@masree47: እግዚአብሔር ይመስገን🙏 @Bekinash @Dr.no24 @ባርኮት @teddy_Shewa @alif digital @Model Daniel @Leo 1:1🪐🪐tallest 🇫🇷🇫🇷 #bekinash

Masree
Masree
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 02 October 2026 10:56:42 GMT
381072
111448
1281
11278

Music

Download

Comments

barcot77
ባርኮት :
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ 👏👏👏
2026-10-02 13:17:01
2452
masreshabimrew
Masresha :
የሚገልም የሚፈውስም እግዚአብሔር ነው🙏🙏🙏🙏
2026-10-02 11:19:25
1463
user5556166085610
2121 :
ሁሌ ማማረር እረ መድሃኒዓለም ልብ ስጠኝ
2026-10-02 15:04:25
615
meri53302
Meri🌸 :
የሚገልም የሚፈውስም እግዚአበሔር ነው ኣምላኬ ይቅር በለኝ🙏🙏
2026-10-03 08:28:58
136
alemiatalayinaati
ዓለም አታላይ,ናአት🌹 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-02 13:57:05
66
beti4797
beti4797 :
እግዚአብሔርን ለማመስገን ብዙ ምክንያት አለን
2026-10-02 17:16:49
97
mrnobody36966
VEXØ 🐦‍🔥 :
ማርያም
2026-10-02 12:11:07
98
lemihadgu
Lemlem Hadgu :
እውነት ነው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን እሱ ያውቃል
2026-10-02 17:00:48
84
liduemama
liduemama :
ከእዚ ብዙ መማር እንችላለን ሁሉም ሰው ህመሙን ደብቆት እንጂ የራሱ ከባድ ቁስል አለበት🥺🥺🥺
2026-10-02 13:46:52
102
leule_21
leule 21 :
እመብርሃን እናቴ❤️‍🩹
2026-10-02 14:25:20
42
sasereta
@sasi reta :
ያደረክልኝ ከጠየኩክ በላይነዉና ተመስገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
2026-10-02 15:33:04
28
bezi947
beza :
ማስርዬ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
2026-10-02 12:22:40
12
amde_24
ⓚⓛⓃⒼ👑 :
በርታ ብሮ በጣም ገራሚ ትምህርት ነዉ 😭😭😭 ገራሚ ትምህር ከእሚገርም ማስታወቂያ ጋር
2026-10-02 12:38:52
31
hiluyegebriellij
hilu የገብርኤል :
yemer betam astemari tarik new wendeme bertalgn🥰🥰🥰
2026-10-02 12:29:56
6
wege.bekele
Wege Bekele :
ጎበዝ ስለተረዳህም አመሰግን🙏🙏🙏
2026-10-02 13:32:56
20
hanini7978
hanini :
ማርያምን አሁን ነው 12 ተፈትኜ የጨረስኩት እናም መስከረም ከገባ ብቻ 6 ስራ ሞክሬ 6ቱም አልተሳካም ግን እሚገርመው ፈጣሪ የሆነ ተአምር እንደሚሰራልኝ አምኜው ቀን በቀን አመሰግነዋለሁ ተመስገን ከምንም ይበልጣል🥺🤗
2026-10-03 17:20:32
5
223dagm
🦂𝙙𝙖𝙜𝙞🍂 :
berta🥰
2026-10-02 12:47:20
6
amen22062010amen
amen22062010amen :
እውነት ነው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን እሱ ያውቃል
2026-10-02 12:58:17
12
mm01031621
መሌ የፀሀይነሽ ልጅ :
ለማስታወቂያ መሆኑን ባውቅ ኑሮ አላለቅስም ነበር
2026-10-03 03:51:34
36
yamiiyene
sarii🦋🔥 :
አባት ሆይ ይቅር በለኝ😭😭
2026-10-03 08:21:56
7
hann_w12
የ_ሚካኤል🌺 :
eweyyyy 🥹 yene maryam
2026-10-03 04:14:29
6
dr.eng.tibebe
Dr. Eng. Tibebe :
ኧረ ተው ተው ኡኡኡኡ
2026-10-03 13:57:41
8
fiyameta.2312
mahi 23 :
መሳለምያ ማርያም እናቴ
2026-10-02 12:17:05
11
mintamirabebaw
እህል ውሃ👏👏👏 :
ይቅር በለኝ ስቂያለሁ አልቻልኩም በልጁ ምፅድቅ እኔም ስለማማርር ነው
2026-10-02 15:04:35
12
user3041930855755
እመብርሐን እናቴ 🙏🙏🙏 :
የሚገልም የሚፈውስም እግዛብሔር ነው🙏🙏🙏🙏🙏እውነት ነው ሁሉ የሱነው የኛ የምንለው የለም አምላኬ አማራሬ ሳልሆን አመሥጋኝን ልብ ስጠኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-16 10:24:05
6
To see more videos from user @masree47, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About