@zd30_09: 💔💔😭😭😭ሰው ሀገር ሲገባ ይከሰታል እኔ ግን💔💔😭😭😭

zdሻ  የቲሟ💔💔🥹🥹😭😭
zdሻ የቲሟ💔💔🥹🥹😭😭
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 02 October 2026 09:22:56 GMT
49462
1659
195
44

Music

Download

Comments

user72220990827993
↔️ታዛቢዋ🔐✅ :
የኔናት ስምሽ አስለቀሰኚ ወላሂ 🥺አይዞሽ
2026-10-02 11:53:07
24
rimlove37
➳ⓇⒾም➳ነኝ 🇪🇹🇸🇦 :
አብሽሪ አላህ በሰላም ቤተሰብ ጋር ያገናኝሽ እኔም ለመሄድ ሳስብ ውዱ አባቴ አለመኖሩ ትዝ ሲለኝ ጨለማው ይደፋብኛል አለመታደል😥😥አባየ አላህ ይርሀምህ ስብራቴ 💔
2026-10-02 11:56:28
24
sofia.muhammed815
ቀመርያ 🇸🇦🌙🌸👸 :
እህቶቼ ወንድሞቸ በጣም ጨቆኛል ወላሂ ሴትዮዬ በጣም ከፍታብኛለች በጣምነዉ የምታስፈራራኝ አርጀስጋሽን እበላዋለሁ በጥርሴ ነዉ የምበላሽ ትለኛለች ሁሌበጣምነዉ የምጮህብኝ በቃ አልቻልኩም አእምሮየ ተነክቷል በጣም እየጨነቀኝነዉ ቢሮ ስደዉል አያነሱም ስልኬን ስትፈልግ ትወስድብኛለች ስፈልግነዉ የምሰጠኝ ምላድርግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-03 01:50:03
6
mohammed.seid884
⚔️''Nevergiveup''⚔️ :
ለአንችማሻአላህለእኛምኢንሻአላህ🙊😭😭😭
2026-10-03 05:44:25
4
hulmenagr
alhmdllhui :
እኔ 1አመት ከ6ወረ ይቀረኛል ሳስበው ይጨቀኛል😂😂😂
2026-10-02 20:28:48
2
user2903183572097
የቲሟ بينت بابا :
ስንት ኪሎ ይፈቀድ ይሆን ሁለት ሻንጣ እረትቤአለሁ አንድኛዉ ትልቅ አንድኛዉ ትንሽ እስኪ የምታዉቁ በአላህ አትለፉኝ
2026-10-02 14:20:09
0
.m247634
ልጂመዲ የባቦዋ :
የኔምእህት ለሊትነውበረራዋ
2026-10-02 13:45:08
2
susu42335
꧁ል𖣘ቨ●───★꧂ጢ𖣘︎ቋ❁︎𖦹︎ :
ስምሽማሬ አይዞሽ አላህይጠብቅሽማሬ😢😢😢😢
2026-10-02 11:16:41
6
user24143868871910
ሀዩ 💕ካልነኩኝ አልነካም🔐 :
መልካም ጉዞ ሁቢ
2026-10-02 10:55:37
0
neima.mohammed45
የመሀመድ ልጅ❤የኮቻዋ✅💫 :
ኡኡኡ ሄድሽዴ ሁቢ😳
2026-10-02 09:54:47
1
user2815429504762
صبرن يانفس☪️📚🧕 :
አብሸሪእህቴ ሰምሸ🥺በሰላም ግቢ
2026-10-02 16:07:05
1
.seki.sis
🔏Ⓜ️ነኝ🌿የጭረቻዋ 💦ኢተቂላ ነብሴ✍️ :
አላህ ያልታሰብ ደስታ ይስጥሽ
2026-10-02 09:34:40
1
semira7o
semira✨💫✌️ :
ስጨንቅ ለምንድነዉ ግን😥😥😥20ቀን ቃራኝ ሰዉነቴ ሁሉ ተሞወል
2026-10-02 13:25:15
4
_369_369_
ለሁሉም ጊዜ አለዉ :
እኔም እናት የለኝ እደት እደሚስጠላ ሀገር ሳስብ አብሽሪ ዱአ አድርጊ ጠካራ እድቶኒ
2026-10-02 16:08:50
3
zelalemfiseha4
እድለቢሷ ሞቷን ናፋቂ😭😭😭💔💔💔 :
ባሌ ስብራቴ እኔም አገር ልገባነበር ግን😭😭😭💔😭💔
2026-10-03 00:10:22
1
temr.gashaw
እማ 💔💔😭😭 :
ስምሽ እህቴ 😭😭😭አብሽሪ ለኸይር ነው አይዞሽ
2026-10-02 13:22:39
1
.queen2337
𝄞ጥቅ≛ሿ🌾♓️ :
ሥምሺን አይቸ አለቀስኩ እፍፍ😥🥰
2026-10-02 15:47:31
1
user5014465401107
😘ዜድሻ ቅን ልቧ ☪️✅ :
አብሺሪ ማሬ 🥹🥹
2026-10-02 09:26:36
0
susu46936
susu🕌✅😍 :
የኔማር አይዙሽ ስምሽ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2026-10-02 10:45:44
4
ahamdililah
👑meki👑ሪያድ👗👚👞ኦንላይን ሾፕ👖🛍 :
አብሺሪ እህት
2026-10-04 05:13:41
0
user7600331628358
®️ቾ🦅®️🌸♦️📚🕌🕊🌸 :
እደኔቀኑደርሦየተወዛገበ😥😥😥ብሄዲምመመለሤአይቀርብቀርም🥺🥺🥺
2026-10-03 22:36:24
0
taibah8700
ሞት ያለ ክፋት :
አብሽር በስላም ጊቢ ዉድዋ😭😭😭😭
2026-10-03 18:47:52
0
user6117863974687
ያረብ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ🤲🤲🤲🤲 :
እረዉዶቼ በቅንነት መልሱልኝ ትኬቱ ጠፍቶኛል ለምን ያገለግላል🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🤣🤣🤣
2026-10-04 09:13:32
0
zebiba04
zd :
መልካም ጉዞ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 18:26:21
0
.seki.sis
🔏Ⓜ️ነኝ🌿የጭረቻዋ 💦ኢተቂላ ነብሴ✍️ :
አብሽረ እማ
2026-10-02 09:34:22
0
To see more videos from user @zd30_09, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About