@debirmedihanit: #ዋሻ ቅድስት አርሴማ ዛሬ አንድ የሚያስደንቅ ቦታ ላስተዋውቃችሁ ይህ የምትመለከቱት ቅዱስ ስፍራ በጉለሌ አምባ ቅድስት ኪዳነምህረት ስር የሚገኘው ዋሻ ቅድስት አርሴማ ፀበል ቦታ ነው፡፡ በቦታው ብዙ አስደናቂ የእግዚአብሔር ተዓምራቶች ይደረጋሉ በወንጌል እንደተጻፈ <እውሮች ያያሉ አንካሶች ይሔዳሉ ለምጻሞች ይነጻሉ ደንቆሮዎች ይሰማሉ> ማቴ 11:5 ሌላም ብዙ ገቢረ ተዓምራት በቦታው ይፈጸማል ይንንም መጥተው እንዲያዮ ተጋብዘዋል!!! # በቦታው የሚገኙ ፀበሎች 1:-ዋሻው ውስጥ የሚጠጣ የቅድስት አርሴማ ፀበል 2:-የቅድስት ኪዳነምህረት ፀበል 3:-የቅድስት አርሴማ ፀበል 4:-የቅዱስ ዮሐንስ ፀበል 5:-የመድኀኒዓለም የሚጠጣ ፀበል 6:-የቅዱስ ሚካኤል ፀበል 7:-የዮርዳኖስ ፀበል 8:-የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ፀበል 9:-የቅዱስ ገብርኤል ፀበል 10:-የቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል እነዚህ 11,የእመቤታችን ቅድስት ማርያም ፀበል 12,የአቡነ ተክለሃይማኖት ፀበል እና ሌሎችም ፈዋሽ የተፈጥሮ ከዓለት የፈለቀ ፀበል መገኛ ስፍራ ነው፡፡ #በቦታው ያሉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች :-ዘወትር የጥምቀት አገልግሎት :-ዘወትር ኪዳን፡ ገድላት ተዓምራት እና ስንክሳር ንባብ ፡ ምህላ ፡-የቄደር ጥምቀት :-ዘወትር ስብከተ ወንጌል ፡-ረቡዕ የቅብዐ ቅዱስ ቀን #አድራሻ :- ከአዲሱ ገበያ ወደ ፍተሻ በሚወስደው መንገድ ላይ ስለቦታው የሚያሳውቅ ታፔላ ባለበት ትንሽ ገባ ብሎ :-ሸጎሌ መንደር 7 በሬ ተራ ከፍ ብሎ

የጉለሌ አምባ ኪዳነ ምህረት ወቅድስት አርሴማዋሻ
የጉለሌ አምባ ኪዳነ ምህረት ወቅድስት አርሴማዋሻ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 10:09:10 GMT
134284
41108
225
1800

Music

Download

Comments

gecho.k
gecho k :
የእውነት ቅድስት አርሴማ ተአምር ምታሳይበት ቦታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 12:24:59
73
asn21.21
Asn21.21 :
akako Arsemyeeee gar
2026-10-03 10:01:50
0
6adone
October ✨️❤️ 💙 💜 :
embtie arsmye aderashennnn
2026-10-02 22:57:00
1
ben2930lal
Νάθαν 👶 Σιών♾️ :
botaw yet new
2026-10-03 18:49:05
0
g817958
Barch weloyewa :
ጅሩ አርሴማ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-03 07:24:26
0
user3170794547658
hlina amanuel :
enate kidst arsema enate yelbe
2026-10-02 19:24:48
1
kasye.aresema
Kasye Aresema :
እናቴ አርሴማ
2026-10-02 12:13:12
6
bamlakfikadu2
Bamly... :
የፀበልተኛ እቤት አለው
2026-10-02 17:00:30
5
mekdes1203
121921 :
የት ነዉ ቦታዉ
2026-10-02 15:32:50
11
alemgemmechu6
Yarsema 6🙏🙏🙏 :
666666❤️❤️❤️❤️
2026-10-03 21:15:35
0
user2848494973849
Richo✨ :
የኔ እናት ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ 😢ቦታው የት ነው እባካችሁ ብትነግሩን🥰🥰🥰🥰
2026-10-03 07:55:33
0
seli___21
@seli1629 :
አካኩ አርሴማ ደግሞስ የዛሬ አመት ትልቅ ታምር የደረገችልኝ በ29 የኔ እናት አሁን በደስታ ነው የምሄድባት 🙏6🙏
2026-10-02 18:21:33
8
official.mekdes
셀리나 제키르코스 :
ቦታዋን አላውቀውም አድራሻውን በደንብ ንገሩኝ እኔም ከዋዜማዋ ጀምሮ በእናቴ ቤት ነኝ ለደጇ በሰላም ታብቃን
2026-10-03 07:03:52
0
arsama84
አቅሌሲያ 🧚‍♂️ design :
እዚ ነው ያ ሁላ ስቃይ የቀለለው 🥹🙏
2026-10-02 17:50:13
5
user8657416938498
derb mesele :
kdeste arsama
2026-10-02 10:52:19
1
wehib_
Wehib :
🙏🙏🙏6❤️❤️❤️6🙏🙏🙏
2026-10-02 11:40:49
1
roman.zegeye
roman zegeye :
እውነት እናቴ አርሴማ ምርተን አግኝቼአለው መጨረሻውን አሳምሪልኝ
2026-10-02 14:34:43
5
user2061122783495
ማርያም እናቴ :
ለደጂሺ አብቂን እናቴ🙏🙏🙏
2026-10-03 03:05:33
2
user1661428068527
@sosi Moon :
ደቅ አርሴማ🙏🥰
2026-10-03 04:54:17
2
user9683080810317
Esekalem :
እናቴ አርሴማ ሰማእቷ ቅደሚልን ከፊት
2026-10-03 02:58:08
1
sintu.epoxy1
sintu gift&epoxy :
be 28 midako arsema tesalme edsuwa fkad be 29 jeru arsema ufff kenu alders nw yalgni
2026-10-02 15:46:55
2
enkopatseyon4
Enkopatseyon :
አሳይኝ እማ ፈዋሼ
2026-10-02 18:59:06
2
sose2124
የከረዮ ልጅ ነኝ24 :
ጅሩ
2026-10-02 15:20:01
2
ms_trederking34
jon +Ms_treder :
ጅሩ ቅድስት አርሴማ ነዋ የኔ እናት 🥰😔
2026-10-02 19:13:21
3
helen_amanuel
Helen :
እውነት ነው ታምር ታያላችኡ የኔ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እኔም 🥰🥰🥰
2026-10-02 19:37:59
4
To see more videos from user @debirmedihanit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About