@abrahamtadesse44: #creatorsearchinsights #ethiopianorthodoxchurch #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral #video

Dn Abraham
Dn Abraham
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 09:17:18 GMT
53286
7578
111
3174

Music

Download

Comments

hany23997
hany :
misrak wedet endehone yemalawekew ene
2026-10-02 17:26:28
0
frehiwot.astatike
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አሺ ቃለሂት ያሠማልን እግዚአብሄር ይርዳን
2026-10-02 11:55:30
27
wasan4589
wasan :
አንተ ምትለው ሁሉን አሟልቼ ነው የምፀልየው ግን ፀሎቴ መልስ የለዉም ወድሜ
2026-10-02 12:42:42
6
hunecoffee0301
Hunegnaw(Coffee) ሊቨርፑል :
መዝሙረ ዳዊት ስንፀልይ 1ኛ በየቀኑ የሚቻለውን ሳናቋርጥ መፀለይ ማለትም ለ1 ጀምሮ እስከ10 በቀጣይ ቀን 11 እስከ 20 2ኛ የየቀኑን እያቆራረጥን ማመለም የስኞ ከ1 እስከ 10 ከዛ በቀጣይ ሳምንት ሰኞ 11 -20 እያን መፀለይ ያለብን የትኛው ነው መሆን ያለበት ስለተምታታብኝ ወንድም
2026-10-02 15:43:01
2
amaualayalneh
ቅን ልቦቺ :
አይ አባቴ ፈጣሪ የፕሮሰስ አምላክ አይደለም አትማረኝ ተብሎ የሚምር አምላክነው
2026-10-02 17:09:58
2
selam.worku80
Selam Worku :
tebarek
2026-10-02 11:23:50
0
fker900
fker900 :
የአምልኮ ስግደት በግዝት ቀኞችም ይሰገዳል ለምሳሌ ሚካኤል 12 አይሰገድም እንደምንለው ?
2026-10-02 16:26:31
1
yeabserabekele
የአብ ሥራ በቀለ በ ቅዱስ ሚካኤል የተወደደች :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-02 12:31:33
8
sisaykebed0
sisay :
ተባረክ ወንድም አለም እናመሰግናለን
2026-10-02 10:29:21
9
user6690611884149
selam :
ቃለህይወት ያሰማልን
2026-10-02 11:29:50
7
shopie.ai.love
Shopie 👸Ai Love :
Thanks
2026-10-02 15:01:47
0
yoya10th7
yoya10th7 :
እነዚ የፀሎት ስርአት እንጂ የማይሰማበት ምክንያት ይሆናል እንዴት? አመሰግናለው
2026-10-02 12:32:27
7
hxzsfhbbnnnn8619
bruk :
አረ በማርያም ላክልኝ
2026-10-02 09:28:18
2
elsa025105
Elsa :
Kalheywot yasmaln 🙏🥰
2026-10-02 10:50:25
4
wwwleliy16j
helina :
እኔ ወገቤን ስለሚመኝ ተቀምጨ ወገቤን አስደግፌ ነው ፀሎት ማደርገው ምን ይሻለኛል
2026-10-02 12:38:26
4
user8758208269773
ሁሉም በኪዳነምህረት ደህና ይሆናል :
እናመሠግናለን
2026-10-02 11:13:22
4
mariamenate10
Mariamenate :
yalkwen hulu eyaderku nw yemtselyew gin mnm tiyakeye altemlsem dekmgn
2026-10-02 11:20:04
1
yoseftesfaye391
Yosef Tesfaye :
10q🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-02 17:22:13
0
meron.mekonnen06
❤❤❤ማርያም 21❤❤❤🙏🙏🙏 :
እግዚአብሔር ይስጥህ
2026-10-02 16:56:17
0
chuchu_g
@seni ye mareyame#21# :
ኦርቶዶክስ የሆነዉ መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነዉ ።🙏
2026-10-02 12:20:07
0
etage.alemayehu
Etage Alemayehu :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 17:34:55
0
mariyamaw
Mar kifle :
yekeretaa gen hulem etseleyalew gen wede kegne yalekew .ene wedet edehone kegne alawekem edet lareg
2026-10-02 17:52:49
0
gebrelabate019
ድንግል ዋሴ ⛪️✝️✝️💊💊 :
ዳ/ን መ/ቅዱስ ሳነሳ በማዛጋት ኣይኔ እንባ እያነባና ምራቄ ይመጣል ኣቋርጭ እንዳልተፋ ስውጠው ሊያስታውከኝ ልቤን ሰላም ያሳጣኛል ቆሜ ሳነብ ወገቤን ይይዘኛል ልክ ጨርሼ ልሰግድ ስል ኣልችልም በቅንነት መልስልኝ ግራ ገብቶኛል🥺🥺🥺🥺
2026-10-02 17:36:40
0
1wrtoplknkdhshsh
T^;ይ-o-ገ- R´21️⃣🌡Ⓜ️ :
ቈማን ኖወ ትምበራካከንወ ሞንጰሊይወ🙏🙏
2026-10-02 17:10:08
0
swqn_521
swqn_❄️ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 17:34:59
0
To see more videos from user @abrahamtadesse44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About