@nati___161: ሰበር ዜና #ethiopiannews #nati16

Nati 16
Nati 16
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 07:43:17 GMT
133522
11872
154
922

Music

Download

Comments

hamaza.ya.allh
HAMAZA.ya.allh :
we somale issa guul
2026-10-02 19:47:24
0
kingo27
ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇺🇲 :
ህዝቡ ግን እሱን ነው ሚፈልገው
2026-10-02 08:37:59
34
tewfik19
tewfik19 :
ከድር የአዲስ አበባ ከንቲባ ይሁንልን
2026-10-02 08:30:13
47
elsidire
Elsi Dire❤ :
ምክትል ከንቲባ ሆኗል💪💪💪
2026-10-02 08:26:26
24
feum7
LULA OMAR 🌸 :
ሀገሬ ሰዉ አጣሽ ወይ ማለት አሁን ነዉ
2026-10-02 07:53:09
190
user7028567668115
የነገ ሰው :
ድሬ ተበላች አይ ሰውቀረ ከድሩ
2026-10-02 07:47:20
45
liyu8849
liyu :
ከድሮ የሰው ልክ ገብርኤል በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
2026-10-02 08:14:44
28
nati03832
Natiman :
ከድርን የሚተካ ሰው አለብየ አላስብም
2026-10-02 08:50:10
3
yamaryam59
የድንግል ልጅ :
ፈጣሪ እያሸሸዉ ነዉ የጥሩ ሰዉ መጨረሻ 🥰
2026-10-02 08:11:38
17
gimbachiro
Satenaw :
የድሬዎን ከንቲባ ከድርን ለደሴ እናድርገው💪
2026-10-02 08:17:28
15
seme...19
Dj Seme Ethio :
ጥሩ የሚሰራ ይሰናበታል የሚዘርፍ ደሞ ይመረጣል ይቺ ናት ኢትዮጵያ
2026-10-02 11:11:58
2
opal21212121
opal :
መንግስት ይሆናል ብለን ስንጠብቅ
2026-10-02 08:14:04
7
jumali0841
JAKAS addis :
ይፈተናል በከድር ቦታ ላይ ሆኖ ሚሰራ አይመስለኝም
2026-10-02 07:51:46
6
ta.te488
Tade or abi ✝️ :
ጌታ ከእሱ ጋረ ይሁን❤️የድሬ ውበት ሕዝቦ ነው
2026-10-02 08:43:27
4
only.one.way225
only one way :
አይ መልካም ሰው?🤔🤔 ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ሰው መች ነው የሚበረክቱት?🤔🤔🤔
2026-10-02 07:56:59
7
hamzelinja
hamze Linja :
2026-10-02 09:43:09
2
hindiya421
Entu omer :
የሚመጣውንም አላህ ለህዝብ የሚጠቅም ለሀገሩ የሚጠቅም ያድርግልን ያረቢ
2026-10-02 08:36:36
3
musa.yasin038
musa :
ሁሉም ከቲባ እንደሱ ቢያስብ
2026-10-02 08:27:54
3
yimu.omar
OMAR 🇪🇹❤🇵🇸 :
ሰዉ ጨካኝ ሁኗል አንድ የሚገድለኝ አጣሁ😢😢
2026-10-02 08:00:55
7
elsidire
Elsi Dire❤ :
የኔ ከንቲባ ከድሮ በጣም እናመሰግናለን🙏 እንወድሀለን❤❤❤
2026-10-02 08:18:16
5
hamzarahmed1690
ahmed :
Alhmdulilah
2026-10-02 09:58:00
1
anita___queen07
ANisa Dauuz🦚 :
2026-10-02 09:45:15
3
osman__bakar
OSMAN~ :
2026-10-02 08:29:43
2
arayazeraye
Araya Zeraye :
እንደተከበረ እንደተወደደ ላሽ ያራዳ ልጅ🥰🥰
2026-10-02 09:26:36
2
edrisman123
Edö king :
ምክትል ከንቲባ [Gesture OK][Gesture OK]
2026-10-02 08:46:20
2
To see more videos from user @nati___161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About