@gechhousemarket1: ለ1997 እና 2005 የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች፡ በከተማዋ በተለያዩ ሳይቶች ወደ 97,000 የሚጠጉ ቤቶች ግንባታ በማጠናቀቅ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። •ሳያቆራርቋርጡ ለቆጠቡ የነባር (በተለይ የ1997 ዓ.ም.) ተመዝጋቢዎች ቅድሚያ የመስጠት አቅጣጫ ተይዟል። ተመዝጋቢዎች ስማቸው "ንቁ" (Active) እና "ብቁ" (Eligible) መሆናቸውን በ 3 መንገዶች መንገዶች ማረጋገጥ ትችላላችሁ ተብሏል 1. በኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፡ ◦ aahdab.gov.et በመግባት "የተመዝጋቢዎች ሁኔታ ማረጋገጫ" በሚለው ሳጥን ውስጥ የኮንዶሚኒየም ምዝገባ ቁጥርዎን ወይም የንግድ ባንክ የቤት ቁጠባ ሂሳብ ቁጥርዎን በማስገባት 2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot)፡ ◦ በቴሌግራም @AAHDAB_Bot ወይም @AddisAbabaHousing_bot በመጠቀም የሕሳብ ቁጥርዎን በማስገባት ፈጣን ምላሽ ማግኘት ይችላሉ። 3. በአካል በመገኘት፡ ◦ የባንክ ደብተር እና የምዝገባ ፎርም በመያዝ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም ክፍለ ከተማ ቤቶች ልማት ጽሕፈት ቤት በመሄድ ማረጋገጥ ይቻላል። በግንባታ እቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የወቅቱን ወጪ ያገናዘበ የዋጋ ማሻሻያ ይደረጋል። ⚠️ አስፈላጊ ጥንቃቄ! በማህበራዊ ሚዲያ (በተለይ ቲክቶክ እና ያልተረጋገጡ የቴሌግራም ቻናሎች) "እጣ ወጣ" በሚሉ የሐሰት ሊንኮችና ማስታወቂያዎች እንዳይታለሉ። የባንክና የግል መረጃዎን አሳልፈው እንዳይሰጡ ጥንቃቄ ያድርጉ፤ መረጃዎችን ከከተማው አስተዳደር ኦፊሴላዊ ገጾች ብቻ ያረጋግጡ ፣ ይከታተሉ #houseforsale #luxurylifestyle #ቤት #addisababahousecorporation #landadministrationcommisioner
GECH HOUSE BROKER
Region: ET
Friday 02 October 2026 10:16:28 GMT
Music
Download
Comments
yam እርግቧ ኢትዮጵያዊት :
ተባበረኝ ዝም በማለት
2026-10-02 14:42:26
24
Sis :
ብሩን አውጥቼዋለሁ ግን ብቁና ንቁ ይላል አሁንም
2026-10-02 12:26:56
16
abcd@4321 :
አውጥቼዋለሁ[Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved][Laugh approved]
2026-10-02 14:29:06
0
FUFA :
ንቁ ይላል አዎ ግን
ብቁ የሚለው ምኑ ጋ ነው?
2026-10-02 12:17:20
6
user80211950280718 :
are mech new miwetaw
2026-10-02 16:28:32
0
UMU ISMAIL :
እኛ መስማት ራሱ ሰልችቶናል በቃ ተውን
2026-10-02 14:32:24
17
Elias :
በቃ መጫወቻ ሆነን ቀረን 😳
2026-10-02 18:58:30
3
selam :
1997ቅድሚያ ይሰጥ
2026-10-02 13:00:04
7
abebetiktak :
ወይ በያቦታ ባዶ አይደለም
2026-10-02 19:58:37
1
Altawra1234@ :
ምንም እምነት የለኝም
2026-10-02 13:09:14
7
Mita :
አዳነች እያለች እናንተ አትለፍልፉ መንግስት ምንም አላለም
2026-10-02 18:06:57
2
Firehiwot Alemu :
thanks
2026-10-02 18:31:19
0
SorUS🇺🇸Brand :
ሰለቸን ወይ ስጡን ወይ ተው😴😴😴
2026-10-02 18:56:22
1
Amusha :
ሳያቆራርጡ የቆጠቡ ማለት?
2026-10-02 14:42:40
0
mimiagi1 :
ግዜው በሔደ ቁጥር ዋጋው መጨመሩ አይቀርም አሁንም ይስጡን እላለሁ
2026-10-02 18:32:02
1
vissionary Leader :
thank you
2026-10-02 16:00:08
0
lominat :
ወድሜ የባኩ ስም በኔ ነው እየቆጠብኩ ነው ግን ቤቶች ኤጀንሲ በሌላ ስም ነው እና ችግር አለው በናትክ ንገረኝ
2026-10-02 17:19:48
0
Nati Mam :
ቆይ ለባለ 3 መኝታ 20/80 ስንት ነው የመጨረሻ ቁጠባው
2026-10-02 15:19:00
1
solowsol :
አንተ ብቁ ንቁ የሚል የለም ንቁ ብቻ ነው እኛ አልነቃ አልን እንጂ
2026-10-02 13:29:50
6
daniel7 :
አደከማችሑኝ ጌታ ሊመጣ ነው ምድርም አረጀች ቤት ሣሠጡን 1997 በጣም ከፍቶኛል ትዳሬ ተበትኖ በኪራይ ሥቃይ ላይ ግብር ግን ከአሥራት ቀድማቹ ሥትነጩን ቀጥሉ አሑንማ አደከማችሑን
2026-10-02 16:54:04
2
lem218349 :
በየጊዜው እየወጣችሁ ህዝብን የማታለል ስራ ስሩ ብላ አበቤ የቀጠረቻችሁ እየመጣችሁ አታዝጉን
2026-10-02 18:22:37
1
AB Marshal :
ይሄን ያክል አመት በመንግስት ሳይሆን በፈጣሪ ቢሆን ተስፋ ያረግነው በነፃም ይታደለን ነበር
2026-10-02 17:51:12
1
ሶልዲ :
ባለፈው እኮ 50000 ቤቶች ብለዋል አልሰማህም?
2026-10-02 17:19:52
1
Zola :
ሳይቆራረጥ ማለት ምንድነው?!!!ለምሳሌ 3ቴ አስገብቼ 40/60 ባለ 2 መኝታ ከ250ሺ በላይ አስቀምጫለሁ እና ሳይቆራረጥ ማለት ምንድነው???
2026-10-02 18:41:49
1
bazen :
ከቤቱ ይልቅ ገንዘቡን እንዳላጣው እፈራለሁ!
2026-10-02 17:33:00
1
To see more videos from user @gechhousemarket1, please go to the Tikwm
homepage.