ቢገባው ምንድነው ችግሩ?🤔 ብታስተውሉ ብዙዎች ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳን ልዩነቱንና ክፍሎቹን እኳን ለይተው አያውቁም🤔 ለምን? ተረት ተረቱ ነዋ በቁም ነገር ሚነገራቸው። ተመለሱ ለምዕመኑ ወንጌልን አስተምሩ እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል።
2026-10-03 04:30:30
8
user50936582011944
user5093658201194እየሱስ ጌታዬ :
እረ እንደው በፈጣራችሁ ይቺን ብቻ ውለታ ዋሉልን መስቀሉ እጃችሁ ላይ ስላለ እንደ ሀሳብ ለምን ላይቪ(ቀጥታ) አታሳዩንም🙏🙏🙏
2026-10-03 13:55:11
4
manchester.united04118
MANCHESTER UNITED FOR EVER :
ጉድ በል አሁንስ ተረት ተረቱ በጣም በዛ😎
2026-10-03 00:19:10
4
.moti05
Tinishu MOTI :
2026-10-03 07:56:21
3
derita0908
Deree.B_(Anavasis) :
በህልም ነው😂😂
2026-10-03 05:41:21
5
mysterious_facts29
KIMBO :
ተረቴን መልሱ ....
2026-10-04 05:01:54
2
waw.ocn97
WELL :
ምምሬ ልክ ብላል በስተርጂና ይሳሳታል ብየ ነበር ግን እውነቱን ነው እኔ ነበርኩ ቀጣጥየ እየሳብኩ ያሳለፍኳቸው
2026-10-03 16:02:11
1
user8745735686014
በፀጋ :
እሺ ምንድን ነው???? ለምን? እንዴት? መረጃ ?ማለት ሲገባ። አረ ሳቁ ወገን 😁😁😁
2026-10-03 18:27:17
2
the_man6991
The Man ☄ :
ኧረ ተዉ ግን እስከመቼ የሳተ ትምህርት 😂😂😂
2026-10-03 07:19:07
4
melakuayele22
melakuayele22 :
ሀሀሀሀ ጌታ ሆይ አረ ኢየሱስ ነፃ ያወጣለሰ
2026-10-02 08:10:03
3
dawit.daniel134
Dawit Daniel :
መቸም ሰዉየዉ የለም ብሎ ነዉ ምዋሹን
2026-10-03 07:57:35
3
zeus_stl
zeus@olympus :
አንድኛውን እየጋለብኩ እኔ ነኝ ያሳለፍኩት😎😎
2026-10-02 21:49:21
2
12abebaw4
አበባው ሲሳይ :
ኧረ ውይ ዘድሮ
2026-10-02 18:09:18
1
To see more videos from user @tewoderos_d, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About