@fafi212112: #ኢሬቻ #viral #fyp #duet #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

fafi
fafi
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 09:10:32 GMT
210371
12598
1261
1329

Music

Download

Comments

cantona4786
ጣቀረስ meme :
ለመኖር ሚደረግ መሰዋትነት
2026-10-02 09:48:17
726
kal77382
Kal :
ለመኖር የተከፈለ መስዋእትነት
2026-10-02 14:35:41
171
betelhemtenaw46agmail.co
ቤትቾ🤗🙏☦️⛪️⛪️☦️🇦🇹 :
ለመኖር የተከፈለ ዋጋ ነዉ 😂😂😂
2026-10-02 10:54:13
382
user4971851679752
user4971851679752 :
ኦሮሞ ግን ጀግና ነው
2026-10-02 12:06:22
158
user275988321
travel :
ኢሬቻ አምልኮ ነው እኮ ጎበዝ
2026-10-02 16:22:15
72
mahamed8673
kee bekki :
እኔ ተወልጄ ያደኩት አማራ ክልል ዉስጥ ነዉ አሁን የምኖረዉ ግን ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ነዉ አማራዉ የኦሮሞዉን በዓል ቢያከብር ኦሮሞዉም የአማራዉን በዓል ቢያከብር ምን ችግር አለዉ ፈጣሪም ሚወደዉ መከባበርንና መቻቻልን ነዉ እባካቹ እንቻቻል ወንድሞቼ እኛ እኮ የአንድ አምላክ ልጆች ነን
2026-10-02 16:29:15
52
user1606782192102
ይሁን ለበጎነው :
እኔ አማራ ነኝ ግን የኦሞ ህዝብ ጀግናነው ይችላሉ መብታቸው ነው እደፈለጉ መሆን ይችላሉ
2026-10-02 11:54:45
59
neba4622
Neba :
እኔ አማራ ነኝግን ምን ችግር አለው አድ ያንድን ባህል ቢያከብር ተዎ ጥላቻ አትስበኩ ፍቅር ነው እሚሻለው
2026-10-02 14:40:37
39
user26559521575052
mahi mahita :
ሲያሳዝኑ ለመኖር እኮ ነዉ
2026-10-02 09:35:36
230
mule1645
አኪልዳማ 😭😭 Ethiopia :
ይኸ ነው የቀረው
2026-10-02 14:01:18
35
user27155596143408
tizu ye abrham lij :
normal eko nw Ethiopiant
2026-10-03 06:34:32
0
elajesus4
Eliyas :
oroking of king
2026-10-02 14:54:18
14
user2330838016037
user233 :
ለመኖር ሲባል እኮ ይች ትንሽ ነገር ናት ዎይኔ ማርያምን አሳዘኑኝ🥰
2026-10-02 12:27:57
57
user9300838458466
@@@ :
king of kings
2026-10-03 06:16:03
0
adisu.gonfa6
Adisu Gonfa :
wooooow welcome
2026-10-02 18:36:53
0
zemir7467
ZEMIR :
እኔም ጆኒ ነው ያሳቀኝ?
2026-10-02 10:54:45
26
akliluzerihun
Aklilu Zerihun :
marketing 😂
2026-10-02 13:21:13
1
eftah919
Selam bekele weya :
ymechachew
2026-10-02 16:26:26
1
ge24245
Ge2424@$ :
እኔ እኮ ዝብየ ምናደደው ሚገርመኚ
2026-10-02 16:29:40
6
abde0418
abde@AA :
irichaa ye ithiopia bahaal now🥰🥰🥰
2026-10-02 11:49:57
11
user1763681754663
ዝምታ ነው መልሴ :
የእንጀራ ጉዳይ ነው
2026-10-02 15:32:14
5
za162123
Zinaw YeGebriel :
ባይበላስ ቢቀር አለ ንጉሱ
2026-10-02 13:14:16
6
tesfautpr93
<<በጸሎት የጀመረ ቀን ሁሉጊዜም ብሩህ ነው 🙏 :
አሁን ይሄ ምን ይባላል
2026-10-02 11:16:08
33
user12221352738025
kala :
ለመኖር የማይደረግ የለም አዲስ አበባ አይሰሩም ነበር እንዲህ ባያረጉ
2026-10-02 14:01:47
12
user5915440210429
ሲመሺ ተወልጀ :
ተበላን ጎበዝ በሙሉ ለካ ፖለቲካ ተሸካሚ ናቸው ስፖርት እያሉ ቲክታክ እያሉ ይህን የዋህ ህዝብ ያስበሉት
2026-10-02 10:41:05
21
To see more videos from user @fafi212112, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About