@bdu_fellowship_evasue: # በ2019 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ ለምዝገባ ወደ ግቢ ስትመጡ እናንተን ለመቀበል እንዲሁም ከመምጣታችሁ በፊት አስፈላጊውን መረጃዎች ሁሉ ለመስጠት እንዲያመች የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት መሪዎች ስልክ ከታች ስለተቀመጠ እየደወላችሁ ማናገር ፣ መጠየቅ እንደምትችሉ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን ። Yonas +251927371277 Abebayew +251929857946 Asnakech +251992766532 Robel +251953043442 የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት 📌ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን ይከታተሉን Follow Us On 🔗 🌐 TELEGRAM 🌐 INSTAGRAM 🌐 YOUTUBE 🌐 TIKTOK
bdu_fellowship_evasue
Region: ET
Friday 02 October 2026 08:52:08 GMT
Music
Download
Comments
Fitsum :
2011GC አላችሁ ወይ፣ እቅዳችሁን እንዴት አደረጋችሁ? አሁን የት ደርሳችኋል?
2026-10-02 19:36:26
1
papyo :
ሳሮን አንዴ ስትዘምሪ አይቸሻለሁ ድምጽሽ ክብር አለበት ተባርከናል ተባረኪ🙏
2026-10-02 11:13:44
5
yidnek best :
በፌሎሽፕ ውስጥ ያለፈ ማንኛውም ሰው ህይወቱ የተሰራ መንፈሳዊነትን ከሚኖር ታላቅ እድለኛ ሰው ነው። የቤተክርስትያን መጋቢዎች ወንጌላውያንና መሪዎች ሊሆኑ የሚችሉ በብዙ የተፈተኑ ብቃት ያላቸው ወጣቶችን ማግኘት የሚቻልበት ህብረት ነው። ተባረኪልን ለሊህ ነዋ ጥፍጥና ደስ ያለ ነገር የምናይብሽ።
2026-10-02 14:04:06
3
lemisha alemu :
my sariyee🥰🥰
2026-10-02 17:31:26
1
Tesfa :
wow BDU fellowship bizu yetebareku sewochn eyesexen nw tebareki
2026-10-03 05:10:31
0
Ĕ ñ đ î ~ ፱፫ :
Rilly❣️🥰
2026-10-02 19:24:33
0
Mulu Love :
ስታምሪ 🥰🥰🥰
2026-10-03 13:51:32
1
@abrishlandu(MD) :
2013 gc batchoch kalachu 👌
2026-10-02 17:29:54
0
Meski 🎹 dist :
ሪሊ 🥰🥰🥰
2026-10-02 11:14:16
0
Mëłķä Möđëł :
🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2026-10-02 22:47:35
0
Melaku@Mele :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 18:51:46
0
Caleb Kassahun :
🥰🥰🥰
2026-10-02 17:49:34
0
Ayiche Negash :
🥰🥰🥰
2026-10-02 17:41:04
0
Servant Azaria :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-02 13:46:47
0
Mule :
🙏🙏🙏
2026-10-02 13:02:40
0
Roman kasa :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 12:20:45
0
Fre Abebe :
🔥🔥🥰🥰
2026-10-02 12:04:37
0
Aki ✨✨✨ :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 11:05:59
0
Genuine 💜💜💜💜💜(babi) :
🥰
2026-10-02 11:00:17
0
✝️𝙥𝙚𝙩𝙚𝙧➩𝙮𝙚➪𝙛𝙞𝙠𝙧𝙖𝙗 :
🥰🥰🥰
2026-10-02 09:04:08
0
MINTE JOHN :
🥰🥰🥰
2026-10-02 08:55:29
0
TTLegesse :
❤️❤️❤️
2026-10-03 03:20:38
0
To see more videos from user @bdu_fellowship_evasue, please go to the Tikwm
homepage.